Hollywood የአውሬው ሆድ።

  Рет қаралды 7,508

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

7 күн бұрын

Пікірлер: 85
@user-mikias12
@user-mikias12 6 күн бұрын
እንዳንቺ ያሉት ኣስተዋይ ሴቶችን መድሃኒያለም ያብዛልን
@tsehayyemicheal7203
@tsehayyemicheal7203 6 күн бұрын
ሀንዬ ምንም ባትነግሪኝ እንኩአን አንቺነትሽ ያስተምረኛል እና በርችልኝ ገና እግዚአብሔር ባንቺ ብዙ ነገር ያስተምረናል , ክርስትናን ከተግባር ጋር የሚኖሩት በጣም ጥቂጦች ናቸው ከነሱውስጥ አንዱአ አንቺ ነሽ በርችልን አምላከ እስራኤል ከፈተና ይጠብቅሽ🙏🏾
@woyinshetabayneh3376
@woyinshetabayneh3376 6 күн бұрын
Ewunet new 👌
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 6 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናኝ እህትዬ። 🕊☦️
@semaetalem5541
@semaetalem5541 6 күн бұрын
​@@HannaZeEthiopiaእማ አደራ የትም መንቀሳቀስ የለም። ፀንተሽ ኑሪ። እግዚአብሔር ይረዳሻል። ትክክለኛው መንገድ ላይ ነሽ። ለብዙ እህቶቼ ያንቺን ታሪክና ቪድዮ ሼር እያደረኩ እንዲማሩበት እንደምሳሌ የምወስድሽ የዘመኔ ትሁት ሴት ነሽና በርቺልኝ እሺ። ፈፅሞ አትድከሚ፣ ደግሞ የሊቀ ሊቃውንት አያሌው ታምሩን ትምህርቶችና ቃለመጠይቆችን ሙሉውን ብትከታተያቸው የተለዩ ትምህርቶችን ተጨማሪ ታገኛለሽ፣ እኔም ብዙ አዳዲስ ነገሮችን አግኝቸባቸዋለሁ። ግን ከዘመነ ደርግ እስካሁን ሥላለው የቤተክርስትያን ሥርዓትና ህግ በሚያነሱት ቅሬታ እንዳትወዛገቢ በጥንቃቄና በብልህነት ካላየናቸው ብዙ እሚያበሳጩ ነገሮች አሉ። ግን እኛ ምዕመናን በቅንና በትህት ልቡና እሱን መከተል ብቻ። በተቻለን መጠን ያወቅናቸውን ህግጋት ማክበር ፀሎት ፆም ማከናወን ስንበረታም ወደገዳማት እየሄድን የእሱ ምህረትና ሚስጢር እንዲገለፅልን እንድንፀና በሱባዔ መጠየቅ ወሳኝ ነው። ከዛ በተረፈ ሰው ብዙ ሊሳሳት ይችላል እኛም እንሳሳታለን ግን የተቻለን ያክል ህጉን ለመፈፀም ማወቅ፣ ማንበብ፣ መጠየቅ መልካም ነው፣ እኛ ሥንስተካከል ከኛ ጎን ያሉ ሰወችም ይስተካከላሉ። ለምሳሌ የቅዳሴ ፀበልን በተመለከተ ብዙ ጊዜ ሰወች በሰውነታቸው ሲቀቡ ቀሥ ብየ እንደማይቻል እነግራቸዋለሁ። እኔም ግን ሳላቅ ተሳስቸ አቃለሁ እናም እንዲህ እያልን ከሥህተት እየታረምን እየጠነከርን መሄድ እንጂ በሰወች ሥህተት እኛ መጨነቅ የለብንም። ቪድዮቹ መሰራታቸው ግን ይቀጥል በርቺ። እናቴ ድንግል ማርያም ከልጅዋ ታማልድሽ እሱም ይጠብቅሽ።
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 6 күн бұрын
አሜን እህቴ በቤቱ ያጽናን ፍጻሜያችንን ያሳምርልን
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 6 күн бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርከን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 6 күн бұрын
አሜን እግዚኦ ተዘከረነ በውስተ መንግሥትከ
@woyinshetabayneh3376
@woyinshetabayneh3376 6 күн бұрын
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤​@@woyinshetabayneh3376
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🎉
@fereZed-zt1tx
@fereZed-zt1tx 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደገና ስራኝ አትተውኝም አሜን፡፡
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 6 күн бұрын
አንች ያስጨከነ መንፈስ ቅዱስ ሀያል ነዉ በቤቱ ያፅናሽ ሀኔ ሀኔ ስለምታካፌን ነገር ደስ ብሎናል ሌላዉ ደግሞ ሰዉ አታድንቁ እደቅዱሳን ያለ ገድል በምድር የሰሮ በአፀደ ስጋ ያልሞቱ ሰወች ቤኖሮ አታድንቁ አድናቁ ለአማኙ እቅፋት ነዉ ሀኔ ማድነቅ እፈልግ ነበረ ግን ምን ያደርግላታል የመረጠቻት ድንግል ማርያም ከማመስገን ዉጭ ዛሬ የለቀቅሽዉ ቤድዮ በጣም አስተማሪ ነዉ ኮመት አይቸ ነዉ ይሄ ቤድዮ ጥሩ እንዳልሆነ
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 6 күн бұрын
በቤቱ ያፅናኝ፣ የምሰራው ስራ ለከንቱ ውዳሴ ሳይሆን ለመንግስተ ሰማይ መውረሻ ይሆንልኝ ዘንድ በጸሎታችሁ ዘወትር አስቡኝ፣ የድንግል ማርያም አስራት ልጆች።
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 6 күн бұрын
@@HannaZeEthiopia ስልክሽ ስጭኝ ሀና ማርያም እህታለም ከፈለግሽ አይ ካልተመቸሽ የእኔን
@EKidane77772
@EKidane77772 6 күн бұрын
ሐንዬ !በርቺልን ባንቺ ይሄን ትውልድ ከጥፉት ይመልስ አንቺ ለብዙዎች መልካም ምሳሌ ነሽ በዚህ ሰዓት በዚህ ዘመን አንቺን በእንዲህ ማየታችን ኢትዮጵያ ተስፉ እንዳላት ምልክት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስከመጨረሻው ያጽናሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 6 күн бұрын
እኔ ደካማ ነኝ። መድኃኔዓለም በሁሉም ይቅደምልኝ እህቴ በጸሎታችሁ አስቡኝ። 🕊☦️🤍
@wenglayohannes8300
@wenglayohannes8300 6 күн бұрын
አሜን ያጽናአነ በንተ ርትእት ሃይማኖት
@tsegayemekedes
@tsegayemekedes 6 күн бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን ውድ እህታችን ከአንቺ ብዙ እንማራለን የኔ ቆንጆ 🥰
@kefasemeon
@kefasemeon 5 күн бұрын
አሜን ❤
@mengistabebaw311
@mengistabebaw311 6 күн бұрын
በርቺ እህታችን
@meronhailu3820
@meronhailu3820 6 күн бұрын
በርቺ የኔ እህት
@yoseph3397
@yoseph3397 6 күн бұрын
ውድ አህቴ እኔ የቅዳሴ ፀበል ለቆረበ ሰዎች ብቻ ነው ለሚባለው ነገር አልስማማም ሁሉንም ነገር ልክ እንደ ፈሪሳውያን መሆን አግባብነት የለውም ለምሳሌ እኔ አይኔን ያመኝ ነበር ለሊት በእንቅልፍ ልቤ ድብን አርጌ አሸዋለው እና በአይኖቼ ዙሪያ በጣም ይጠቁርብኛል እና እዬንን ማንም አያውቅም እና ሁሌም የሰንበት የኪዳን እና የቅዳሴ ፀበል ለኔ መዳኒት ሆኖኛል እና ለምን ተፈወስክ ልትሉኝ ነው ....በቃ ሁሉም አስተማሪ የራሱን ስርአትና ህግ አውጪ ሆነብን እኮ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል
@AT-rg4el
@AT-rg4el 5 күн бұрын
የቅዳሴ ፀበል የከበረ ነው፤ መደፋት፤ መፋሰስ የለበትም የሚለውን እንማር። መድሃኒትማ ነው እኮ። አይተህ ከሆነ ብዙ ሰው ፀበል ሲጠቀም በጣም ይጋፋል፤ ይሽቀዳደማል፤ ፀበሉ ሲደፋ ይታያል። ያ ደግሞ ልክ አይደለም።
@yoseph3397
@yoseph3397 5 күн бұрын
​@@AT-rg4elመልካም!! ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቀን ‡
@betelhemyemane2564
@betelhemyemane2564 5 күн бұрын
awo lk new enatem satkorb gn ye kdase tsebel tetita kecheguara beshta dnalech. endegenam "Drsane Fanuel" lay and yetameme sew ye kdase tsebel sewnetun kebto endedane ynageral
@sinishawali1473
@sinishawali1473 4 күн бұрын
የራስህን ነው ወይስ የቤተክርስቲያኗን አመለካከት ነው የምትነግረን?
@yoseph3397
@yoseph3397 4 күн бұрын
በአንዲት የቤተክርስቲያን ልጆች በምንሆነው ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እኛን እጅግ በጣም የጎዳን ነገር ቢኖር የቲዎሎጂ መምህሮች ናቸው እሺ ምክንያቱም ከመንፈሳዊነት መነፅር ሳይመለከቱት አውደ ምህረት ላይ በአባቶች እና በቤተክርስቲያናችን ህግም ስርዓት ሳይወጣለት የየግል ስብከታቸው ማማሻላይ እንዲህ አይደረግም ብቻ በማለት ሰው የሚድንበትን መንገድ ይዘጋሉ እዬን ስል' ግን የቤተክርስቲያን እና የአባቶቻችንን ዶግማና ቀኖናን ባለ መቃወም ነው ምክንያቱም እኛ የክርስቶስ ነን በሱ የምንድንበትን የሆነውን ሁሉ ብንጠቀም አምላካችንም ምህረቱንና ፈውሱን ይሰጠናል ... በዚህ አጋጣሚ በአንድ የቤተክርስቲያን ታሪክ ላይ አንዲት እናት ሁለት ልጆቾን ሳይጠመቁ እንዳይሞቱባት ስትል በገዛ የራሳ ደም እንዳጠመቀቻቸው ስንቶቻችን እናውቃለን...እሺ እዬ እንግዲህ ምን ልትሉት ነው ????
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 5 күн бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው መጽናትን ይስጥሽ! አንችን ስመለከት ራሴን እንቃለሁ:: እግዚአብሔር እንደ አንቺ መረጋጋትን እንዲያድለኝ ጸልይልኝ::
@user-dl1ht3ox7f
@user-dl1ht3ox7f 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Darlingtonelectrics
@Darlingtonelectrics 6 күн бұрын
በነገራችን ላይ እንደኛ ኢየሱስን የሚያመሰግን የለም ዝም ብሎ ኢየሱስ ጌታነው አያዋጣም
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 6 күн бұрын
በትክክል።
@lidiyat
@lidiyat 5 күн бұрын
ሃኒየ እህቴ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@BrhenaAbate
@BrhenaAbate 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@MechaledestaDesta
@MechaledestaDesta 5 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ሃፍትና ንፈቲ ኣምላክ ምስ ኩሉና ይኩን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 күн бұрын
ውይ ሀንዬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏
@brown-ge4hl
@brown-ge4hl 6 күн бұрын
አሜን
@world6284
@world6284 6 күн бұрын
Abaytu be beyteh lemenor abkan🙏🙏🙏
@DeguAlemayehu
@DeguAlemayehu 5 күн бұрын
እህታችን እግዚአብሔር ፋፃሜሽን በቤቱ ያድርግልን
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 5 күн бұрын
ሃኒዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ❤❤❤
@WongelawitbirhanuTaye
@WongelawitbirhanuTaye 6 күн бұрын
Haniye alebabesish betam yamiral kalaschegernish libsochishin bitasayin
@tekoandgameschannel1783
@tekoandgameschannel1783 6 күн бұрын
Amen Qale Hwotni yasemani Etash❤️❤️
@eyrusalemadane2155
@eyrusalemadane2155 5 күн бұрын
ሃንዬ በርችልኝ
@yohanesmekbib1101
@yohanesmekbib1101 5 күн бұрын
ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ እህት ዓለም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gechtube2034
@gechtube2034 5 күн бұрын
መስቀል አስረዝሞ ስለማድረግስ ምን ታስቢያለሽ ሐኒቾ?
@fafiowal4968
@fafiowal4968 6 күн бұрын
Selam lachi yhun sis alebabeshin iwedewalew ketybet
@yrgg1047
@yrgg1047 6 күн бұрын
Wude betam teru temarta new yeganhubet berchi egzbiher yesateln 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 4 күн бұрын
ሃኒሾ እንዴት ነሽ ስላም ነሽ ባለፈ እመትአሜሪካ መጥተ አግኝተ አያቼሽነበር ኢትዮጵያ እንዴት ነው
@user-zi9do1yg6y
@user-zi9do1yg6y 6 сағат бұрын
ይባርክሽ
@getachewasamenew1741
@getachewasamenew1741 5 күн бұрын
KIDUS KIDUS KIDUS EGZEABEHR YEBARKEN YEKEDESEN YETEBKEN !!!💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Sepra_tube
@Sepra_tube 6 күн бұрын
❤🎉
@seluselina5328
@seluselina5328 6 күн бұрын
የ መኣድ ስራት የሚሎው መጽሃፍ ክየት ይገኝል?
@comceill6635
@comceill6635 6 күн бұрын
❤🙏
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 6 күн бұрын
ሃኒ ❤
@jonathandyer5896
@jonathandyer5896 6 күн бұрын
As always, we apprecilove the profound works you're doing in IGZABIER name. Keep purging out the evil of this time. 🔥
@ermiasalex9318
@ermiasalex9318 5 күн бұрын
❤❤❤
@FTZ29
@FTZ29 6 сағат бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@tenetgerechal5546
@tenetgerechal5546 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@kiflugultineh9254
@kiflugultineh9254 6 күн бұрын
በርቺ ፣ ዶግማና ሥርዓት ለይተሽ ተገንዘቢ፣ ዶግማ ወይም ዕ ም ነ ት ብቻ ነው የማይሻሻለው ። ሥርዓት ግን እንደ ጊዜውና እነደ ሁኔታው በሲኖዶስ የሻሻላል።ዕምነትሽን አጽኚ።
@netsolo8225
@netsolo8225 6 күн бұрын
ሀንዬ ለምንድን ነው እህት ወንድሞቼ የማትይው? እነሱም እኮ እንደ እህቶች ሁነው የቁንጅና ሳሎን ገብተው ቅንድባቸውን ይቀነደባሉ ሜካብ ይጠቀማሉ ሌላም ሌላም ሊስትሮች ህፃናት ልጆች ጥፍር ቀለም ተቀብተው በአይኔ አይቻለሁ
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 6 күн бұрын
😅😅😅 እውነት ነው። አስተካክላለሁ። hahaha
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meleseworku4491
@meleseworku4491 5 күн бұрын
Tnx
@solomonm.s.298
@solomonm.s.298 6 күн бұрын
100/100%🦜🦜🦜🇨🇬🙏
@dopeman1356
@dopeman1356 4 күн бұрын
Yegebat Set
@user-zi9do1yg6y
@user-zi9do1yg6y 6 сағат бұрын
የክርስትያን ፊት አሁን አገኘሁ
@netsolo8225
@netsolo8225 6 күн бұрын
እረ እህ ሰው ቢልልልልልልልልል ሲል ለካ ለBellllll አሉት ለ ቤል አትኑር አለ የምንኖረው ሁሉ ለሰይጣን ነው የምንኖረው እያመለክን ነው ማለት ነው
@netsolo8225
@netsolo8225 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሙት ነው የሚለው የቁርባን ፅሎትን የጠጣ
@gdghtyy9348
@gdghtyy9348 5 күн бұрын
ምን ማለት ነው አልገባኝም😢
@netsolo8225
@netsolo8225 5 күн бұрын
የቅዳሴ ፅበል እመሬት ማፍሰስ ቀርቶ ካልቆረብክ መጠጣት አይፈቀድም ብትሞት ይሻላል ይላል እግዚአብሔር ማለቴ ነው ክልክል ነው ከቆረቡት በስተቀር መጠጣት
@surafelwalelgni7424
@surafelwalelgni7424 6 күн бұрын
እኔ አሁን ወደውጭ ለመሄድ አንዳንድ ነገር ጀምርያለሁ ምን ትመክሪኛለሽ እህቴ🙏
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 6 күн бұрын
የእግዚአብሔርን ፈቃድ ጠይቅ ወንድሜ።
@surafelwalelgni7424
@surafelwalelgni7424 5 күн бұрын
@@HannaZeEthiopia እንዴት አድርጌ ..
@melen5742
@melen5742 5 күн бұрын
ሱባኤ በመግባት
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 6 күн бұрын
This is the video that You start with a like
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 6 күн бұрын
Aww thank you 🤍🥰
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 6 күн бұрын
@@HannaZeEthiopia ❤❤❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 6 күн бұрын
በገጠር ሴት ልጅ በአምስቱም ጣቷ ወጥ ማጥቀስ አትችልም የቀለበት ጣቷና የማርያም ጣቷ በጭራሽ አይነካቸውም በፍጹም ነውር ነዉ
@ny8hh
@ny8hh 6 күн бұрын
ምክንያቱን ቢነግሩን
@mzb6106
@mzb6106 6 күн бұрын
❤❤❤
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 14 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 26 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 78 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
እኛም ጥያቄ አለን::
21:42
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 9 М.
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 32 М.
ማመን አቃተኝ, የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጉድ
26:42
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 24 М.
መነኮሳት
19:15
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 4,4 М.
7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ
1:25:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 31 М.
ጭፈራ ቤት ሰይጣንን ማምለኪያ ቤት ነው::
16:42
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 17 М.
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 6 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 9 МЛН
Бросила дочку и мужа 🤯
0:35
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,4 МЛН
В поисках семьи😢😱
0:56
Следы времени
Рет қаралды 6 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3 МЛН
Арестовали наглых мошенников 🤯
0:52
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 4 МЛН