Пікірлер
@hailugetahun867
@hailugetahun867 3 минут бұрын
😮እና አንቱ እያልክ ታከብራቸዋለህ😁😁😁😁😁
@tedrosgebremichael6158
@tedrosgebremichael6158 40 минут бұрын
ምነው ተነካሁ አለ ዲበኩሉ አፋልሆ አብሾ ወስዳችሁ ሲጋለጥ እስከአሁን የት ነበረት .
@onetruth4649
@onetruth4649 46 минут бұрын
ቢንያም በየሄድክበት መበጥበጥ አይደክምህም ማነው አንተን የእውነት መለኪያ ያደረገህ?
@viptariku9098
@viptariku9098 Сағат бұрын
ቢኒ እምነት ያስቀየረህ የቤተሰብ ዛር መንፈስህን አራግፍ
@viptariku9098
@viptariku9098 Сағат бұрын
እርኩስ መንፈስ ነው የሚጫወትባቹ
@viptariku9098
@viptariku9098 Сағат бұрын
የዱርዩ ስብስብ
@viptariku9098
@viptariku9098 Сағат бұрын
ልብ ይስጣቹ ምድረ ቅናተኛ
@GetachewTekle-z9i
@GetachewTekle-z9i 2 сағат бұрын
አቶ ኬኩን ደግሞ ዓይኑ ይፍሰስና ብሎ መራገሙ የሚገርም ነው።
@ዳዊትዶልሶ
@ዳዊትዶልሶ 2 сағат бұрын
የፈሪሳዊያን ክስ በሰንበትም ቢሆን የአምልኮት ስግደት አይቀርም
@bereketandebrhan7856
@bereketandebrhan7856 2 сағат бұрын
ሰውን ቢጫወቱበት እኮ አይገርምም። ለምን ሰው ይጎርፋል ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ። ወሮበላ ብትሉ , ሌባ ብትሉ , ለውጥ አይመጣም። ሰው እንዲመለስ ምን እናድርግ ብላችሁ ጠይቁ። ሰው መንፈስ አለብኝ ብሎ ካመነ ለምን የለብህም ትለዋለህ በቤተክርስቲያናችን ህግ መሰረት እንዴት እንደሚገላገሉ አስተምሩ። በተረፈ የናንተ በጠፋው ሰው መገልፈጥ የተሻለ ሰው አያደርጋችሁም። ለጠፋው ብታዝኑ , ምን እናስተምር ብላችሁ ብትነሱ ሰው ጆሮ ይሰጣል። እያደረጋችሁ ያላችሁት በምእመኑ መሳለቅ ነው።
@WerkiyeGeremew-i4l
@WerkiyeGeremew-i4l 2 сағат бұрын
አይፍርድብትም
@ዳዊትዶልሶ
@ዳዊትዶልሶ 2 сағат бұрын
ያያሳዝናል እያሳየው ማመናጨቅ። ምክንያቱም መጨመሪያ ደብተራዎቹ የጥላቻ መንፈስ ስለከተቱበት ምንም አይሰማም ልክ እንደ ድሮው
@yalemzewouddayaleww8004
@yalemzewouddayaleww8004 3 сағат бұрын
Hamna ena keyefa, temelsew metu, sew lemen dane?
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 3 сағат бұрын
እዚህ ኰመንት ውስጥ አቶ ግርማን እና ጀሌዎቻቸውን የምትደግፉ ኦርቶዶክሳውያን በራሳችሁ ልታፍሩ ይገባችኋል:: ተአምር ፈላጊ ትውልድ!!! እኔ እኮ ቤተክርስቲያናችን ፈተና ሲበዛባት የመናፍቃን መብዛት ይመስለኝ ነበረ: ለካስ የኦርቶዶክሳውያን ድክመት እና ተአምር ፈላጊነት ነው እግዚአብሄር እንዲያዝንብን የሆነው::
@addiswold3462
@addiswold3462 3 сағат бұрын
የህይወት እና የጸጋ ድርቀት ችግር ነው
@User2535-n1m
@User2535-n1m 3 сағат бұрын
አባ ዮሐንስ አጭበርባሪ መሆናቸውን አሁን ነው የተገለጠላችሁ ? አትልፉ አሁን እርሳቸውን የሚናገር ማንም የለም! ምክንያቱም ስለረፈደ !! እደግመዋለሁ ረፍዷል!! እዚ ቤት ውስጥ የምትጮሁ ሁሉ ጩኸታቹ ከንቱ ነው። ለውጥ የሌለው ጩኸት!!!! ለቲክቶክ ሽቀላ ብቻ !! አየር ላይ ታወራላችሁ መሬት ላይ ግን ወፍ ምንም ተግባር የላችሁም ። ይህ ሁሉ ሀሰተኛ አጥማቂያን ባህታውያን መምህራን እንደአሸን የፈላው እናንተ መሬት ላይ ስላልሰራችሁ ነው ። በቲክቶክ ስለተቻቹ የሚፈጠር ነገር የለም።
@addiswold3462
@addiswold3462 3 сағат бұрын
ቀሲስ ሴጣናቸውን ለምን አይገሰጹትም መስቀል ይዘው ስልጣን ይዘው ለምን በቲክቶክ ንትር ውሰጥ ሁሌም አዝምች ሆነው ቀሩ
@mitawiha316
@mitawiha316 3 сағат бұрын
Ye abisho doctor neh ende???😅😅😅😅😅
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 3 сағат бұрын
በእውነት ይህን ሀሳብ 101 ፐርሰንት የምቀበለው እነዚህ ቤተክርስቲያንን የማይወክሉ የበግ ለምድ የለበሱ ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ የነበሩ ሀሳይ መሲያንና አገልጋይ መሳዬችን የመጠንቀቅ ትእዛዝ ከክርስቶስ ተነግሮናል ክርስቶስ በዚህ አለ በዚያም አለ ቢሏችሁ አትስሙ በስሜ ይመጣሉና ነው ያለው እኒህ ደሞ ጥቃቅን ቀበሮዎችን የማይለይ ክርስቲያን በተኩላዎች መወሰዱ ነውና ያላወቁትን የማንቃቱ ስራ ከፍተኛ ዋጋ ያስፈልጋል ።እኔም ጭምር ሀሳቡን ባልቃወምም የሚቀርብበት ሁኔታ ሀይለኝነት የታየበት የሌሎች ወንድሞችን ሀሳብ ያለመረዳትና ያለማክበር ትንሽ ቅር ቢያሠኘኝም ሳላደንቃችሁ አላልፍም ክብር ለአባቶቻችን ለወንድሞቻችን ፥ለናተ የስሁን።የሚነቃ ደሞ ይንቃ ጨው ለራሱ ይጣፍጥ ቤተክርስቲያንን የመዳን ቦታ ነች አምኖ ከአፈሯ የተቀባ ከፀበሏ የጠጣ ያለማንም አጋዥ መዳኛችን ነች ትምህርቷን እንማር ያኔ የጀሌ ተከታይነታችን ችግሩ ይታየናል አምስቱ አእማደ ሚስጥራትን የማናቅ ተጠማቅያን ተጠንቀቁ
@munanali7402
@munanali7402 4 сағат бұрын
ትክክል ናችሁ ቤ/ክ/ አይወክሉም
@addiswold3462
@addiswold3462 4 сағат бұрын
አቤ እራሱን ያልጠበቀ እራሱን ያልገዛ አገልጋይ የበዛበት በቡራኬ ጀምሮ በስድብ እና በእልህ ምእመናንን ማሰልቸት
@addiswold3462
@addiswold3462 4 сағат бұрын
ለመምህር ግርማ በጸጋ ላይ ጸጋ በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥልን !!!
@MaximoHadas
@MaximoHadas 4 сағат бұрын
ለዝህ ጉዳይ አዳንድ ገንዘብ ቶክር ፓፓሳት ተባባሪ ናቸው ምእመኑን አሳለፈው የምሰጡ የምያስብሉት እነሱ ናቸው :: አዎ በርቱ በርቱ በርቱ!!!
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 4 сағат бұрын
የአጥማቂያን ተከታይ የሆናችሁ ኦርቶዶክሳውያን በመጀመሪያ ቤተክርስቲያናችን አጥማቂ የሚል ክህነት የላትም ሁለተኛ የነዚህ የአጋንንት ሰባኪያን ተከታዮች በራሳችሁ እፈሩ:: እኔ ግን በጣም የማዝነው በሲኖዶስ ዝምታ ነው:: ቤተክርስቲያናችን እየተሸበረች ያለችው በአጋንንት ሰባኪያን የወደቀ ሀይል ሳይሆን በአባቶቿ ዝምታ ነው:: አባቶቻችን እባካችሁ አውግዙልን አውግዙልን አውግዙልን!!!
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 5 сағат бұрын
ግርማፐራሱ ጠንቋይ ነው ተቃጠሉ😂😂😂😂😂
@ashuwest1729
@ashuwest1729 5 сағат бұрын
እነ ተስፋዬ የተረሳውን ካለበት ድረስ በመኤድ አስተምረው ማቁረቢያ ልብስ በነፃ ሰተው አስቆርው እንዲጾሙና እንዲሰግዱ አድርገው ለቤተክርስቲያን ያስረክባሉ በተቃራኒው እነፖስተር ቀ/ዲ፣ ዶ/ር ደሞ 40 ሻማ ከፊታቸው ደቅነው እፀፅ እየፈለጉ የቲክታክ ቤ/ክርስቲያን ጠበቃ ሆነውልአል ።።። ይመችህ ብዬ ሪፖርተር አድርጌ እንዳልጠፋ ቤቴ ነው ደሞ ወርቅ የሆኑ መምህር ያገኘ ውበት ነው ።። እንዳልከተል።።። እነ ፓስተር በሩን ይዘው ፣ የነቀ/ዲበ እና ይኤ ዶክተር የተባለ ፀያፍ ተሳዳቢ ሳስብ የፓስተሩ የመቃወም አባዜ /ሰይጣን የተጋባቸው ይመስለኛል ።። ከዚህ በኃላ ከነዚህ አፍ የበረከት ቃልና ትምርት የምናገኝ አይመስለኝም ። መምህርራኖቻችንን እያመረዙ ትምርቱ ሁሉ የመምህር ተስፋዬ ና የመምህር ግርማ ይሇናል
@dejenwogayehu1240
@dejenwogayehu1240 5 сағат бұрын
ኦሪት ዘዳግም 05-9 በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኛና አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውም።
@mekonnenwoldegebra1058
@mekonnenwoldegebra1058 5 сағат бұрын
ዝምበል፡የእርጎ፡ዝንብ፡
@grmayeyoab5419
@grmayeyoab5419 5 сағат бұрын
ለነ ቢኒ ሲሆን በውስጥ ለነ መምህር ግርማ ሲሆን በውጭ በዛም በስድብ
@Rediat-z6o
@Rediat-z6o 6 сағат бұрын
❤❤❤ፈለገ እግዜር ይስጥክ
@yimaregubena4019
@yimaregubena4019 8 сағат бұрын
አቃለሁ ይላል ካወቀ ይህን አያቅም
@chappisol
@chappisol 8 сағат бұрын
Gobeze hulachenem felagotachen yeh new egneh kes gin mamemzazen yemebal neger yelem kes germa be kesena enekewan baykeberwachew eneh sew le eneh kes abat yehonalu be edeme yehew aysemum kesu befesum aysemum
@chappisol
@chappisol 8 сағат бұрын
Betam tekekel new ke egneh kes mindenew yemenemarew afachew yetgerze aydelem ...endet new kes afe aweteto yemesadebew yeh ke setan ke betchrstian yehone sedeben yekawemal enji ene ema esadebalew aylem sedeb teru aydelem
@kale5012
@kale5012 11 сағат бұрын
መምሕርን የሚፈራው ጠቋይ እና አስጠቋይ ፣ መታች እና አስመታች ደፍረው መምሕር ግርማስር አይደርሱም ጉዳቸው ስለሚወጣ ።
@kale5012
@kale5012 11 сағат бұрын
መምሕር ግርማን ስደብአቸው በደብ መምሕር ግርማ ከቸሩ እግዚአብሔር ዘድ በረከትን እና ፀጋ በደብ ያገኛሉ ። እነተኩላም ግዜ አግኝተው አባቶቻችንን ይሰድባሉ
@rishane9576
@rishane9576 11 сағат бұрын
ክክክክክክክክክክክ ኣየኣንተ ባንተ ትእቢተኛ ምንም የእዝጋኣቢሄር መንፈስ የሌለህ ነህ ኣንድ ሁለት ወይ ሶወስት ሰው እንዲመለስ የምታስበው ያለህው ኣየ ቅጀት ምኞትህ ኣይከለከልም መቸም ፓስቶር መናፍቅ
@rishane9576
@rishane9576 11 сағат бұрын
ቢንያም የጠቃር መንፈስህ የስድብ መንፈስህ የሃሜት መንፈስህ ባንተ ላይ ሁኖ ለኣባት ወንድሞቸ የሚያዋርድና የሚሳደብ ክፉ ቅናተኛ መንፈስ መድሃኒኣለም ይገስጽልህ መንቀኛ
@selamber5784
@selamber5784 13 сағат бұрын
Ere Binyam tnsh tages
@solomonw.9291
@solomonw.9291 13 сағат бұрын
የድሮው ዲጄ ያሁኑ አጥማቂ በምኔው ፍጥነት ስልጣን ተሰጠው በእውነት ግን ይህ ሰው እንደምእመን መሆን እጂ አጥማቂ መሆን ወይም አገልጋይ መሆን የለበትም ቤተክርስትያናችን እንደዚ መሆና ይገርማል
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 13 сағат бұрын
እናተ አሳፋሪ ሁላ ምላ ኦርቶዶክስ የተባልነው መናፍቅ እዲንሆን ነው የምፈልጉት ቆሻሻወች አሳፋሪወች ናችሁ የጠቋይ ደቡተራና የቅጠላቅጠልና የስራስር ማሽና የቅጠል በጣሽ ስቡስቡ የናታችሁን እና ያባታችሁን ጨሌ ያላስወገዳችሁና በየደቡሩ ያለዌን የጥቁልና መፅሀፍ አታስወግዱም ደቡተራን አታስወግዱም ምዲረ ሌቦች ናችሁ እኔ በመላከ መክራት መምህር ግርማ ምክንያት እናትናባቴን ከባአዲ አምልኮ አውጥቸ ቆራቢ አርጌያለሁ እኔምራሴ ምስክር ነኝ ምዲረ እከካም ሁላ ገደል ግቡ ቱቱቱቱቱቱ🤑🤑🤑። ለናተ ህልክ እኔ መናፍቅ ነበር የምሆነው ደሞግን ከናተ የተሻሉ አባቶች አሉ ቆሻሻ ሁ👎ላ👎👎👎
@sarakefli26
@sarakefli26 13 сағат бұрын
ይሔ ሰውየ ሲጀመር ጠንቋይቤት ወስጀዋለው ያለው እሱራሱ ገና ጥንቆላሀወ አልወጣም መንፈስህ ተቃጠወሎ ነው እሚንጫጫው ቢንያም የተባለወከውም ገና የፔንጤው መንፈስ አለቀቀህም ንስሀ ድጋሚ በገወባት አለብህ ለምን ለአእግዚያብሔር አትተውም የማንንም አመወጥተህ ታስወራለሀወ ሲጀመር አንተ ወሬ ከጀመርክ አታቆምም መለብለብ ነው ስራህ ለምን ስለሰው ትተሀወ የራስህን አታስተምርም በጣም አለሁ አለሁ አትበል ምነወ አገባሀወ በቃ ሰው እየዳነ ነው የአእግዚያብሔርነወ መንገድ ነው ያስተማሩት መወን አገባሀወ ፊትህ እራሱ የወከብዳለወ ምህር ግርማ ቢያጠመወቁህአንተ በስሟ ወየነገደወክ ነው የመጣሀውም መስለህ ገብተሀወ ማተራመስ እና ስው እንዳየወድን ነው ወምታደርገው ቅድስት ቤተክርስተወያን ወንዳንተ ወሬ አመላላሽ ለወጀወ የላትወም
@MihretGebremeskel-c2q
@MihretGebremeskel-c2q 14 сағат бұрын
Kesis dbekolo debtre nachw
@tigitube9484
@tigitube9484 15 сағат бұрын
በርቱልን ❤❤❤
@BereketGhebru-i1z
@BereketGhebru-i1z 15 сағат бұрын
Kesis Subae bi gebu naw mshalachaw😢😢😢
@TsadikZerihun
@TsadikZerihun 15 сағат бұрын
የመጨረሻው ናሆም ተመቸኝ ይሄን ፖስተር በመታገሱ
@sahayshebro
@sahayshebro 15 сағат бұрын
መስቀል ባገታችን ይዘን እንሄዳለን መቁጠሪያ ደግሞ እዝጊ ማረነ ክርስቶስ በተማሪያም ማረነ ክርስቶስም የምንልበት ሴጣን የምናባርበት ነው።
@birhanuytbarek9156
@birhanuytbarek9156 15 сағат бұрын
ወልድና መንፈስ ቅዱስ የተገኙ ከሆነ የተገኘና አስገኝ እንዴት አንድ ይሆናል መኪናና ሹፌሩ አንድ ናቸው የማለት ያህል ነው
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel 15 сағат бұрын
እስቲ እናተ እድሉን ስጡንና ስለሚስጥራተ ቤተክርስትያን እናተከምታሰቡት በላይ እናሰተምራቹሃለን ብላቹብላቹ አምስቱን አማደ ሚስጥራተና ሰባቱን ሚስጥራተ ቤተክርስቲያን እረ አታስቁን /በእርግጥ ለእደነቢኒና ኬኩ ንኡሰ ክርስቲያን አዲስ ነገርነው ለእኛ ግን ዘበትነው ምድር ደፍተራ።።። ፓሰተር ቢኒያም እልክ ነው የያዘው አትመጠነኝም እኮነው ያለህ ለእካ ትክክል ነበር 😅😅😅😅 ህፃኑ የተባልከው