Monaliza’s Cheerleading
2:41
2 ай бұрын
Flash Back
4:36
4 ай бұрын
Susannah
7:25
Жыл бұрын
Smart & Skating
7:53
Жыл бұрын
Cafe Jote FA
1:04
Жыл бұрын
Cafe Jote
1:03
Жыл бұрын
Announcement
4:01
Жыл бұрын
Cafe Jote
1:53
Жыл бұрын
Challenge
4:24
Жыл бұрын
Monaliza Abreham's Monologue
1:01
2 жыл бұрын
Monaliza's Reels " Sitcom Scene "
0:45
Monaliza
0:30
2 жыл бұрын
Mona's highlight
0:30
2 жыл бұрын
BREAKFAST
1:04
2 жыл бұрын
Sunset
0:35
3 жыл бұрын
Monaliza
0:49
3 жыл бұрын
Antiregnaw አንጥረኛው
1:17:50
3 жыл бұрын
አንጥረኛው Antiregnaw
1:17:51
3 жыл бұрын
Yejenber Tila  "የጀንበር ጥላ"
1:38:41
Yefkir Amlak  "የፍቅር አምላክ"
1:33:57
Yenetsa Tewlid  "የነፃ-ትውልድ"
1:54:36
Пікірлер
@דסהירדאו
@דסהירדאו 25 күн бұрын
ግፈኞች
@henokwedaja5652
@henokwedaja5652 2 ай бұрын
ይሄን ፊልም ሳይ የታዘብኩት ነገር ያአማራ ባዳዎች ምናልባት እንደዚህ ባንዳ ካአዲ የሆኑት እንደዚህ የተገፉ የተጠሉ እንዳይሆኑ ብዬ አሰብኩ ምንም ለእዝባቸው አይጨነቁም አያስቡ ምንም አይረቡ ማሰቢያ የሌላቸው
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 4 ай бұрын
በጣም ልጅ ሆኜ ያየሁት ፊልም ዋው❤❤❤❤
@tadiostibebuwoldeyes1722
@tadiostibebuwoldeyes1722 4 ай бұрын
ይህን ፊልም በልጅነቴ የሀይስኩል ተማሪ እያለው ጎፋ ሰፈር ወንዴ ቪዲዮ ቤት ነበር ያየሁት በወቅቱ የወጪ ፊልም እንወድ ሰለነበር ብዙም ይህን ፊልም አልወደድኩትም ነበር ።
@dejenelimenih5259
@dejenelimenih5259 5 ай бұрын
Wow
@GenetAdmas-o2i
@GenetAdmas-o2i 5 ай бұрын
ድብላሌ ግን በቃ ❤❤
@Abela21
@Abela21 6 ай бұрын
ቀረ ድሮ ፊልም
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 7 ай бұрын
በጣም ጀግናነህ ጋሽ አብርሃም ፀጋየ ጀግና ደራሲ ነህ
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 7 ай бұрын
የዚህ ፊልም ደራሲ አንተ ነህ?? ስንት ፊልሞች ሰርተሀል አቶ አብርሃም ???
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 7 ай бұрын
ዋዉ አንቱ የተባለ ፊልም የአገራችንን ባህል ወግ በደንብ የሚገልፅ ፊልም ነዉ የ90ዎቹ ምርጥ ፊልም በርታልን
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 7 ай бұрын
የወይንሸት ከበደ አድናቂ ነኝ እባክህ እሷ የተወነችባቸዉን ፊልሞች ዬቱብህ ላይ ጫንልን ጋሽ አብርሃም?????????
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 7 ай бұрын
በርታ ወንድማችን የድሮ ፊልሞችን አቅርብልን እኛ እናበረታታሀለን በ90ቹ የተሰሩትን ፊልም ዩቱብህ ላይ ጫናቸዉ
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 7 ай бұрын
ስለጋበዝከን እናመሰግናለን በእናትህ እየፈለክ የድሮ ፊልም ጋብዘን
@King_nation12
@King_nation12 8 ай бұрын
የ4 ዓመት ህፃን እያለሁ በVHS ነው ያየሁት ፊልም የምር በርዕሱ search አድርጌ ነው ያገኘውት 😂😂😂😂በጣም ነው ደስ የሚለው 😅
@user-xq7ii8dh6n
@user-xq7ii8dh6n 9 ай бұрын
በልጅነቴ ነው ያየሁት እስካሁን ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀርፆል ሳገኘው እንዴት ደስ እንዳለኝ ጥሩ ፊልም ነው
@yetbarek63
@yetbarek63 10 ай бұрын
ይህች ናት እንግዲህ ኢትዮጵያ፣ በሰሩት መስቀል ቤተክርስቲያንን ይስጌጣሉ፣እነሱም ያጌጡበታል፣በሰሩት ቢላ ስጋውን ይቆርጣሉ፣እነሱን ግን ቡዳ ይሏቸዋል፣እረ ስንቱን እናነሳዋለን፣ኦሮሞወችን አልፈርድባቸውም፣ሌላውም ቢሆን።
@yetbarek63
@yetbarek63 10 ай бұрын
የዚህ ግፍ ዛሬ እንዲህ በየቦታው ሁሉም ተሳዳጅ ሆኗል።
@yetbarek63
@yetbarek63 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንዲህ ናት እንግዲህ፣ተሰራተኛ ይልቅ ለማኝና ሌባ ይከበራል፣ችግሩ በኦርቶዶክስ ውስጥ የተደበቀ ይመስለኛል።
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 7 ай бұрын
ይሄ ነገር ከኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጋር ምን አገናኘዉ ??
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g Ай бұрын
ክክክክክክክክክክ
@yetbarek63
@yetbarek63 Ай бұрын
ለድህነቱም፣ ለኋላቀርነቱም ኦርቶዶክስ ተጠያቂ ናት፣ሁሉን ነገር የሰይጣን ስራ ነው በማለት፣ለነገስታቱ በማሸርገድ፣በዓላትን በማብዛት መስራት ነውር እንደሆነ የሚገዝቱ የሚያወግዙ፣ብቻ ብዙ ነገር አለ።ዛሬ ኦርቶዶክስን እየተወ ሰው ብዙ ነውሮችን እየዘከዘኩ፣ ሜዲያ ከፍተው እንደፈለጉ ሲሰደቡ ግፋቸውን እየተቀበሉ ነው፣ስልጣኑም ሙሉ በሙሉ ከራሳቸው እየወጣ ሲያለቃቅሱ ይታያሉ።እውነተኛ ሀይማኖተኛ ቢሆኑማ ስውን እግዜር በአምሳሉ የፈጠረው ነው፣ ስራ ክቡር ነው፣ የሚሳደብን አውግዘናል ቢሉ ጫናው ይቀንስ ነበር፣እንዲያውም አንዳንድ ቦታማ ቅስናም የሚከለክሉ አሉ ይባላል።
@shemlesshewamn1808
@shemlesshewamn1808 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@shemlesshewamn1808
@shemlesshewamn1808 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-nz4en7cq3g
@user-nz4en7cq3g Жыл бұрын
Good job !!❤
@jacksmart4693
@jacksmart4693 Жыл бұрын
🎉
@abbybeyen6965
@abbybeyen6965 Жыл бұрын
True! we witnessed that everything you serve is delicious with great customer service.
@jacksmart4693
@jacksmart4693 Жыл бұрын
Looks good! 🎉
@mohamohammedsiraj4988
@mohamohammedsiraj4988 Жыл бұрын
ኦ አሞራው በረረ ያለጎደኛ በረረ ወይኔ
@marelignmisganaw1513
@marelignmisganaw1513 Жыл бұрын
Edeme liken sefelgew nebre. ..
@marelignmisganaw1513
@marelignmisganaw1513 Жыл бұрын
Waw it was amazing. ....
@mmsir1151
@mmsir1151 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@aswasw1646
@aswasw1646 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 Жыл бұрын
Good job mona
@eyubelinyoutube9223
@eyubelinyoutube9223 Жыл бұрын
ከምር ግን እንደ ድሮ ፍልም ወዝ ያለው የለም እኮ እውነት ሆነው እኮ የሚስሩት
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
አስቴር በዳኔ ነች እንዴ በናታችሁ
@tube-xn7xt
@tube-xn7xt 2 жыл бұрын
ከዚህ ዘመን ጋር የማይነፃፀሩ ድንቅ ስራወች ናቸው። ይመስለኛል የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ ወደ ኀላ ነው ሚሄደው እነ የፍቅር ሽሚያ፣የነቀዘች ህይወት የመሳሰሉት የ 90 ዎቹ መጀመሪያ ፊልሞች ካሉህ እባክህ ልቀቅልን ለትውልድ ይተላለፉ ስለ ታላቅ ባለሙያነትህ አመሰግናለሁ...
@nebatube3260
@nebatube3260 2 жыл бұрын
❤❤❤❤👏👏👏በርቺልኝ የአባቷ ልጅ
@yagiletsegaye7760
@yagiletsegaye7760 2 жыл бұрын
Yegelle
@chimelak
@chimelak 2 жыл бұрын
መቼ ዕ/ም ነው የተሰራው ?
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 жыл бұрын
አጋንንት ያደረባቸው እንኳን ተመኝታችሁት እንዲያውም እንዲያው ናቸው ugly devils
@gebremedhinkahsay6978
@gebremedhinkahsay6978 2 жыл бұрын
🦓🦓🦓🦓🦓🐺🐺🐺🐺🐐🐐🐐🪱🪱🦎🦎🤬🤬🤬🤬🤬🤬🤡🤡🤡🤮🤮🤮👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾👎🏾
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
አብርሀም አመሰግናለሁ
@ኢያ
@ኢያ 2 жыл бұрын
አስቴር በዳኔ ናት?
@kingyeshanew6179
@kingyeshanew6179 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቃና ና ለዛ ደስ የሚል ፊልም=አስቱካ የጠበበችበት፡እንዲሁም የቦረናዉ ንጉስ።ያምራል ያመኣል፠።
@user-wm5ql2my6i
@user-wm5ql2my6i 2 жыл бұрын
በጣምየድሮዉንእምናሥታዉሥበትነዉ
@mirtawegen6022
@mirtawegen6022 2 жыл бұрын
Aster is legend of Ethiopian Woman 👩
@turkihk3961
@turkihk3961 2 жыл бұрын
ወይኔ ኣስቴር በዳኔ ምን ትመስል ነበረች? ውይ ኣሁን ሰው መሰለች እንጂ። የጠንቋይ ቤትም ሰራትኛ ሆናም ትሰራ ነበረች ለካስ።
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 2 жыл бұрын
I’m sorry 😢🇲🇱😭
@adyd8686
@adyd8686 2 жыл бұрын
ክክክክ ወይኔ ፈጣሪዬ የምሯን ነው ለድራማው ነው ኤጭ
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 жыл бұрын
አይይ ሀገሪ የት አባቴ ላግኝሽ ፈልጌ አጣሁሽ እማምየ ዛሪ ምን ሆንሽብኝ የታመምሽ አካሚሽስ ማነዉ አስታማሚሽስ ወዴት አለ ሀገሪ እኔ ልታመምልሽ 😥 አባቶቻችን እንኮን የዛሪይቱን ኢትዬጲያ አላያችሁ እድለኛ ናቸሁ
@roza7158
@roza7158 2 жыл бұрын
😭😭😭❤❤❤