KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Inspire Habesha
እንኳን ወደ ኢንስፓየር ሐበሻ በሰላም መጣችሁ። እዚህ ስላየኋችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። በዚህ ቻናል የተለያዩ ትምህርታዊ ቪዲዮዎችን ታገኛላችሁ።
10:48
ልጆች እራሳቸውን እንዲወዱ ምን እናድርግ?
Жыл бұрын
15:06
ከወጣት ልጆቻችን ጋር ጭቅጭቅ ለማቆም መፍትሔ
2 жыл бұрын
7:17
እኛ በምንም አይነት ስሜት ውስጥ ብንሆንም ልጆቻችንን እንዴት ደስተኛ አድርገን እናሳድጋቸው!
2 жыл бұрын
9:19
በህይወታችን ስኬታማ እንድንሆን ከምን አይነት ሰዎች ጋር ጊዜ እናጥፋ
2 жыл бұрын
3:41
ጠዋት ከእንቅልፍ ስንነሳ የሚመጣ ድብርትን ለማጥፋት መፍትሔ
2 жыл бұрын
7:33
ከልጆች መጥፎ ፀባይ ለሚማሩ መፍትሔ
3 жыл бұрын
7:34
ለህሊናችን ስንኖር ...የምወደው የተፈጥሮ ህግ
3 жыл бұрын
11:56
በግትርና አልበላም በሚል ልጅ ጭንቅላታችሁ ለዞረ ወላጆች ሁሉ
3 жыл бұрын
8:08
አውቆ የሚያጠፋውን ልጄን ምን ላድርገው?
3 жыл бұрын
0:37
የህይወት ትርጉሙ ምንድነው?
3 жыл бұрын
9:47
ትዳራችን በአንዱ ልጃችን ምክንያት ሊፈርስ ነው
3 жыл бұрын
12:57
ጥሩ እናት ለመሆን...
3 жыл бұрын
8:13
በትዳር ውስጥ የሶሥተኛ ወገንን ጣልቃ ገብነት ለማስቆም
3 жыл бұрын
14:26
የልጆችን በራስ መተማመን የሚያጠፋ ነገር ያየሁት
3 жыл бұрын
19:54
ቢዚ እናቶች ልጆቻችሁ አደጋ ላይ ናቸው
3 жыл бұрын
13:20
በሰዎች ዘንድ መወደድን ለማትረፍ 7 መሰረታዊ ነጥቦች
3 жыл бұрын
12:39
ልጄ ትምህርት ስለማይገባው እንጮኽበታለን! መፍትሔ ስጪኝ!
3 жыл бұрын
10:09
የሠርግ ድግስ አስፍላጊ ነው?
3 жыл бұрын
20:54
ስለ ድብቁ ህሊና አይምሮ ክፍልን (subconscious mind) በተመለከተ ጥያቄና መልስ
3 жыл бұрын
6:45
ማማረር ምንም አይጠቅመንም
3 жыл бұрын
9:56
አስተዳድጌ እራሴን እንድጠላ አድርጎኛል እንዴት እራሴን መውደድ እችላለሁ?
3 жыл бұрын
22:49
ንዴትን በብልሃት የመምራት ጥበብ ለእናቶች
3 жыл бұрын
18:19
በቀላሉ አይምሯችሁን የምትገዙበት ሚስጥር ("From your thoughts to your destiny" by Lao Tzu explained)
3 жыл бұрын
16:12
የስኬታማ ህይወት አንድ ዋና ሚስጥር!
3 жыл бұрын
11:03
በልጆች መሃል ስለማዳላት ጓደኛዬጋ ሄጄ የገጠመኝን ላካፍላችሁ
4 жыл бұрын
22:28
አሉታዊ (negative) ሐሳቦችን ከአይምሯችን የምናሶግድባቸው 7 መንገዶች
4 жыл бұрын
11:56
ድካማችን ሳይከፈለን አይቀርም - ስለናፈቃችሁኝ አጭር መልዕክት
4 жыл бұрын
10:02
ሰው ሲናገረኝ ዝም ቢዬ አለቅሳለሁ! እንዴትስ ማቆም እችላለሁ? ለአድማጭ የተሰጠ መልስ
4 жыл бұрын
25:08
በጭንቀትና በፈተና ጊዜ ተስፋ እንዴት ይኑረን?
4 жыл бұрын
Пікірлер
@myaccountS-h7w
Күн бұрын
Yet tefash gn beselam new ❤
@birhanjommy
5 күн бұрын
ይህች ልጅ ግን በቃ በዚሁ ቻናሏን ዘጋችው ማለት ነው?
@InspireHabesha
2 күн бұрын
ይመስላል አይደል! ትምህርት ጀምሬ ከስራ ጋር ጊዜ ጠፍቶ ነው🤗
@birhanjommy
2 күн бұрын
@@InspireHabesha መልካም፣ በስኬት የተሞላ ይሁንልሽ!
@fetimohamed2995
9 күн бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ በናትሽ እርጂን ጭንቀት እና ፍራሀት አለብን በጣም
@InspireHabesha
2 күн бұрын
ቪድዮው ላይ የሰጠሁት ሃሳብን ተጠቀምሽበት?
@fatumaenders5126
23 күн бұрын
Thanks
@ShitayeMekonnen
Ай бұрын
I❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢❤❤❤
@ShitayeMekonnen
Ай бұрын
Aynee birk beyieliggnn🎉🎉🎉🎉
@FoziyaMohammed-c3l
Ай бұрын
ጥሩ ነው ተመችቶኛል በጣም ግን እኔ በፍቅረኛየ በጣመም እቀናለሁ የት ነህ ከማን ጋር ነህ እረ ብዙ ነው ከዚህ ስሜት ልወጣ አልቻልኩም ምን ላድርግ
@InspireHabesha
2 күн бұрын
ምንድን ነው ችግሩ? በራስሽ ጉዳይ ቢዚ ብትሆኝ ይጠቅምሻል
@KalkidanAdmasu-q8m
Ай бұрын
ሠላም ቪዲዮሽ ቆንጆ ነው እና የኔልጅ 7 አመት ለመሆናት ነው 1ኛ ክፍል ናት ከአባቷ ጋር አትኖርም እና ትንሽ በህሪዋ ይለዋወጣል
@InspireHabesha
2 күн бұрын
በርቺ ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም
@tami-youtub
Ай бұрын
ሰቴር አሉታዊ እደብራሹ አሁንታዊን አብራር
@christinafikru8665
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SurprisedButterfly-il8zi
Ай бұрын
Now end of 2024 how are you Ayni since 2019 i am your follower your lesson helped me a lot ❤ God Bless you with your family too. Thank you Again
@InspireHabesha
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በርቺልኝ🤗🤗
@ابوبلال-ع7ط
Ай бұрын
በምን አይነት መንገድ ና ልምድ የድብቁን የኣእምሮ ክፍል ማስፋት እንችላለን። እና የድብቁን የአእምሮ ክፍል ባህሪያት ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል።
@InspireHabesha
Ай бұрын
የድብቁ ህሊና ባህርይ ነገሮችን ሳያስብሰለሰል የተሰጠውን መቀበል ነው:: የሚቀበለው ስሜታዊ መልእክቶችን ወይም በድግግሞሽ ወደእኛ የምናስገባው:: automatically ነገሮችንም በመፈፀም ይታወቃል:: ስሜቶቻችንና ትዝታዎቻችንን በመምራም ይታወቃል:: ያለፈው ትዝታዎቻችን የአሁኑን ፀባያችንንም ይመራል:: ጥሩም መጥፎም ልምዶቻችን የሚቀመጡት እዚሁ የአይምሮ ክፍል ነው:: ትንፋሻችንን የልብ ምታችንንና ልምዶቻችንን ከንቃተ ህሊና እርዳታ ሳያገኝ በመምራትና በማከናወን ይታወቃል::
@ابوبلال-ع7ط
Ай бұрын
ለድብቁ የአእምሮ ክፍል የማንበብ ልምዳችን እንዴት እናዳብረው ?
@InspireHabesha
2 күн бұрын
ሁልጊዜ በማንበብ ልምድን ማካበት ይቻላል
@ShitayeMekonnen
Ай бұрын
Marea tebarkee 🎉
@ShitayeMekonnen
Ай бұрын
Marea tebarkeee🎉🎉🎉🎉
@BelayineshWudu
3 ай бұрын
Gobez berich
@HaregTibebu
3 ай бұрын
በናትሽ አግኝኝ ልጄ 1ናት ግን በጣም ነወ የምላትን አትሰማም አግዚኝ
@SegniofiTesfaye-z7x
3 ай бұрын
Segni
@ekramekram7569
3 ай бұрын
Teftsale bselam mw❤❤❤
@InspireHabesha
3 ай бұрын
ሰላም ነው ትምህርትና ስራ ነው ያጠፋኝ:: አልፎ አልፎ ( every 2weeks) ማክሰኞ ማታ (9 pm EST)በቲክቶክ እመጣለሁ:: አመሰግናለሁ🤗🤗
@LetensheHaylab
5 ай бұрын
Bemenfisawe ayen endet taywalshe debuqu helina
@InspireHabesha
4 ай бұрын
የድብቁ ህሊና የአይምሮ ክፍል በመረጃ ሂደት፣ እምነቶችን እና እሴቶችን በማከማቸት እና ትውስታዎችን በመያዝ ላይ ይሳተፋል። በተጨማሪም መረጃን ይከታተላል እና ወደ ንቃተ ህሊና ምን እንደሚልክ እና በኋላ ምን እንደሚከማች ይወስናል:: ይህ ልዩ የተፈጥሮ ፀጋ ከእግዚአብሔር ነው የተሰጠን:: ልንጠቀምበት ይገበናል!
@YimerSeyid
5 ай бұрын
ወላሂ ከኔሀሣብጋ ይመሣሠላል እኔም አድ የማውቀው ጓደኛየ እዳጋጣሚሁኖ የአይምሮህመምተኛሁኖካየሁትቡሀላ እኔምወደፊት እሆናለሁ በሚልሀሣብ በጣም ተቸግሬአለሁ ሌላነገርሜሠብአልቻልኩም
@danygessesse1448
5 ай бұрын
❤❤❤
@anuwarkader
5 ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@hananlegese4956
6 ай бұрын
❤❤❤
@Simon1011-n2y
6 ай бұрын
Dimits tirat???
@danygessesse1448
6 ай бұрын
እናመሰግናለን አይኒ ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብሽ ያድልሽ❤❤❤
@InspireHabesha
5 ай бұрын
አሜን❤️
@Helen-rg3kd
6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@danygessesse1448
6 ай бұрын
❤❤❤❤
@danygessesse1448
6 ай бұрын
አይኒ በጣም ነው ማመሰግንሽ የምትሰጭው ትምህርት በብዙ ቀይሮኛል ❤❤❤
@Helen-rg3kd
6 ай бұрын
Kotet ayegebame noweye!!!amesegenalehuge ayeneye
@Helen-rg3kd
6 ай бұрын
Koyeyene yezo kemegebatu befit 😂
@Helen-rg3kd
6 ай бұрын
😂😂😂🙏🙏🙏
@Helen-rg3kd
6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@helengerema5665
6 ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍
@Tesfanehfikadu
6 ай бұрын
gobez berich sistuye!!!
@InspireHabesha
6 ай бұрын
Thank you
@helengerema5665
6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@BossBoss-nx8uq
7 ай бұрын
በጣም የፍረሀት ሰሜት አለብኝ ጭንቀት እርጂኝ
@InspireHabesha
6 ай бұрын
በእምነትሽ ፅኚ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር መፍትሔ አለው:: እኔን የሚያረጋጋኝ እሱ ነው::
@BossBoss-nx8uq
7 ай бұрын
እህቴ የፍረሀትና የጭንቀት መፍትሄው ይህ ነው
@WorkalemDesalegn
7 ай бұрын
በጣም ጨንቆኛል ሁለት ትንንሽ ልጆች አሉኝ የ 1አመትና የ4 አመት፡፡ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ስልጠና መሄድ እንዳለብኝ ካልሰለጠንኩ ከስራ እንደምባረር ይነገረኛል፡፡ እኔ ደግሞ ልጆቼን ለሰራተኛ ጥዬ ለመሄድ አልቻልኩም ስሜታቸው ቢጎዳብኝስ ብዬ አስባለው ስራውን እንዳለቀው መተዳደሪያየ ነው የማደርገው ግራ ገብቶኛል ስልጠና ቦታው አዳማ ልጆቼ ጎንደር ሳላያቸው ውዬ ማደር አልችልም እባካችው መላ በሉኝ፡፡
@InspireHabesha
6 ай бұрын
ጭንቀትሽ አግባብ አለው:: ከቻልሽ ቤተሰብ ወይ እናት እህት እንዲያዩልሽ አድርጊ
@mimimimisho3953
7 ай бұрын
Ya 4 amt lije mitbadke kjinas malta telku ba gulbatu ymwsdbhwe khonsa ehita min madrg enhlalen
@InspireHabesha
6 ай бұрын
አልገባኝም ፅሁፉ
@tilahunadmasu7496
7 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህቴ የኔ ጥያቄ የማሳድጋቸው እናትና ልጆች ከኔጋር እየኖሩ ነበር አንድ ነገር ግን ተቸገርኩ እባክሽን አማክሪኝ የ5አመት ልጅ ነች አጫውታታለሁ አወራታለሁ እስማታለሁ ለልጅ መደረግ ያለበትን ነገር በተቻለኝ መጠን አደርጋለሁ እና ግን አንዳንዴ ለምን እንዲ አደረግሽ በይ እንዲ አድርጊ ስላት ታለቅሳለች በቃ ማልቀስ ትወዳለች ላጫውታት ፈልጌ ሳዋራት ድንገት ማልቀስ ትጀምራለች ብቻ ለቅሶዋ እረበሸኝ ምን ይሻለኛል ?
@InspireHabesha
6 ай бұрын
እኔ ማወቅ አልችልምጊዜ ወስደሽ ጉዳዩን አጥኚ እንድትአስረዳሽም ጠይቂያት:: ምን አልባትም እናትየዋን አናግሪያት የምታውቀው ነገር ካለ::
@kalekidanwoldesenbet8199
7 ай бұрын
Thank you. I agree with you totally ❤❤❤❤
@DagimGoa
7 ай бұрын
Subconscious mind program yideregal be kalati bayifetinim program ayideregim atibey sester/The power of word/ search adirigo mayet yichalal eyetekawomikush ayidelem ❤❤❤berich
@InspireHabesha
6 ай бұрын
አይደረግም ካልኩ ስህተት ነው መልሼ አዳምጠዋለሁ ዋናው የቪድዮው ሐሳብ እንደውም በፕሮሰስ reprogram እንደሚደረግ ለማስረዳት ነው
@WorkalemDesalegn
8 ай бұрын
አይኒ ስለደግነትሽ አመሰግናለው፡፡ በትንሽ በትልቁ ለሚያለቅስ ልጅ መፍትሄ ካለሽ፡፡
@InspireHabesha
8 ай бұрын
ሚያለቅሱ ልጆች ያው መሰረታዊ ነገር ሲጎልባቸው ነው:: የጎደለባቸውን ነገር ማሟላት:: ጥራት ያለው ጊዜ አብሮ በማሳለፍና በልጆቹ እድሜ በአግባቡ መነጋገር የመሳሰሉት ይጠቅማሉ::
@WorkalemDesalegn
8 ай бұрын
@@InspireHabesha Amesegnalew Ayniye. 4 amet honatal betinesh btiliku taleqsalech ebawa endegorf new yemiwordew min madreg endalebign chink silalegn new.
@BizuworkeNigussie-kg8rh
8 ай бұрын
Wow tebarki melkam meker new
@InspireHabesha
8 ай бұрын
You’re welcome
@assistanthome578
8 ай бұрын
አረ እህቴ እኔም በጣም ጭቀት አለብኝ መጦፎ ነገር ካየሁ ወይም ከሰማሁ እኔም እዳዛው እምሆን ይመስለኛል በጣም እጨነቃለሁ በጣም እፈራለሁ 😢
@InspireHabesha
8 ай бұрын
የሁሉም ሰው ችግር ነው የሚያስጨንቅሽን ነገር አለማየት እና በደዚህ ሃሳብ ጊዜ በመልካም ሃሳቦች መተካት ጥሩ ነው
@assistanthome578
8 ай бұрын
@@InspireHabeshaእሽ ውደ አመሰግናለሁ❤