“ሴቶች ካመረሩ አመረሩ ነው” | “ገነት ንጋቱ ጨካኝ ነሽ ” ያስባላት ጉዳይ | ምንድነው የምትሉን? | Haleta Tv

  Рет қаралды 3,477

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 10
@temesgenabera326
@temesgenabera326 Күн бұрын
ልክ ነህ ፍቺን የምያበረታታ መልእክት ነው ያለው።
@MenbereMammo
@MenbereMammo Күн бұрын
ከጠላትነት ወዳጅ ነት ይሻላል የሚል መልክት ነዉ ያስተላለፉት ፍቺ ያለ የሚኖር ነገር ነዉ ያማለት ፍቺን መደገፍ አይደለም ለልጆች ሲባል ነዉ ሰዎቹ እኮ ግልፅ አድርገዉታል
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ Күн бұрын
ገኒ ቀዝቃዛ በቀል ነው ያስመሰላባት ሙልጌታ ያሳዝና ሁሌም እያዘነ ነው 😢 ይቅር ማለት ለምን ከበዳት ከሰው የተለየ ጥፍት አላጠፍም
@tomwoldegabriel8039
@tomwoldegabriel8039 Күн бұрын
ወይዘሮ ገነት ዩቲውብ ከፍተው የስዎችን ልብ ስብራት እያዘኑ ያቀርቡልናል ገንዘብ ለማግኘት ነው የሚስሩት ወይስ ለስዎች ባለት ሀዘኔታ ይህ ከሆነ መፅሀፍ ቅዱስ ስንት ግዜ ይቅር ልበል ብሎ ለጠየቀው ደቀ መዝሙሩ 7 ግዜ 70 ብሎ ብሎ አዘዘው ባልሽ ከዚህ በላይ በድሎሽ ይሆን ተፋተሽ ወንድም ያረግሽው ይህም የለበጣ እንጂ የማስመስል ዩቲውብሽን ቆም አረገሽ እስቲ አስቢ አንቺ ለባለቤትሽ ይቅር ሳትይ በልቡ እያለቀስ ሌላው እንዴት ልትረጂ አስብሽ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Күн бұрын
የትዳር ምንጩ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሰው ፈቃድም አይደለም ሁለታችሁም እግዚአብሔርን ብትፈሩ ጥሩ ነው ባልየው ባል መሆኑን አጣጥሎ ወንድም ለመሆን ይጥራል ሚስትየው እህት ለመሆን ትሞክራለች ሁለቱም የእግዚአብሔርን ሕግና ስርዓት ንቀዉ ለወለዷቸው ልጆች እንኳን ምሳሌ መሆን አልቻሉም ማፈር ሲገባቸው በአደባባይ ወጥተው የልጆቼ እናት የልጆቼ አባት ይባባላሉ ትልቅ ነውር ነው እግዚአብሔርን እንደበደላችሁ ማወቅ አለባችሁ ትላንት የዘራችሁት ዘር በልጆቻችሁ ላይ በቅሎ እንዳታገኙት እፈራለሁ እንደሳቁ ሁልጊዜ መኖር የለም
@lemlemw2256
@lemlemw2256 Күн бұрын
እኔም ሃሳቡን እጋራለሁ
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase Күн бұрын
ተበድላለች ብዙ ነገር ሁናለች ወጣት ሆነዉ ተዋደዉ ተፋቅረዉ ኑረዉ ነበር ስለተበደለች ተወችዉ ሴት ካመረረች አመረረች ነዉ ብዙ ነገር ሁናለች ስለማታወራዉ እንጂ በእርግጥ ጥላቸዉ ከአቅም በላይ ባይሆን ልጆቻቸዉ ባስታረቃቸዉ ነበር በፍች እንዴት ጠንካራ ጎበዝ ጀግኖችንም ልጆች ለማሳደግ እንደሚቻል ማሳያ ነዉ ጠንካራ ጎበዝ ጀግና እናት ነች ለልጆቿ ጥሩ ነገር ነዉ ያደረገችዉ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Күн бұрын
@@ELizazemenekase አይባልም ሴት ካመረረች አመረረች ነው ምን ማለት ነው በደልን እየቆጠርን መኖር ይሻላል ? ይቅርታን እኮ ከክርስቶስ ነው መማር ያለብን ክርስቲያን ነን ካልን እኛን ጠላቶቹን አመፀኞችን አይደለም እንዴ ከሰማይ እኛን ፈልጎ ህይወቱን ነፍሱን ሰቶ አይደለም እንዴ ክርስቶስ ነው የህይወት ሞዴላችን የእኛ ስሜትና ፈቃድ ወይም የቄሱ የፓስተሩ ህይወት አይደለም ምሳሌ የሚሆነን ምህረት እንደተደረገለት ሰው ከገባን ምህረት ማድረግ አለብን አባታችን ሆይ ፀሎት የምንፀልየው የበደሉንን ይቅር እንደምንል እያልን አይደለም እንዴ በየለቅሶው በየቤተክርስቲያኑ የምንጮኸው ይቅር ካላልን ይቅር አንባልም
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Күн бұрын
@@ELizazemenekase አይባልም ሴት ካመረረች አመረረች ነው ምን ማለት ነው በደልን እየቆጠርን መኖር ይሻላል ? ይቅርታን እኮ ከክርስቶስ ነው መማር ያለብን ክርስቲያን ነን ካልን እኛን ጠላቶቹን አመፀኞችን አይደለም እንዴ ከሰማይ እኛን ፈልጎ ህይወቱን ነፍሱን ሰቶ አይደለም እንዴ ክርስቶስ ነው የህይወት ሞዴላችን የእኛ ስሜትና ፈቃድ ወይም የቄሱ የፓስተሩ ህይወት አይደለም ምሳሌ የሚሆነን ምህረት እንደተደረገለት ሰው ከገባን ምህረት ማድረግ አለብን አባታችን ሆይ ፀሎት የምንፀልየው የበደሉንን ይቅር እንደምንል እያልን አይደለም እንዴ በየለቅሶው በየቤተክርስቲያኑ የምንጮኸው ይቅር ካላልን ይቅር አንባልም
@MessiFan2023Official
@MessiFan2023Official Күн бұрын
ገኒ ከልጆችሽ አባት ታረቄ ታምራላችሁ አንድ ሁኑ ምሁር ባልሺን ይቅር በይዉ ይሻልሻል
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 56 МЛН
The Singing Challenge #joker #Harriet Quinn
00:35
佐助与鸣人
Рет қаралды 34 МЛН
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 1,9 МЛН
Triple kill😹
00:18
GG Animation
Рет қаралды 18 МЛН
አባቴ ቢሆን ብዬ ተመኘው!
20:41
Zebiba Girma
Рет қаралды 140 М.
HELP!!!
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 56 МЛН