No video

Yejenber Tila "የጀንበር ጥላ"

  Рет қаралды 160,519

Abreham Tsegaye

Abreham Tsegaye

Күн бұрын

በኢትዮጵያ የቪዲዮ ፊልም አጀማመር ውስጥ አሻራ ካላቸው ፊልሞች ውስጥ አንዱ የሆነው "የጀንበር ጥላ" ፊልም በነ አርቲስት አስቴር በዳኔ፣ ሽመላሽ ለጋስ፣ እናኑ ደምሴ፣ ሰለሞን አካሉና በአንጋፋው አርቲስት ጌታቸው ደባልቄ ትወና የተሰራ፥ ዘመን የማይሽረው የቪዲዮ ፊልም ነው፡፡

Пікірлер: 178
@osra1546
@osra1546 3 жыл бұрын
አቤት ይሄ ፊልም ስፈልገው ኑሬ የት ተገኘ በጣም ነው ምናመሰግነው የድሮ ፊልሞች በጣም ምርጥ ናቸው ቆየት ያሉ ፊልሞችን እንዲሁ ልቀቁልን
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
እኔም
@kibeali4071
@kibeali4071 2 жыл бұрын
@@zeynebmd1065 يوم ص جدص
@user-vj1br4vz7h
@user-vj1br4vz7h 2 жыл бұрын
❤ עם❤
@tube-cu7yr
@tube-cu7yr 3 жыл бұрын
ልጅነቴን አስትታወሰኝ የመጀመሪ ፊልም ያየሁት የጀንበር ጥላን እና ሲኦልን ነው አይ ግዜ። ሁለቱም አርቲስቶች አሁን ታዋቂ ሆነዋል አስቴር በዳኔ እና ሽመልስ ለጋስ (አብየ እርጌጤ)
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 3 ай бұрын
በጣም ልጅ ሆኜ ያየሁት ፊልም ዋው❤❤❤❤
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 3 жыл бұрын
አጅግ በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ የተከወነ ክንውን ነው። ከተሜዎች የገጠሩን ማህበረሰብ ባህል፣ ወግ፣ ስነ ልቦናና አኗኗር የሚያሳይ ነው። ተዋነያኖቹም በሚገባ ስለከወኑት ሊደነቁ ይገባቸዋል።
@rozinaberhane2887
@rozinaberhane2887 2 жыл бұрын
.
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 3 жыл бұрын
አረ በጣም ነው ሚያሳዝን ትዝታየን ቀሰቀሰው አይ ገጠር ወለላው እንዲያው ሁሉ ነገር ደስሲል ❤❤❤
@user-ny9oe6kx1z
@user-ny9oe6kx1z 3 жыл бұрын
አይገጠረ ትዝታ
@kingyeshanew6179
@kingyeshanew6179 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቃና ና ለዛ ደስ የሚል ፊልም=አስቱካ የጠበበችበት፡እንዲሁም የቦረናዉ ንጉስ።ያምራል ያመኣል፠።
@tadiostibebuwoldeyes1722
@tadiostibebuwoldeyes1722 4 ай бұрын
ይህን ፊልም በልጅነቴ የሀይስኩል ተማሪ እያለው ጎፋ ሰፈር ወንዴ ቪዲዮ ቤት ነበር ያየሁት በወቅቱ የወጪ ፊልም እንወድ ሰለነበር ብዙም ይህን ፊልም አልወደድኩትም ነበር ።
@hiwotkasa6899
@hiwotkasa6899 3 жыл бұрын
ድንብላልየ ያሁኗ ጀግና እወድሻለሁ ጀንበሩ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ እላለሁ ድምጽህን ስሰማ በጣም ያስደሰተኛል❤❤❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 3 жыл бұрын
የኔ ውቦች የሀገሬ ልጆች እግዚአብሔር ስላማችሁን ያብዛልን
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
በየሱስ ስም በጣም ያስጠላል የዋሁና ደጉ ገጠሬው ባለማወቅ እንደዚህ ነው የሚሰቃዩት ይቅር ይበለን ድንግል ትጠብቅ
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
አወ አሁን እየቀረነው
@fofofofo3157
@fofofofo3157 3 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ፊልም በጣም ስፈልገው ነበር 😍😍😍😍😍😍
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
የቦረናው ሸጋ ስወድህ ምርጥ ሰው ነው ከቦረና አተን የሚተካ አለወይ እድ ሰው ተካልን አባታችን እድሜ ይስጥህ
@sabrinamicael2611
@sabrinamicael2611 3 жыл бұрын
በእግዚሃብር በነካ እጃቹ የነቀዘች ህይወት የሚለውንም ልቀቁልን
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
ይገርማል የነቀዘች ሒወትን አስታወስከኝ በ80 ዎች ይመስለኛል
@seidmohammed133
@seidmohammed133 4 жыл бұрын
በስንት ግዜዬ በድጋሜ አየሁት ዋው
@haymanotadmasu3645
@haymanotadmasu3645 3 жыл бұрын
ወደ ኃላ ሄድኩ ሴቶቹ ምርጥ። ጀምበሩን አስረጅተውታል
@elsakebert8654
@elsakebert8654 3 жыл бұрын
ውይ ስወደው ባየው ባየው የማይሰለቸኝ አብርሽ እጅህ ይባረክ
@fshhdh5296
@fshhdh5296 3 жыл бұрын
አወ አቦ የመቸነው ገና አሁት በሸርኛ በኩል መገዲተናደ ዛሬ የህዋት ተናደ አላህየአገሬን ምቀኛ ይናደው ወጉዲ ክክክክክክ
@rossethiotube
@rossethiotube 3 жыл бұрын
በስምዓብ ወወልድ ወመንፍስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ
@genetabeba5571
@genetabeba5571 3 жыл бұрын
I love this movie I was look four it !!!!!
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 6 ай бұрын
በጣም ጀግናነህ ጋሽ አብርሃም ፀጋየ ጀግና ደራሲ ነህ
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 жыл бұрын
Abrhehamye thank you yene geta i was looking for this movie everywhere
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 3 жыл бұрын
So nice movie thanks all artist.
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ጀግናዋ እህታችን አስቴር በዳኔ
@melon_arkebe
@melon_arkebe 2 жыл бұрын
ይህንን ፊልም ረስቼው አላውቅ። በልጅነት አዕምሮዬ ላይ ተቀርፆ ተቀምጧል። በበቃ ቡና ተክል ልማት ነው ያየሁት። ለረዥም ጊዜ youtube ላይ በተደጋጋሚ Search ሳደርገው ነበር። አጋጣሚ ሆን አብርሽ ቻናሉ ላይ በለቀቀው በሶስተኛ ቀን አገኘሁት። እንዳዲስ ደጋግሜ ነው ያየሁት።😍 ግን እዚህ ላይ ያለው ተቆርጧል ልበል? የጀምበሩ ወንድም ድንብላልን አግብቶ ወደሀገር ቤት የሚመለስበትን part ያየሁ ይመስለኛል😁🤔 አሁን ለማገኛቸው ድሮ አብረውኝ ኳስሜዳ ድራማውን ላዩ ልጆች ሁሉ ሰጥቻቸዋለሁ።😁
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
ወይኔ ስንቴ ፈልጌ ፈልጌ ተስፋ ቆርጪ ነበር አገኘዉት ዛሬ
@user-pu9rm2nm8y
@user-pu9rm2nm8y 5 ай бұрын
ድብላሌ ግን በቃ ❤❤
@projotdj5607
@projotdj5607 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ስራ ነው ግን የጌዲዩን ታሪክ ይመስላል
@tasfathamen2643
@tasfathamen2643 3 жыл бұрын
ፍጣሪ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
@kibkabwondossen42
@kibkabwondossen42 3 жыл бұрын
Be lijinete kayehuachew be ketemaye dessie Yetesera be libe wusit bota na tizitaw yalew film,Thanku Abreham,
@beyenechandarge5058
@beyenechandarge5058 2 жыл бұрын
i love the movie ,
@marelignmisganaw1513
@marelignmisganaw1513 Жыл бұрын
Waw it was amazing. ....
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 6 ай бұрын
ስለጋበዝከን እናመሰግናለን በእናትህ እየፈለክ የድሮ ፊልም ጋብዘን
@hdmovieclips9071
@hdmovieclips9071 3 жыл бұрын
Jeles temecheteshignal arif nw old movie keyet lamta eyalku neber eski ፍርቱና የ አስቴር በዳኔን ፊልም ልቀቂልን
@almahi8958
@almahi8958 3 жыл бұрын
ወይኔ ይሄሰዉዬ እዲ ነበር አሁን ግን አርጅታል በስማም
@floweradds3460
@floweradds3460 3 жыл бұрын
በጣም የምወደው
@AliAli-zr7zl
@AliAli-zr7zl 3 жыл бұрын
ቢስሚላ ሴትዬዋ እራሷን ስታዞር የኔእራስ ተናወጠ ይሄማ የውነት ዛር ነው
@eyubelinyoutube9223
@eyubelinyoutube9223 Жыл бұрын
ከምር ግን እንደ ድሮ ፍልም ወዝ ያለው የለም እኮ እውነት ሆነው እኮ የሚስሩት
@fitihbirhanu6899
@fitihbirhanu6899 2 жыл бұрын
I Love it
@geraman1377
@geraman1377 2 жыл бұрын
ዋው ደሥ ሲል
@MimiMimi-tm5jc
@MimiMimi-tm5jc 4 жыл бұрын
የምወደው ፊልም ፈሊጌ አጥቼው ነበረ
@ruhamaruhama1817
@ruhamaruhama1817 3 жыл бұрын
ዛር ያለባት ሴትዮ ግን ተዋናይ አትመስለኝም ገጸ ባህሪውን። ሆና የምትጫወት ሳትሆን የራሷ ባህሪ ነው የሚመስለው ሆ ሆ 🙄😳😳
@mirtawegen6022
@mirtawegen6022 2 жыл бұрын
Aster is legend of Ethiopian Woman 👩
@sabrinamicael2611
@sabrinamicael2611 3 жыл бұрын
ውይ በጣም የምወደው ስንቴ አየሁት ድሮ
@zebenayali6266
@zebenayali6266 3 жыл бұрын
ውስጤነወየገጠርድራማ እናመሠግናለን ሌላካላችሁየገጠርድራማአቅርቡልን
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 жыл бұрын
የከተማ ሀብታሞች የባላገርን ሰው በመናቅ ለማጭበርበር ብትሞክሩ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ ቢዘገይም ትልቅ ትምህርት አለው
@dejenelimenih5259
@dejenelimenih5259 4 ай бұрын
Wow
@mohamohammedsiraj4988
@mohamohammedsiraj4988 Жыл бұрын
ኦ አሞራው በረረ ያለጎደኛ በረረ ወይኔ
@eimumuradyoutube9756
@eimumuradyoutube9756 2 жыл бұрын
ያሳዝናል"አላህህይ"አተጠብቀንተደዝህያለ
@semiramuhamed6498
@semiramuhamed6498 3 жыл бұрын
Betam nwe yemiyasaznwe yehe filem isam tele nwe dedeboch
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
🙆😀ወይኔ በሰይጣን መመረቅ ኧሯ አምላኬይቅር በለን በእውነታው አለም ገብቶ ገብቶየታሠረስንትአለፈጣሪ ይፍታን
@berhaneabraham7423
@berhaneabraham7423 2 жыл бұрын
Thanks 🌹🌹🌹
@henokwedaja5652
@henokwedaja5652 2 ай бұрын
ይሄን ፊልም ሳይ የታዘብኩት ነገር ያአማራ ባዳዎች ምናልባት እንደዚህ ባንዳ ካአዲ የሆኑት እንደዚህ የተገፉ የተጠሉ እንዳይሆኑ ብዬ አሰብኩ ምንም ለእዝባቸው አይጨነቁም አያስቡ ምንም አይረቡ ማሰቢያ የሌላቸው
@richirichi1713
@richirichi1713 3 жыл бұрын
Betam emwodewu ya ganber tla film
@marelignmisganaw1513
@marelignmisganaw1513 Жыл бұрын
Edeme liken sefelgew nebre. ..
@metadel2167
@metadel2167 4 жыл бұрын
Thank you for uploading 💚
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
ደስ ሲል የሀገር ቤቱ መአዛ ድንብላሌ አስቴር በዳኔ ናት እንዴ ክክክክ ኧረ አቦ😀 ጭፍራ
@toibaali5876
@toibaali5876 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@zahraomar5767
@zahraomar5767 3 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ደራማ ጀበሬ ደብላሌ አሰቴር በዳኔ በጣም ደስ ይላል ስንት አመት ስፍልገው
@user-wm5ql2my6i
@user-wm5ql2my6i 2 жыл бұрын
በጣምየድሮዉንእምናሥታዉሥበትነዉ
@qateralkhor821
@qateralkhor821 3 жыл бұрын
Shimelisi legas asitir bedaniy yaturu zemen wow
@bilalediris9034
@bilalediris9034 3 жыл бұрын
አስቴርእድሜናጤና ይስጥሽ
@user-rk4ll3cq2c
@user-rk4ll3cq2c 3 жыл бұрын
አይ ድብላሏ ተብየዋ መጨረሻላይ አበላሸችሁ አይ ሰው ግን ማነው የሚታመነው በጣም ነው ያነደደችኝ ሴትኮ ከዳተኛ ነት ቃሏን የማጠብቅ እሱነው ለዚህ ያበቃሽ ደነዝ
@t.o.kt.o.k9364
@t.o.kt.o.k9364 3 жыл бұрын
Tinish kertotal eske mechereshaw aydelem.
@felekuteshome2436
@felekuteshome2436 3 жыл бұрын
ይመችህ.ሽመላሸ.በመርና
@smerhhsaen1216
@smerhhsaen1216 3 жыл бұрын
betam new yemamesegnew felge atchew neber dinget agegegehut
@user-zl2jf9fy5j
@user-zl2jf9fy5j 3 жыл бұрын
አኡዚቢለህ መናሼይጠን አረጅም
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
አብዬ አሳዛኝ ነገር ኖት የምርርርር
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 3 жыл бұрын
የሄን ፊልም በስት ጊዜየ አገኘሁት
@AbrehamTsegaye
@AbrehamTsegaye 3 жыл бұрын
ስምሽ ማረከኝ መቼም መቼም ወሎና አንባሰል እንኳን ተሽቀርቅረው ...!!
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
አስቱ አቦ ምርጥ
@atechi5110
@atechi5110 3 жыл бұрын
Nice movie! Abrsh!
@wewee1371
@wewee1371 3 жыл бұрын
ሀሪፍነው
@elhemseid5049
@elhemseid5049 3 жыл бұрын
ግን የድብሏ ክህደት የብዙ ሴቶችና ወንዶች ስራ አለው አላህ ይጠብቀን አያቸው ክደት በጣም በጣም የሰውን ልጅ ይጎል
@hawaebrahim8392
@hawaebrahim8392 3 жыл бұрын
አስተፍረላህ ምን ጉድ ነው
@user-hw1rq9rp8x
@user-hw1rq9rp8x 3 жыл бұрын
8seat 9
@belachewsalil1953
@belachewsalil1953 3 жыл бұрын
አለም የምክንያት አለም...... የምክንያት አለም.....መረዳትን ክዶ አንዱ እስረጅ ሲሆን.....ምክንያት ደርድሮ ሌላውም ሲረዳ .......ሀሰት እውነት ብሎ እውነትም ተዛብቶ.....ስራ ሃጢያት ሁኖ እዚህ አደረሰው......ያልተረዳው አለም መረዳትን ክዶ። አሳየኝ ብስራትን.....ተክቶ በመርዶ።
@user-ux1yp5cs5o
@user-ux1yp5cs5o 3 жыл бұрын
በደዚህ አይነት ነገር እምነትን ባይነኩ ጡሩ። ነበር
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 жыл бұрын
የውኑን ፈርተሽ ፊልሙን ክክክ ?
@user-ux1yp5cs5o
@user-ux1yp5cs5o 3 жыл бұрын
@@amourgagnetoujours በውኑ አጋጥሞኝ አያውቅም ነገር ግን ጥበብን የሰውን እምነት በማይነካ መገድ ማስተማር ይቻል ነበር ብየነው
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 3 жыл бұрын
@@user-ux1yp5cs5o በሃይማኖት ስም እኮ ነው መንፈሱ የሚሠራው ልክ እንደዚህ ነው ሲቆይ ደግሞ 7ቀን ፀበል ያዝልሻል አታላይ ነው ሰይጣን
@sofya9565
@sofya9565 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ የኛ ፈራጅየቅር ይበልሽ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
አይ የደሀ አምላክ ባላገር ነው ምንም አያቅም ብሎ አታልላለሁ ሲል በህልሙ ሳይቀር አሰቃየው
@soolisooli2166
@soolisooli2166 3 жыл бұрын
😍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@XD-zz3el
@XD-zz3el 3 жыл бұрын
ልክ እንደዝህ ነበር የሚረጋት እናቴን እደዛሬው አይሁንና
@user-ud6gb3hl9n
@user-ud6gb3hl9n 3 жыл бұрын
አላህ ልቦና ይስጥልና ውዴ
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
የኔም ክክክክክክ እኔ እስቅባት ነበር ከዛ እደዚሁ ሁና ጠዝራ ጠዝራ ትለቀኛለች
@withoutislamnolife6949
@withoutislamnolife6949 2 жыл бұрын
@@user-dl4yt5tt1r ይቅርታ ምን ብላ ነው ያልሽው ክክክ
@aswasw1646
@aswasw1646 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@semegnmerhtsemegnmerht535
@semegnmerhtsemegnmerht535 3 жыл бұрын
Yameral
@adyd8686
@adyd8686 2 жыл бұрын
ክክክክ ወይኔ ፈጣሪዬ የምሯን ነው ለድራማው ነው ኤጭ
@ethiopia9218
@ethiopia9218 3 жыл бұрын
እንዴት ነው ያያችሁት? ድምፅ የለውም ኮሜንት ሳነብ ስለፊልሙ እንጂ ድምፅ የለውም የሚል ሰው የለም ከስልኬ ነው መሰል
@AbrehamTsegaye
@AbrehamTsegaye 3 жыл бұрын
አዎ ከስልክህ ሊሆን ይችላል ቪዲዮህን ቼክ አድርጌው የድምፅ ችግር የለውም
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 2 жыл бұрын
I’m sorry 😢🇲🇱😭
@user-rd6pd6zq9t
@user-rd6pd6zq9t 3 жыл бұрын
እህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሆሆሆሆይይይይይይይ
@ademmohammed7407
@ademmohammed7407 3 жыл бұрын
wshet new
@tediwon
@tediwon 2 жыл бұрын
ወይ አስቴር በዳኔ ይህን አሁን ላይ ስታይ ምን ይሰማት ይሆን
@getiedenekew2117
@getiedenekew2117 3 жыл бұрын
🙏🏼💚💛❤️🇪🇹
@chimelak
@chimelak 2 жыл бұрын
መቼ ዕ/ም ነው የተሰራው ?
@user-vt2tw5nk4g
@user-vt2tw5nk4g 3 жыл бұрын
Wow♥️😍😍
@hsjwefdbdnb4131
@hsjwefdbdnb4131 3 жыл бұрын
ጉድ
@hsjwefdbdnb4131
@hsjwefdbdnb4131 3 жыл бұрын
አይህይውጣ
@toibaali5876
@toibaali5876 3 жыл бұрын
አረ ጉድ አይቼዉ አላቅም።😂😂😂😂😂
@hhshdhd4824
@hhshdhd4824 3 жыл бұрын
አየእርገጤ።ጉዲህ
@user-mo4pn4bw2o
@user-mo4pn4bw2o 3 жыл бұрын
አኡዙቢላህ
@khlaedkhaled6218
@khlaedkhaled6218 3 жыл бұрын
ዋውውውው
@lubengnyalahibarya7884
@lubengnyalahibarya7884 3 жыл бұрын
ይሥራሽን ይስጥሽ አስበድሽው ግን ለምንድነው እኛሤቶች የሚወደንን የምንጠላው
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 жыл бұрын
እሄ እኮ ዛር ያለበት ሰወቺ ናቸዉ እደዚህ እሚሉት
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 3 жыл бұрын
አይይይ ያጋንት መጫወቻ መሆን እችማ ዛር አለባት እንደዚህ የሚያረጋት ሴት አውቅ ነበር
@roza7158
@roza7158 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@user-rt2hr7ex3q
@user-rt2hr7ex3q 2 жыл бұрын
አስቴር በዳኔ ናት?
@roza7158
@roza7158 2 жыл бұрын
😭😭😭❤❤❤
@turkihk3961
@turkihk3961 2 жыл бұрын
ወይኔ ኣስቴር በዳኔ ምን ትመስል ነበረች? ውይ ኣሁን ሰው መሰለች እንጂ። የጠንቋይ ቤትም ሰራትኛ ሆናም ትሰራ ነበረች ለካስ።
@lubengnyalahibarya7884
@lubengnyalahibarya7884 3 жыл бұрын
የዋህ ምን ይሆናል ወንድሙን አገኘ ባዳ ያውባዳነው እሷብትሄድ
Yenetsa Tewlid  "የነፃ-ትውልድ"
1:54:36
Abreham Tsegaye
Рет қаралды 16 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 96 МЛН
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 585 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 21 МЛН
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 15 МЛН
ቆይታ ከ ጋሽ ሽመላሽ ለጋስ ጋር / ክፍል 1
23:20
AddisWalta ENTERTAINMENT
Рет қаралды 2,9 М.
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 183 М.
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 96 МЛН