February 1, 2025

  Рет қаралды 657

EskinderVision

EskinderVision

Күн бұрын

#ethiopia #fano #amhara ‪@TikurAnbesaMedia‬ ‪@AddisCompassMedia‬ ‪@globalfanomedia2‬ ‪@roha_tv‬ ‪@awlomedia-4463‬ ‪@awlomedia-4463‬

Пікірлер: 13
@Yibeltaltadie
@Yibeltaltadie 6 күн бұрын
አንተም አፋድን የመተቼት ሞራል የት አገኘህ
@alemnewalelign1921
@alemnewalelign1921 6 күн бұрын
አንተ ስምህ ማነው? ለማመስገንም ለመቃወምም አልተመቸህም። መልክህንም ትደብቃለህ ለምን?
@belayhayleab249
@belayhayleab249 6 күн бұрын
ወልቃይት የሁሉም ዐማራ ቀይ መስመር ነው :: ለምን እንዳበሳጨህ አልገባኝም
@TekleTsadk
@TekleTsadk 6 күн бұрын
ወንድሜ ለምድነው አፋህድ ብቻ የምትጠይቀው ??ከተየቅህ የጎጃሞችንም፣ ሎሌች የጎንደር አደረጃጀቶችን፣የነምሬንና የእነ ደሳለኝ አደረጃጀት ጭምር ለምን አብረህ አትጠይቅም?? ለምንድነው ህዝባዊ ድርጅቱን ብቻ ለይተህ አቋሙን እንዲያሳውቅ መጠየቅ ይ0ፈለግኸው ??አንተ ብቻ ብልጥ ? ማንም መልስ አይሰጥህም ደግሞ ያለ ምክንያ ዝም ብለህ አትሳቅ ደግሞስ መከላከያ ቦታውን ተቆጣጥሮ ቢጠብቀው ነውር አለው እንዴ?? የሀገር መከላከያ በራሱ ሀገር ላይ የፈለገውን አካባቢ ቢቆጣጠርና ቢጠብቅ ይከለከላል እንዴ ?በእውነቱ አቢሲንያ አእምሮህ የሚሰራና ጤናማ አይመስለኝም ንግግርህ ሁሉ በተንኮልና በሸር የተሞላ መሆኑን በደንብ አረጋግጥልሃለሁ ።" " ገልፋጣ ግልፍጥፍጥ "
@EskinderVision
@EskinderVision 6 күн бұрын
የእነ ዘመነ ለጊዜው ከመንግስት ጋር ስለሚሰራ ፋኖ አይደለም ወይም እንደ ፋኖ አልቆጥረውም ቅጥረኛ የመንግስት ካድሬ ሆነዋል ስለዚህ የመንግስት ካድሬን ለምን እተቻለሁ?
@AmareTesfew21
@AmareTesfew21 6 күн бұрын
Dedeb temelketu edegmo eskindr kefetachhu knatam kulkualam tgre ante Buda ayawatah minm madreg achlm hge mengstu awetanew eko aynh ykla buda Buda buda
@moreethiopian898
@moreethiopian898 6 күн бұрын
ወዳጀ ጎንደር አካባቢ ለመንቀሳቀስ የወሰን እና ማንነት ጥያቄወችን ካልያዝክ መንቀሳቀስ ከባድ ነዉ!!
@EskinderVision
@EskinderVision 6 күн бұрын
ሀገሪቱን እንረከባለን የብሄር ክልል ይፈርሳል ብሎ ከእንደገና ወሰን የወሰን እና ማንነት የሚል 6ኛው አላማ ወይም ግብ ተደርጎ መጠቀሱን ይጋጫል አንዱን ምረጡ ነው ያልሁት
@tesfayeabebe8178
@tesfayeabebe8178 6 күн бұрын
የብልጽግና ሥርዓቶች ይወገዳል ። የኢትዮጵያ ወሰን ሉዓላዊነት የተከበረ ነው።በቃ። ከብልጽግና ውድቀት በኋላ በቋንቋ በዘር ላይ የተመሠረተ ወያኔ የወሰነው ክልል ሳይሆን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ ተስማምተው እኩል ለመኖር በሚያስችል መሠረት ተስማምተው መክረው በፍላጎት የሚወስኑት ይሆናል። በጎጥ በዘር አስተሳሰብ አታስቡ
@EskinderVision
@EskinderVision 6 күн бұрын
100%
@betsehamengistu3712
@betsehamengistu3712 6 күн бұрын
አገላለፅህ ያምራል ግን ወልቃይት እንደትግል መነሻ ስለሆነ ይመስለኛል እንጂ የተለየ አይመስለኝም ግን በአገላለፅህ ላይ አጥብቀህ የጎንደር ተቃዋሚ ሁነህ ባትቀርብ ግለሰቦችን መታገሉ አግባብ ይመስለኛል ማንም ሰው ከአካባቢው ተነስቶ ነው ሀገሩን የሚወድ እባክህ አስተያየቴን በቅን ተመልከተው
@EskinderVision
@EskinderVision 6 күн бұрын
እቀበላለሁ
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ከፍተኛ ግጭት ውስጥ ገቡ     February 4, 2025
29:23
Wass News - ዋስ ኒውስ
Рет қаралды 26 М.
Col. Mengistu Hailemariam interviewed by Tamagne Beyene
7:07
Hawu Media- ሃው ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН