KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу 2,1 М.
EskinderVision
26:32
በቀን ከ1000 በላይ አማራዎች ይታሰራሉ; ከ5k-30k ከፍላው ይፈታሉ
14 сағат бұрын
37:03
የአፋህድ ማኒፌስቶ ጉዳይ እና የአብይ ጀርባ ገፅታ በሀብታሙ አያሌው
16 сағат бұрын
15:38
"ድርጅት ድርጅት አይበሉብን እንደ ኢሀፓ " አቶ ግርማ ካሳ አፋህድን ሲወቅስ እና ሲመክር
2 сағат бұрын
17:00
የኦሮሞዎች የጂማው ስብሰባ የግምገማ ሰነድ ተብሎ የወጣው በእኔ እይታ
4 сағат бұрын
18:20
ይድረስ ለአስረስ ማረ ; ድርጅት አናፈርስም; የተራበው አማራም መጎብኘቱ ይቀጥላል; አንተ የወሎንምንየሸዋንም ታጋኦች ልትሸመግል አትችልም; መጀመሪያ ለራስህ !
4 сағат бұрын
7:26
የአፋህድ ወታደራዊ አዛዥ ኮ/ል ፈንታው የሰጠው ወቅታዊ አለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር ስለተደረገው ንግግር እና ህዝባችንን ስለማገዝ አስተያየት
4 сағат бұрын
28:23
ለመሳይ መኮነን የውክልና ጥያቄ ከአርበኛ ደረጀ ብውላይ እና ሀብታሙ አያሌው የተሰጠ ምላሽ
7 сағат бұрын
25:56
እርባናቢሱ የአቶ መንግስቱ አስፋው ክስ እና ቤቶ ሲሳይ ሙሉ አስመሳይ ልፍስፍስ ስምምነት በደጋፊ ስም በታላቁ እስክንድር ነጋ እና በድርጂቱ ላይ
12 сағат бұрын
47:50
February 1, 2025
14 сағат бұрын
19:55
February 1, 2025
14 сағат бұрын
5:17
January 31, 2025
16 сағат бұрын
14:23
January 31, 2025
16 сағат бұрын
1:17:13
የአፋህድ መሪ አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ ከአለም አወፍ ተቁዋማት ጋር ባደረገው ውይይት ዙሪያ በTwitter የሰጠው ማብራሪያ
19 сағат бұрын
6:35
East african review Part 4: Access to the sea by Dawit W/giorgis
19 сағат бұрын
1:00:20
ካማቴ ካኦራ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው
Күн бұрын
20:58
የኦሮሞ ብሄር/ህዝብ የአማራን ህዝብ እንደብሄር አልጨፈጨፈም; መዋቅር እና ብሄርተኛ ቡድኖች እንጂ!
Күн бұрын
28:59
የሁለቱ አርበኞች ጀ/ል ተፈራ ማሞ እና ታላቁ እስክንድር ፍጥጫ
Күн бұрын
22:32
እውን በወልቃይት ጉዳይ ፋኖ በአብይ እና በህውሃት ሴራ አቅጣጫውን ሊቀይር ይገባልን?
Күн бұрын
17:55
ለኤልያስ መሰረት ሀሰተኛ ክስ ታላቁ እስክንድር ምላሽ ሰጠ!
Күн бұрын
6:22
የሚገል መንግስት ወደ አለበት ቦታ ለምን ትሄዳለህ? ህዝብ የሚፈልገው የትም ሆነህ በጥበብ ነፃ እንድታወጣው እንጂ ሂደህ አብረህ እንድትሞት ነው ወይ?
Күн бұрын
12:05
ታላቁ እስክንድር ከአለም አቀፍ ተቁዋማት ጋር መወያየቱ የአፋህድን እድገት የትግላችንን ደረጃ ያሳያል
14 күн бұрын
13:25
ታላቁ እስክንድር ነጋ ከ4 ታላላቅ አለም አቀፍ ተቁዋማት ጋር መወያየቱን ገለፀ
14 күн бұрын
32:28
ወሎ ላይ ዘመቱበት; cyber ጎንደሬዎች(twitter; tiktok; የእነ ዶክተር አምሳሉ; ምስጋናው እና ደረጀ ቡድን)
14 күн бұрын
30:12
ጃ-war የኢትዮጵያ የብሄር ፖለቲካ አማራ ላይ ለሚሰራው ክፋት እና ዘር ማጥፋት ጥሩ ማሳያ ነው!
14 күн бұрын
10:01
ስለ ታላቁ እስክንድር ምስክርነት አብረውት ከአሉት ፋኖዎች
14 күн бұрын
16:38
የTikTok ተከታዮቻችን ከልብ እናመሰግናለን! ለተገፋው የአማራ ህዝብ በማህበራዊ ሚዲያ ለሚደርስበት መዋከብ የአቅማችንን ስናደርግ ስለተከተላችሁን thanks
14 күн бұрын
23:36
የስርዓቱ ደጋፊዎች የአማራን ትግል የሚገቱባቸው መንገዶች
21 күн бұрын
10:33
የአፈንጋጩ ቡድን የሀሰት ፕሮፕጋንዳ ተጋለጠ
21 күн бұрын
13:43
ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው; እና የብሄርተኞቹ ለክርክር መጋበዝ
21 күн бұрын
Пікірлер
@agdr895
38 минут бұрын
እና ዘመነ እንዲመጣልህ የወልቃይት አማራ አፈር ይብላ ነው የምትለው? ሰው ሊንክህን ላከልኝና በተለያየ ጊዜ ያቀረብከውን ዝግጅት አየሁ። አዳልጦት ነው እያልኩ አንድ ሁለት እያልኩ ልክ ያጣ ዘለፋህን ሰማሁ። መጨረሻ ግን የትግሬ ወያኔ አላማህን በእጅ አዙር በእስክንድር ጫንቃ ተንጠልጥለህ ለማስፈጸም ተጋጋጥክ። እንዲያ ካልክ አይቀር የህዝባዊ ድርጅቱን በወልቃይት ጉዳይ አቋሙ ምንድን ነው? አንተ የምትለው ላም አለኝ በሰማይ የትግል ውጤት እስኪመጣ የወልቃይት አማራ በትግሬ ሲጨፈጨፍ አይኖርም። መተከል ደራ ይቆዩንና ራያ ግን መሐል ሰፋሪ ስለሆኑ ነው።
@agdr895
48 минут бұрын
በል በል ጎንደርን ለቀቅ። አሰግድ የምትለው ጋንግሪ የሸዋ ባላገር አይደለም እንዴ? ልደቱ ገዱ እራሱ ዋርካ ዋንዛ የምትሉት ምሬ የናንተ ሰገጤዎች አይደሉምና ነው?
@afeweld5291
Сағат бұрын
" ፩ ሺህ በቀን አብዛኛው የአማራ ልጆች ይታሰራሉ" አሁን ይሄ ዜና ነው? ጅብድ ነው? ድንቁርና ነው? መንግስት ቢያንስ ፷፭ሺህ ወታደር ጠፋኝ ሲል አምኗል። ስለዚህ ልብ ያለው አማራ ሥራ ላይ ነው ማለት ነው። ሥራ ፈት ወኔ አልባ ዜና እንዲሰራለት የሚፈልግ ደናቁርት፣ በሴሰኛነትና በሱስ ቂጡን እያሳየ ቢሄድ ጭኗን ገልጣ ስትበራገድ ብትያዝ ይህ ለሀገር እጅግ ጠቃሚ ነውና ፋኖ ብሆን ሰባብሮ ይጥላቸው ነበር። ይታሰሩ! ቅማል፣ ትኋን፣ ይጋጠው። መቼም ልብ የለው። ይህንን ዜና የሚሰራ በራሱ የሀገርም የአማራም ጠላት ነው። ሌባ፣ ወኔ ቢስ አይሞገስም፣ ታሰረ ሳይሆን ወኔ ሊይሠራ ማረሚያ ገባ ማለት ነው። * አማራ ለማንነቱ ሲታገል፣ ከተያዘ በሥራ ገበታው በትምህርት ቤቱ ሲነካ ብቻ ነው። ሌላው በነፃነት የሚኖርበትን በማንነቱ የሚኮራበትን ቤት ሠርቶ ቤተሰብ መሥርቶ የሚኖርባትን ሀገር ምሥረታ ላይ አጥንትና ደሙን ሲከፍል ጠላ ቤት የሚንገላወድ፣ ቂጡን ድንጋይ ላይ ሲያሽ፣ ፀጉሩን ሲያፍተለትል ፣ጫት ሲግጥ፣ መንገደኛ ሲሳደብ የሚውል ፣ የቲክቶክ ምሩቅ ታሠረ ?! በተለይ አማራ ?አይደረግም! ፩ሺህ በቀን በወር ፴ ሺህ አምስት አምስት ድንጋይ ቢወረውር ከተማ ያስለቅቅ ነበር ። ተወው ቁንጫ ይትፋበት ይህንን የምትዘግብ ገልቱ ደደብ አርፈህ ተኛ! ትውልድ አታምክን አታባክን! ይህ አማራ ሳይሆን አማርኛ ተናጋሪ ባለሁለት እግር ከብት ነህ በለው! ይሰማል?
@damot_bizamo
4 сағат бұрын
አምስተኛ ክፍል ተምሬዋለሁ አምስተኛ ክፍል ብንቀጥርህ ታዋጣለህ contact me
@MohammedAbdu-i3m
5 сағат бұрын
ያንተ የመሃይምነት ድፍረት ይለያል። ሁሉን አዋቂ
@BeyouSweet
5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayeabebe8178
7 сағат бұрын
ሀብታሙ እውነት ተናግረሃል በዚሁ ቀጥልበት። ለአማራ ብለው የሚታገሉ ማነወር ሳይሆን ከማንፌስቶው ጋር ያላቸውን በማሳወቅ ወደ አንድነት ማምጣት ነው። መሳይን ግዴለም እውነት ለአማራ ከቆመ በስልክ ተሰማሙ ። የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም ከንግግር ብዛት አንተም ልትሳሳት ትችላለህ ኦዲየንስ ሲያጋልጥ በይቅርታ ማረም እውቀት ነው ። መሳይ ጎበዝ ነው በስህተት ከሆነ ያስተካክል ግን ልክ እንደ ሲሳይ አገና ከሆነ መጨረሻው እርቃኑን በግልጽ ይታያል ። የእናንተም አንድነት መስማማት መጣመር በየግል ሚዲያ እየተናበባችሁ ከሠራችሁ ፋኖም ወደ አንድነት ድሉንም እያጠረ ይቃረባል። ሀብታሙም ትሳደብ ነበር እያረምክ መተሀል። አቀራረባችሁ ልክ እንደ ገለታው ረጋ ብሎ መናገር ዜናም ከሆነ ኦዲየስን ጆሮ የሚስብ አቀራረብ ይኑረው። ጥቅም ለሆድ የሚጠላ የለም ግን የሥራ ዋጋ መሆን አለበት።ለአማራ ኢትዮጵያ ብላችሁ ለራሰና ለሚዲያ ክፍያችሁ ካገኛችሁ መስገብገብ ትታችሁ በቀን የምታገኙት መረጃ ሀብታሙ መሳይ ደረጀ ወዘተ አንድነት ፈጥራችሁ ለብልጽግና ውድቀት ለግለሰብ ሳይሆን ለአፋሕድ ማኒፌስቶ ከሠራችሁ መልካም ይሆናል። ሌላው ማኒፌስቶ ካወጣ ወደ ማጣጣም ነቅሳችሁ ለኦዲየንስ ሲቀርብ አንዱ ያጋድላል ወይ እንደ ሪፐብሊካንና ዲሞክራቲክ ሆኖ በመወዳደር በገደብ በድምጽ ይወሰናል ። በርቱ የትም የትም ፍጨው ዱቄቱን አምጪው ነውና ትግሉ እርሰ በርስ መጣላት መነታረክ ሳይሆን አንድ አመለካከት ተፈጥሮ ብልጽግናን መጣል የአማራ ኢትዮጵያን ሰላም ነጻነት ለማምጣት አንድነት መፍጠር ነው ።
@LinaTeshome
9 сағат бұрын
ውይ አሁንማ እንኳን ሚዲያቹን ላይ ቀርቶ ድኖገት ድምፃቹን ስሰማ ይዘገንንኛል። አብሶ የአፍራሳን የልጅ ልጅ እንዴት አድርጎ እኮ 6 አመት መሉ የአማራን ህዝብ ገንዘብ እና ጊዜ እንደተጫወተበት ወደ ኃላ ሔጀ ሳስበው ያናድደኛል ።አሁንም ህዝቡ እየሞተለት ያለውን ጀግና አማራ ይከተል እንጂ እንደ እስክንድር እና ሐብታሙ አይነት ያለውን አያገባቹም ይበል ኦሮሞ ናቸው። አማራን አማራ ነው መምራት ያለበት
@alg7524
10 сағат бұрын
አፋህድ እና ደጋፊዎቹ ማድረግ ያለባቸው በየዋህነት ተሳስቶ አብይን ሲደግፍ የነበረ ኢትዮጵያኒስት ሀይል ድጋፍ እንዲሰጥ የፖለቲካ ሥራ መሠራት አለበት።
@yehualamekonnen6809
10 сағат бұрын
ሀብታሙንስ ማነው ጠበቃ ያደረገው እስክንድር መሪ ካልሆነ ብሎ መንጨርጨር ድንቁርና ነው
@belaysimie3825
11 сағат бұрын
እናንተ ለስልጣን ጥማታችሁን ለመወጣት የአማራውን ደም ልትዋጁበት አትችሉም አሁን ሰው መሳይ አትሁኑ ለማንኛውም እስክንድር ከአዲስ አበባ ሲባረር በኛ ወገኖች ደም አይቀልድም
@agdr895
12 сағат бұрын
በዛው ሰሞን ደረጀ በላይ ስልጣን አልፈልግም ይምጡና የኔን ቦታ ይዘው ይምሩን ባለ ጊዜ አንድ ወጠጤ የሆነ ሰውየ ስሙ ሳሙኤል የሚባል ያለውን ሰምቸ ስደነቅ ከረምኩ። የዚህ ሚዲያ ባለቤት ሳሙኤል ባለእድል የሚባልን ገለባ ሰውየ እንዴት ዝምአልከው?
@agdr895
13 сағат бұрын
ዋው እውነት ብለሐል። ያኔ እንዲያ ስልጣን ለመያዝ እንደተንቀለቀሉ ተሳክቶላቸው ቢሆን ኖሮ እስከአሁን ፋኖ ተጠናቆ ነበር።
@tayalemu9311
13 сағат бұрын
እስክንድር የተባለ ቅዠታም ወደ በጎቹ ሀገር ወደ ደቡብ ለምን አይጓዝም?ይባስ እነ ግንቦቴ በvision?የብርሀኑ ነጋ አይበቃም?🤔ጋዜጣውን ቢሸጥ ያዋጠዋል ለምስኪኑ ለናፍቆት አባት ይደረስልን😅 የፋኖ ሥር እና ፍሬ አለው 👌እሰኬው በዘረም በምንም አማራ አይደለም 👌❗
@حياةالحبشي-ك2ي
13 сағат бұрын
የአማራ ትግል። ወደፊት እዳይሄድ እቅፋት። የሆኑት የበታችነት ስሜት። የያዛቸው። ናቸው አፈጋጩ ቡድን። እሚያጠግብ እጀራ ከምጣዱ ይለያል ይባላል። ስልጣንን ቢቆጣጠር ምን ሊሆኑ ነው ካብይ ያልተሻሉ ነው እሚሆኑት በርቱ እውነት። ለህዝባችን። አስረዱት እውነትን የያዘ ይሻገራል❤❤❤
@tadessekassa6714
13 сағат бұрын
የሚታገሉለት ሕዝብ ወክሏቸዋል
@HailemichaelKiros-d5e
14 сағат бұрын
Esun endezy lemeteyek man wokelew manin woklew new endezy miteyikew messay 😮
@fitruadane3507
18 сағат бұрын
Ay Zemedkuni yeserhain yistihi endi tsliflwalhi?
@anbsalegse507
18 сағат бұрын
Ante becha neh amhara?
@anbsalegse507
18 сағат бұрын
Ante raseh maneh? Balege
@amourgagnetoujours
19 сағат бұрын
ግርማ ጌታቸው ካሳ 😂 ልታብድ ነው? -ድርጅት ማጅራት መቺውን ከእውነተኛው ፋኖ ይለያል፥ - የድርጅት መተዳደሪያ ደምብ ዲሲፕሊን ያሰፍናል በፖለቲካውም ፋኖን ያጠናክራል ማንኛውም መሪ ቢሰዋ ተተኪ አያጣም ወፍ ዘራሽ አይሆንም አይበተንም እርስ በእርስም ያከባብረዋል። -የአማራ ህዝብና ሌላውም ህዝብ ዓላማው ምን እንደሆነ ይረዳል።
@agdr895
19 сағат бұрын
እንዴት ቢያስበው ነው ድርጅትን ዋጋ ቢስ ያደረገው? እና የድርጅትን ሚና ሳያውቅ ነው መካሪ የሆነው? ምነው ወደ16"ኛው ክ/ዘመን በየጎጡ ተሸጉጦ ለመቦጥቦጥ ስትራቴጂ ከማስቀመጥ ውጪ
@agdr895
19 сағат бұрын
ይሔ የነማርሸት ተላላኪ ቀበሮ የሆነ ሰውየ ምኑ ጋሸ ይባላል ደሞ?
@selamhaile4267
22 сағат бұрын
ግርማ ካሳ አንድ ግዜ እኔየባሌ ኦሮሞ ነኝ ሲል የሰማሁ መሰለኝ ከተሳሳትኩ ይቅርታ እጠይቃለሁ ከኤሊያስ ክፍሌ ጋር የዋለ አንድ ጤነኛ ሰው ማግኘት ይከብዳል አብሲኒያ በርታ እንዲህ እየተከታተልክ አጋልጣቸው ስለምታደርገው የማንቃት ስራ እንደ ሁሌውም አመሰግናለሁ🙏
@amourgagnetoujours
19 сағат бұрын
ነው አዎ
@Zige-qe3ym
17 сағат бұрын
👌 ነው
@alemayehuageze5332
22 сағат бұрын
ትክክል ብልሃል!
@AbdissaAgga1500
22 сағат бұрын
የግርማ ካሳንንግግር ቆራርጠህ እያቀረብክ የብልጽግና ካድሬነትህን በእማራ ሽፋን ስር እያቀረብክ ነው:: አንተ እራስህ ስለ አማራ አንድነት ለምን እትናገርም ?
@kediryemane3295
Күн бұрын
ግርማ አፍርሳታ ተንቅቶብሻል ሙላሽ
@gashawzegeye3777
Күн бұрын
He is confused
@Dawit-ct4nu
Күн бұрын
አስረስ መከታው ደረጀ መሀባ እስክንድር የሚባሉ አሽከሮ ካልሞቱ ማሸነፍ የለም
@medahnine358
Күн бұрын
you the donkey one
@TesfaeWeldemariam-b5m
Күн бұрын
Eskindir 🦁🦁🦁💪 Zemene 👿🐍🐍🐍🐍
@tesfayeabebe8178
Күн бұрын
ግርማ ካሳ እዉቀት አለህ ግን ዛሬ ጠበበክ። አስረስ የጠበቃ ሥራ ለሥልጣን ማግኘት ተከራከረ አፋሕድ ድርጅት ይፍረስ ይላል የፖለቲካ ሥራ ቢሆን ተወያይቶ ከተስማሙ የጋራ ስያሜ መስጠት ወይ ማጽደቅ ነበር። እንደ አስረስ አባባል ለሥልጣን በሕዝብ መቀለድ ይመስላል ። አቶ ግርማ ካሳ ንግግርህ ጥበት ውግንና ብሔርተኝነት ዘረኝነት መሆኑን ያመላክታል ። እውነት ለአማራ ሕዝብ እናስባለን ካልክ ሁለቱም ለአማራ ኢትዮጵያ ይህ ሀሳብ አያስኬድም ከዚህም ከዚያም ይህንን ሀሳብ አስተካክሉ ወደ አንድነት ኑ አፋሕድ የተሻለ ካለ የሁለቱ ስምምነት አሰተካክል። ቅናት እስክንድር ጸሐፊ አንተ ጸሐፊ ንቀት ቅናት ያሰመሰልብሀል እንደ ጸሐፊ ሁለቱን ሒስ በመስጠት ለማቃናት ትክክለኛ ከሆንክ ሕዝብ ከኋላ ድጋፍ እንዳለው መገምገም እንጂ በጠባብ ጉዞ ገና ለገና የመንጋና የቲፎዞ ብዛት አለ ብለህ እውነት አትሸሽግ። አብይ የተሸወደው በጠባብ ዘር ጉያ ተሸጉጦ መከላከያ ጦር መሣሪያ አምኖ እዉነትን በውሸት ቢሸፍን ዘር ቀለም ልዩነት የማይፈልግ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጊዜ ይወስድ እንጂ አሸናፊ መሆኑ አትጠራጠር። የዓለም አቀፍ መንግሰታት አብዛኞቹ ሊበራል ካፒታሊስት ናቸው ብሔርተኛ ሶሻሊስት እየከሰመ ወደ ሊበራል እያዘመመ ግማሽ መድረሱን ተረዳ። የኢትዮጵያ ዥዋዥዌ አይምሰልህ ይስተካከላል የአፋሕድ ማንፌስቶ በሕዝብ አስተያየት ከዳበረ ጥሩ ብልጭታ ይመሰለኛል እና የእነ አስረስ ሀሳብ ከማኒፌሰቶው አስማምቶ ወደ አንድ ትግል መምጣት እንጂ የብልጽግናን ጋራ ሳይደረምሱ ሥልጣን ላይ መሻኮቱ ከአሰረስ ንግግር ከግርማ ውግንና ገሀዱ ይታወቃል ። እስክንድርን ፈልጌ ሳይሆን ማኒፌስቶ አረካኝ ይምራ እንበል ሁሉም በማኒፌስቶው ከታቀፈ ነገ አዲስ ትውልድ ይረከባል ። በእነ መለስ ተጋድሎ ከድል በኋላ እነ ኃይለማርያም እነ አብይ መረከባቸውን ሰፋ አድርገን እንይደ ትልቁና ዋናው መሠረተ ሀሳብ መሻር መለወጥ የሌለበት የአማራ ኢትዮጵያ ሕዝብ ሰላም ነጻነት የሚጎናጸፍበትን አቅጣጫ አለመቀየር ማጠናከር ነው ።
@andinetabebe6353
Күн бұрын
ይኼ ሰው እኮ አስመሳይ ነው።ከፋፋይም ጭምር አላዋቂ ሳሚ ....ይለቀልቃል እንዲል ሃሳብ የለውም ጥላቻ እንጂ።እንደነዚኸ አይነቱን ነው መለየትና ለነገም ሰንዶ መያዝ።
@gerrygessese4461
Күн бұрын
Yemebalat Bahri
@KenawAbathun
Күн бұрын
አይ ግርማ ቅናት አንጨረጨረህ።ጠቃጥለህ ትሞታለህ እንጂ ምንም አታመጣም
@alg7524
Күн бұрын
ግርማ ካሳ በስክንድር ቅናት ተወጥሮ የሚበግን ሰው ነው። ከኦሮሞም የሚወለደው ትንሽ ውልደት ከጎጃም እንዳለው እናቃለን። ክርስቶስ 12 ደቀመዛሙርትን ይዞ ነው አለምን የቀየረው። እስክንድር ለምን 10 ሰው ይዞ አይነሳም ወሳኙ አለማውና ለአላማው ፅናት ማሳየት ነው። ምሬ ወዳጆ ጎበዝ ከሆነ ለምን ራያን ከወያኔ አይከላከልም? እሰሰክድር ራያን አልወረረ። ከእስክንድር ጋር ምን አታገለው? ለምን ግርማ ካሳ የሚደግፋቸውን ዘመነ አስረስን እና ምሬ ወዳጆን አንድ ድርጅት እንዲፈጥሩ አይመክርም?
@kebedemichael7744
Күн бұрын
ሆዳሙ ግርማ ካሳ አንጀቱ ተቃጥሏል...የበታችነት ስሜት ገና ሆስፒታል ይገባል"
@EskinderVision
Күн бұрын
😅😅😅😅
@yosefbelete3952
Күн бұрын
ስኳዱ።ባንዳነት አንተም ትመስላለህ?
@TekleTsadk
Күн бұрын
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ የእነሱ የምስጢር ዓላማቸውኮ መነሻቸው አማራ መድረሻቸው ግን አገው መሆኑን እባካችሁ ተረዱ ይህንን ጉዳይ ብዙዎቻችሁ ችላ ብላችሁታል ነገሩ ግን በደንብና በይፋ ለህዝብ መገለፅ የሚገባው ነው .።
@TekleTsadk
Күн бұрын
ግርማ ካሳ ለምን እንደዚህ ድንጋይ ራስ ትሆናለህ ??ኧረ እባክህ አንዳንዴ እንኳን ትንሽ ለማሰብና ለማገናዘብ ሞክር ?? ቅሌታምነትህ እየበዛ መጣኮ ተው በልክ አድርገው ?? ዋ።
@YaschelalAdugnaw
Күн бұрын
እኔ እማዝነው በርታ ለሚሉህ ሰው ነው መጀመሪያ እስኪ ለመማር ሞክር ሀሳብ ከማቅረብህ በፊት
@TesfaeWeldemariam-b5m
Күн бұрын
Zemene is 👿
@ኢትማራETMARA
Күн бұрын
አቶ ማንደፍሮ ማን አማራ አርጎህ ነው በአማራ ቤት የምትበጠብጠው
@EthioHabesha-o5g
Күн бұрын
ለእስክንድር ያገዛቹህ እየመሰላቹህ መከፋፈል ነዉ ስራቹህ። ደግሞ በእስክንድር ስም ሚዲያ ከፍተህ ሴራ ታሴራለህ። በዚህ ሚዲያ ያሉ ሁሉ ፀረ አማራ ናቸዉ ይህንን ለማወቅ አይከብድም።
@markosasfaw2221
Күн бұрын
Anet ong atelefa
@AberaBekalu
Күн бұрын
ለካንስ ትግሬ ነህ ተናድጄ ነበር አማራ መስለህኝ ከብጥብጥ ወደቡጥቡጥ ስትቀየረዉ የተከዜ ማዶ ሰዉ ነህ አንተስ ብትቀደደም ይገበሀል
@AberaBekalu
Күн бұрын
አስረስ እወነቱን ነዉ ለአማራ አንድ መሪ ነዉ ሚያስፈልገዉ ትግሉን ወደኃላ የጎተተዉ እስክንድር ነዉ ያማራን ችግር አልተረዳዉም
@ethiowisdom7721
2 күн бұрын
እስክንድር የሚመራቸው በቁጥር ከ58 የማይበልጡ ተቀጣሪ የመከታው ፋኖዎች ናቸው እነዚህን ፋኖዎች መከላከያ ስለሚደግፋቸው በእውነተኞቹ ፋኖዎች እጅ መግባት አልቻሉም 😏 በእስክንድር ስር ያሉት የተለያየ ብሔር ያላቸው ፋኖዎች በአማራ ህዝብ ላይ ብዙ ወንጀል ፈፅመዋል
@MengistuAddis-h5r
2 күн бұрын
አንተ፡ውሻ፡አስረስ፡ማረ፡ጀግና፡ነው
@KiberZeleke
2 күн бұрын
ፈንታሁንትባል ትግሉን እስክንድር የሚባል ሬሳ በለመነው የዶላር ኮቸሮ ስለሸጥከው በጣም የትውልድ ማፈሪያ ሆነሀል ማፈሪያ ልትናገር ነው ደግሞ ይዝጋህ እና