የሠርግ ድግስ አስፍላጊ ነው?

  Рет қаралды 649

Inspire Habesha

Inspire Habesha

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 жыл бұрын
አይንየ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው አንዳንድ ሰው ተበድሮም ላረባ ነገር የሚያጠፋም አለ በጣም እናመሰግናለን አይንየ 💖👍
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Amseginalehu Rabiye
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን .... ሰርግ የአንድ ቀን ነው ትዳር ደግም የእድሜ ልክ ነው ስለዚህ አንድ ቀን ላይ (ሰርግ) ላይ ብቻ ካተኮርን ዋናውን ደግሞ ከዘነጋን ወደፊት ብዙ ችግር እና ግጭቶች መፈጠራቸው አይቀርም። ያለ ፕሮግራምም ሙሽሪት ዝምብላ ትግባም አልልም ቀለል ባለ የተወሰኑ ሰዎች ባሉበት የቃልኪዳን ስነስርዓት እወቁልን ቢያደርጉ እላለዉ። ❤❤❤
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ አይኒዬ👏👏👍
@ujjvbuhlemlemtesfayem7217
@ujjvbuhlemlemtesfayem7217 3 жыл бұрын
Wow❤🙏
@OmanOman-ob5cc
@OmanOman-ob5cc 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@Calebwoo981
@Calebwoo981 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
በቂ ገንዘብ ካለ ሰርግ ደስ ይላል ተጨናንቆ ተበድሮ ሰርግ ግን ትርፉ ጭቅጭቅ ነው ባይ ነኝ። ፎቶ ግን በጣም ወሳኝ ነው ለኔ ለልጆችም ማስታወሻ😊
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
በትክክል ሰላምዬ !
@meronfikadu4541
@meronfikadu4541 3 жыл бұрын
Hi ayinye Selam new Betikil atitifi mikirish Betam dasi yilali
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
Alehu ehete 🙏🏽
@zeewegd905
@zeewegd905 3 жыл бұрын
ሰው እንደ ቤቱ ነው ይባላል ሰርግም እንደ ኪስ ነው ካለን ደግሰን መደሰት ከሌለ የለም ነው መበደር እንዳልሽው ነው ሁሉንም ገልፀሽዋል ትርፍ የለውም ኪሳራ ነው ።
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ
@ቤዛቲዩብ-ቀ3ዠ 3 жыл бұрын
እንኳን ሰርግ ባልም ያገኛውት በስንት መከራ ነው አይኒዬ😂😅
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
😀😀😀
@selama716
@selama716 3 жыл бұрын
😂😂😂
@shimelsgisila2650
@shimelsgisila2650 3 жыл бұрын
ትልቁ ማስታወሻ ፎቶ ነው ።ሁሉቱ ብቻቸውን ፎቶ ተነስቶ ቀንኑ ከማሰብ ጀምሮ የቅርብ ሰዎቻቸውን በቁጥር ከ10 በማይበልጡ ሰዎች ማክበር ይቻላል ። እኔ ግን ቢሆን ደስ የሚለኝ የሳምንት የአስራምስት ቀን ፕሮግራም ይዞ ሃገር በመጎብኘት ጥሩ የማይረሳ ቀን ማሳለፍን እመርጣለሁ ።
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
አዉ በጣም ትክክል ብለሀል 😊
@fnoteloza2581
@fnoteloza2581 3 жыл бұрын
Please agijin lelije hule eyeshohulat new etewalew eyalku ebi alen bekidim endenegershin yelimde tegeji honku min ladrg 4 ameta new atisemanim.mata siyon lemindinew biye enadedalew please mela beyin
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 жыл бұрын
ይሄን ቪድዮ እዪkzbin.info/www/bejne/r3_Ul3iVoM13qqs
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
የብዙኃን ጋብቻ | ዘጋቢ ፊልም
27:27
Janderebaw Media
Рет қаралды 79 М.
Gissa Språket: Afrika Edition | UZU TV
14:00
UZU TV
Рет қаралды 46 М.
ጥሩ እናት ለመሆን...
12:57
Inspire Habesha
Рет қаралды 9 М.