Пікірлер
@DawudMalikamu
@DawudMalikamu 16 минут бұрын
አራጅ ማን ነው ጭካኔው ማን ነው እረደው ቁረጠው ኦያለ ማሀል ሜዳ የሚፈጽሞው የሚሰብከው የየራሱ ተግባሩ መግለጵ ማላከክ ማሳበብ አያስተምርም
@መቲግሩም
@መቲግሩም Сағат бұрын
የጴንጤ ችግሩ መፅሃፍ ቅዱስ ተርጉማ ያስቀመጠችን ኦርቶዶክስ ኢክርስቲያን አድርጎ እኛ ብቻክርስቲያን ነን የሚሉት እነሱ ኦርቶዶክስን ሳያውቋት ጨለማ ጨለማ ይላሉ እኔም እግዚአብሔር ረድቶኝ ነው ወደ እምነቴ የተመለስኩት ኦርቶዶክስ ስርስቶስን አትሰብክም ሲሉ በጭፍን ልወጣ ነበር ለካስ ኦርቶዶክስ እየሱስን የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ ብላ ነው አብርታ የምትሰብከው
@መቲግሩም
@መቲግሩም Сағат бұрын
እህቴ ማንም ኦርቶዶክስ የ እየሱስ ስም የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ የሚናደድ የለም ችግራችሁ ዙራችሁ ዝራችሁ ኦርቶዶክስ ላይ ፊጥ ስለምትሉ ነው አንች እያልሽ ያለሽው ዝም ብላችሁ አግበስብሱ ነው? ለዛ ኮነው ያንች ቤተ እምነት የተፃፈ የመመሪያ ህግ ስለለለው ከናይጀርያ የመጣን የጥንቆላ ልምምድ በክርስቶስም ሲነግዱም አሜን በሉ እያልሽ ነው
@efm5429
@efm5429 3 сағат бұрын
መናፍቃን ግን ነገር የማጣመም ነገር ፍፁም ስህት ነው የ አምላካችን የመዳኒታችን የ እየሱስ ክርስቶስ ስም ሲጠራ የሚናድ ማንም የለም እራሳችሁ ሰዉን ለማሳት የምትጠቀሙበት ነዉ እንጂማ እንደ ኦርቶዶክስ እየሱስን በፍፁም ፍቅር እና እምነት ያውም ከወሬ ባለፈ በተግባር የሚያመልክ የለም ዝም በሎ ስሙን መጥራት ብቻ አማኝ አያደርግም ብቻ እህት ወንድሞቼ ሰከን ብለን እናስተውል!!!
@armesa-mf2mb
@armesa-mf2mb 3 сағат бұрын
Wengelu yegebash aymeslegnm enama anbbi
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 4 сағат бұрын
ምንም ቢሆንስውን ለማስደስት አትናገሪ መፅሐፍ ቅዱስን ብቻ ይሁንልች
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 4 сағат бұрын
እኔ ዛሬ በእውነት አንድ ነገር ልናገር በምድሬ ላይ ያለሁ ነውጥ ሁሉ ለምን የአእየሱስ ሰም ለም ተጠራ በለው ነው ግን ምንም ቢሆን ውሸት ውሸት ነው ክርስቶስ ግን እውነት ሰለሆነ የሚያሸንፈው ይታወቃል ጌታ ይባርክች
@seareagazi
@seareagazi 5 сағат бұрын
ለምን እንደሆነ ኣላቅም ኣሁን ኣሁን ሀሳቦችሽ እየመሰጡኝ ነው keep it up sis
@menbereadenew5825
@menbereadenew5825 6 сағат бұрын
የኢዮጵያ አርቲስቶች መች ይሆን ከፖለቲካ እና ከሃይማኖት ለራሳቸው ምክንያቱም አርቲስት የሕዝብ ስለሆነ
@AbuSancho-o1q
@AbuSancho-o1q 7 сағат бұрын
አዳም ባዩ ምንድነው የምታወራው እናውቅሀለን ኮተቤ ሰፈር ነው እንደዚ አይነት ነገር ኮተቤ ላይ የለም ተፈነካክተህ ጭንቅላቱ ከተፈነከተ እንደምትሞት ተነግሮህ ነው ጴንጤ የሆንከው አታጋን ወረኛ ነህ
@TomM-ex9jc
@TomM-ex9jc 7 сағат бұрын
ኣንድ ነገር ብናስታውስ ጠቃሚ ይመስለኛል። የጸረ ክርስቶስ መንፈስ ክርስትያኖችን ኣይወድም በመስቀል የተሰራው ስራ የምታምን ከሆነ የትኛውን ቤተእምነት ሁን ሊገድልህ ነው የሚፈልገው ብሊብያ በረሃ እንደሆነው። ክርስትያኖች መተባበር እንጂ መሰዳደብ ሆነ መለያየት ዋጋ ያስከፍለናል። በፍቅር እንኑር።
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 8 сағат бұрын
ሜሎስ መውደዴ ከእርጋታህ ይጀምራል ! በ " እናፈርሳለን " ደግሞ ለዘመናት ተከምረው እውነት መስለው የተቆለሉ የስህተት ትምህርቶችን የምትደረምስበት እጥር ምጥን ያለው መርሃግብር ደግሞ እጅግ ድንቅ ነው !!! ወንድሜ ብሩክ ነህ ! ❤❤❤
@yohanesaddis6613
@yohanesaddis6613 8 сағат бұрын
አንቺ እግዚአብሔርን የመጥራት ምን ብቃት አለሽ መንግስቱንስ ከነ ግሳግስሽ ነው የምትወርሽው እሚታለል እግዚአብሔር አለዴ የፀጉርሽ ቀለም የአፍሽ ቀለም የጥፍርሽ ቀለም አለባበስሽ ሱሪሽ ይህ ሁሉ ቤልሆርን ነው የሚገልፀው እግዚአብሔርን የሚገልፅ አንድ ነገር በአካልሽ ላይ አላየውም ሴጣን ነው የሚናደደው ትያለሽ ተሸክመሽው
@GenanawMezgebu-xn1sw
@GenanawMezgebu-xn1sw 7 сағат бұрын
Ante nesu neke ateyat yelelebet esu yewgerat men metefo awerach
@seblewongeledenekeadraro8774
@seblewongeledenekeadraro8774 6 сағат бұрын
Antes yemefered men bekat alehe???!!!!! Enqwa ferd bejehe alhone!!!!!
@saraabrham123
@saraabrham123 4 сағат бұрын
ዐይባልም እግዚአብሔር ነው አፅዳቂም ኮናኝም,አትመፅደቅ
@saraabrham123
@saraabrham123 4 сағат бұрын
ዐሀ ቀሚስ ማሥረዘም ውጫዊ እይታ ከመቸ ወዲህ ነው ፅድቅ ሆኖ የሚያውቀው,መጽሀፉን በጥንቃቄ አንብብ
@yohanesaddis6613
@yohanesaddis6613 4 сағат бұрын
@saraabrham123 ህግ ቢያፈርሱ ሞት ተፈጥራል ይላል መፃፍ ስለ ውጫዊ እይታ አደለም የምናወራው አንቺ ገና እዛ ላይ ነሽ የፍፃሜው ሰአት ነው ወደፊት ተራመጅ
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 8 сағат бұрын
ሳስበው ግን ካንቺ የ10 ዓመት ህጻን ልጅ ጥሩ አስተውሎ መናገር ሳይችል ይቀራል ብለሽ ነው? You are so one dimension እኮ፡ Consequence የሚባል ነገር የማታውቂ እንጭጭ ስለሆንሽ በውነት እንደተማረ ሰው ማውራት ስለማትችዪ ባታወሪ ይሻልሻል! አንቺኮ ነሽ ሁል ጊዜ Mis understood የምትሆኚው፡ ምስኪን ስታሳዝኚ!
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 7 сағат бұрын
U must born again bro .ke afeh yemita kale antes man yewekelale.ante gar yelem beleh tasebaleh.eski rasehen eye.
@mesiamha5248
@mesiamha5248 8 сағат бұрын
አስቱዬ ተባረኪ እውነትን በፍቅር ስለተናገረሽ ክርስቲያን ነን ብለው ክርስቶስን ከመቃወም በላይ ትልቅ ውድቀት የለም።
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 8 сағат бұрын
God bless you Mr.Wendimu for revealing and surfacing the truth. My people perished because of lack of knowledge seems coming to end.knowledge has increased,conxpiracy no more acceptable.
@LeEthiopiaLijoch
@LeEthiopiaLijoch 9 сағат бұрын
ዶ/ር አብይ የወደብ ሃሳብ ሲያነሱ ቅሞ ነው ወይ ካልሽ በህዋላ ፖለቲካ ማቆምሽ አሪፍ ነው፣
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 8 сағат бұрын
😂😂😂 ካሁን በኃላ ብታወሪ ቂጥሽን አስበዳሻለሁ ስላላት ነው!
@saraabrham123
@saraabrham123 4 сағат бұрын
ዕስቲ ዘወር ሰው አምላኪዎች
@VoicefortheVoicelesss
@VoicefortheVoicelesss 11 сағат бұрын
Bekt nh
@samuela.7383
@samuela.7383 13 сағат бұрын
The government will not allow independent investigators to find out who killed the poor guy.Why????
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 16 сағат бұрын
This guy called ibsa is Amhara mercenary just like Tadios Tantu. Oromo has been subjected to such behadings rapes murders evictions burnning since mid 1860 by the ortho Amhara facists and their Naftenas like Wondimu Ibsa . He tries to play innocent.
@MamoSeifu-l6e
@MamoSeifu-l6e 17 сағат бұрын
ትልቅ ትንታኔ !!!! የሚገባው ይግባው!!!!
@getachew188
@getachew188 23 сағат бұрын
መምህር አብይ እስከመጨረሻ ፀንተው ሲባል በእምነት እንጂ በስራ አይምሰልዎት በስራ ብለው ካመኑ ይሞክሩት ስጋ ለባሽ መሆንዎን ዘነጉትሳ
@getachew188
@getachew188 23 сағат бұрын
ሰው ለመዳን በእየሱስ በቀር ሌላ ምንም የለም
@berhan5743
@berhan5743 Күн бұрын
27 Amet chelema Neber Ena Ahun Ethiopia mebrat Eyeberalachu New Genna 🤫
@ashenafigebreyes3657
@ashenafigebreyes3657 Күн бұрын
Brhanu and belet are pp party.
@getmer5301
@getmer5301 Күн бұрын
ድንቄም የሠብአዊ መብት ተሟጋች ! ሀሌታው ሚዲያ ይህንን የሁለት ተቃራኒ ዓለም ሠው ይህን ሹመት ሰጥቶ አሥሬ የሚያስለፈልፈው የዓላማ ተመሳሳይነት ስላለው ብቻ መሆኑ ከማንም የተሠወረ አይደለም።ይሄ ሠው እኮ የደርግ ከፍተኛ ደጋፊና ሠላይ ጭምር የነበረ ሲሆን በአንድ ወቅት ኦነግ በሌላ ወቅት ደግሞ ኦፌኮ ሆኖ ሲገለባበጥ የነበረና ዛሬም የበግ ለምድ ለብሶ የሆነውንና ያልሆነውን የሚቀባጥር ተኩላ በመሆኑ በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ የሚጠላ እበላ ባይ ሆድ አደር ነው። የተጨቆነ ሕዝብ ከጨቋኝ ገዢው ነፃ ለመውጣት የሚያደረገውን ትግል የሚያወግዝ ሠው ከጨቋኙ ወገን ልዩ ተልዕኮ የተሠጠው መሆኑን የሚያሳይ ነው።
@hanogintube660
@hanogintube660 Күн бұрын
እኔ ግን የወንጌል አማኝ ብሆንም ከእኛ የተወከለው ወንድም ንግግሩ ትክክል አይደለም 🙏
@AbduHussein-u7z
@AbduHussein-u7z Күн бұрын
ልጆችህ ከማህበረሠቡ ጋር ሲቀላቀሉ ሞራላቸው አይነካም ወይ?
@ModNes-m3g
@ModNes-m3g Күн бұрын
ክሪስትያን የሚል መፃፍ ቅዱስ ላይ የለም
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Күн бұрын
እልልልልልልልልል
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Күн бұрын
እልልልልልልልል
@NanoGOD-h5l
@NanoGOD-h5l Күн бұрын
እልልልልልልልልልል አሰይ
@michaelwaregay826
@michaelwaregay826 Күн бұрын
እርማት ፡ ልሳን = ቋንቋ / ምላስ ማለት ሲሆን አንደበት ግን ከአፍ የሚወጣ ትርጉም የሚሰጥና የሚደመጥ ንግግር ማለት ነው። ምሳሌ- አንደበተ ርቱዕ /አንደበቱ ተዘጋ/ አንደበቱን የማይገታ እንዲሉ ! ለማንኛውም መጽሐፍ እንደሚል----- " ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤........... " (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4:11) ከእግዚአብሔር ቃል የወጣ /በቃሉ የማይደገፍ እምነትም ሆነ ልምምድ አደገኛ ነው። " ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።" (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:16) "ወንድሞች ሆይ፥ በአእምሮ ሕፃናት አትሁኑ፤ ለክፋት ነገር ሕፃናት ሁኑ እንጂ በአእምሮ የበሰሉ ሁኑ።" (1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:20) ....በርግጥ የዘመኑ ልሳን የመላይክት ቋንቋ ነውን ???
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ Күн бұрын
አፋጄ የቆየ ነው ቪዲዮው ልጁም አልታረደም አንተ አራጋቢ ኧሰቲ አታራግብ ሰዎቹ ቀርበው ተጠይቀዋል
@WubanchAsefa
@WubanchAsefa Күн бұрын
ምን ሆናነው የሞተችው
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Күн бұрын
ቸሩ መድሃኒዓለም ይክበር በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ይህን ለመመስከር ምንም ሳታመነታ መነሳትህ ጀግና ያሰብከውን ከማሳካት ወደውሃላ እንዳትል እንዳትፈራ ሰው ቢገልህ ስጋህን እንጂ ነብስህን ማን ሊነካት በርታ ወንድሜ በቀሪውን ጊዜ እግዚአብሔር በደስታ ያኑርህ በርታ
@danieldesta-ig8rj
@danieldesta-ig8rj Күн бұрын
Thanks Abba GG egzhabher yebarkot
@dawiteBerhane
@dawiteBerhane Күн бұрын
Are adame atewashi ante gulbe neberke betereke nehe demome busti alneberkeme bedenbe tawekegaleke gulbe neberku telalehe ende asfekedehe neber bega sefer yemetalfew derome endezi neber be weshet yemetazenanaghi
@vandam-h9v
@vandam-h9v Күн бұрын
Albedam biloh new busti alneberkim yalkew?
@molukito4876
@molukito4876 Күн бұрын
መርጌታ የእግዚአብሔር እውነት የገባቸው ሰው ናቸዉ እባካችሁ ኦርቶዶክሶች ስሟቸ መርጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 Күн бұрын
ኸረ የህዝብ ያለህ ኸረ ተአምር ነው ያለንበት ዘመን
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 Күн бұрын
ለሁሉ ነገር መንሴው መውደቁ የደረሰው ብልፅግና ነው ።
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Күн бұрын
የኢትዮጵያ በለውጥ ፈላጊ በመንግስቱ ንዋይ መፈንቅለ ስንቶች ባለስልጣናት አልቀዋል 2ኛው እልቅት በብዙ መጠን በመንግስቱ ኃ. ማርያም ተደገመ 3ኛው በኢህአዲግ ተሰለሰ
@sanyidtarfa
@sanyidtarfa Күн бұрын
Thank you Abba GG
@Fathima123-e8i
@Fathima123-e8i 2 күн бұрын
እደት እረያሳፈራል ሀገረችንን ለማጥፋት የተነሣነገረነው ሆንብሎ የተደረገነገረነው ያሳዝነል😢😢😢
@hlinagirma178
@hlinagirma178 2 күн бұрын
የብሔር ፓለቲካ በህግ መታገድ አለበት❤( ትክክለኛ አባባል)
@hlinagirma178
@hlinagirma178 2 күн бұрын
የችግራችን መሠረቱ መሀይምነት ነው
@TigistDeneke-g6g
@TigistDeneke-g6g 2 күн бұрын
Geta ydereselen
@woine123
@woine123 2 күн бұрын
አይ ወገን እግዚአብሄር ያትርፋችሁ:: ከመታረድ የተረፍት በእርስ በእርስ ጦርነት መተላለቅ እሱ ሳይበርድ! መሬት መንቀጥቀጡ በላይ በላዩ ጎርፍ, አልበቃ ብሎ ሰሞኑን ደሞ በእሳት እግዚኦ የመአቱ ብዛት ኧረ ማረን!
@selammamo7138
@selammamo7138 2 күн бұрын
ሰማዕቱ እባክህ ኢትዮጲያን ታደጋት
@zj2164
@zj2164 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ወደ እግዚአብሔር አምላክ እጆችሽን አንሺ። ምን አይነት ሰይጣን ነው? እንደዚህ አይነት ጉድ ተሰምቶ አይታወቅም? ክፋ አጥፊ ትውልድ ቀልብ ግዙ በንስሐ ወደ ፈጣሪ ተመለሱ። 🙏