Пікірлер
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 3 сағат бұрын
አሜንንን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁንልኝ!!! ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በጣም ድንቅ ነው ትምህርት ነው ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 6 сағат бұрын
አሜን አሜን ተሰምቶ የማይጠገብ ትምርት ነው የምታስተምረው ያሬድዬ❤❤❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 Күн бұрын
አሜን በክርስቶስ ተቀብተናል እንደ አካል እንደ ቤተክርስትያን ❤
@mimitube270
@mimitube270 Күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ 🙏
@yoditweldemichael7306
@yoditweldemichael7306 Күн бұрын
You are blessed. God bless you❤❤❤❤
@yoditweldemichael7306
@yoditweldemichael7306 Күн бұрын
Amen
@merrynadow6535
@merrynadow6535 3 күн бұрын
እሰይ ክብር ለጌታ እየሱስ ተባረክልኝ ወንድምዬ
@Aki-rl2wz
@Aki-rl2wz 4 күн бұрын
Woww praise the Lord Hallelujah! God bless you more my dear brother ❤❤💙💙
@user-oc3ds4de6e
@user-oc3ds4de6e 5 күн бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው እያስተማርከን ያለኸው
@user-it3qu1ev2u
@user-it3qu1ev2u 5 күн бұрын
Wow geta Tsegawn yabzalik beysusim bebetu yatsinak kiber le eyesus yehun 😍💯
@ZazaeskindirZeleke
@ZazaeskindirZeleke 6 күн бұрын
ኢየሱስ ሁለም ጌታ ነው
@yosephsisay2201
@yosephsisay2201 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 8 күн бұрын
አንዱ መንፈስ ክብር ይሁንልህ፣ ሙላን አትረፍርፈን 🤲
@Eagle1503
@Eagle1503 9 күн бұрын
Amen Amen 🙏 praise God what a teaching
@Eagle1503
@Eagle1503 9 күн бұрын
እውነት ሲሰበክ እንዴት ይጣፍጣል ፣ ደግሞ ይስራብን ። እንዳንተ ያሉ አስተማሪዎች ይብዙልን ውዱ ወንጌላዊ ያሬድ ❤ ልንመስልህ እንወዳለን
@Eagle1503
@Eagle1503 9 күн бұрын
Amen Praise God 🙌 what a teaching ❤
@bekalugoa5402
@bekalugoa5402 9 күн бұрын
Geta yibarikachu❤❤❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 10 күн бұрын
ጌታሆይ በኔ ሰርተህ ፍሬህ ታይቶ ብቻህን ክበር ክበር ክበር 🤲
@Eagle1503
@Eagle1503 10 күн бұрын
አሜን ጌታ የሱስ ብቻ በህይወታችን😢 ይገለጥ 🙌
@TsegabMarkos-q5r
@TsegabMarkos-q5r 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 10 күн бұрын
Amen Amen 😢🙏 የእግዛብሄር ልጅ ጽድቅ በኔ ይታያል ይገለጻል
@bichuteshome1439
@bichuteshome1439 12 күн бұрын
ተቸጋሪዋች እንጂ አስቸጋሪዋች አይደሉም❤
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 13 күн бұрын
God bless you more and more. You are our blessing
@aklilumesfin4568
@aklilumesfin4568 13 күн бұрын
amen ❤❤️❤❤️❤
@natnaelyonashaile9051
@natnaelyonashaile9051 13 күн бұрын
I ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 14 күн бұрын
አሜን አባ ይህን የህይወት ዉኋ ከሆዴ ዉስጥ ይፈልቅ ዘንድ ብቁ ሰው እንድሆን እርዳኝ።ዉድ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።💖🌹🌺💐🌻🌷💖
@AlemuKabamoafimayegilmahiber
@AlemuKabamoafimayegilmahiber 14 күн бұрын
ብሩካን ናችሁ
@bodebabo3011
@bodebabo3011 14 күн бұрын
ያሬድ የብልፅግና ካድሬው:- በወንጌል ስም ማጭበርበር ይቅርብህ::አንተ በግልፅ ወጥተህ ብልፅግናን (አብይ አህመድን) ስበክ እንጂ በክርስቶስ ስም የዋሁን ህዝብ ማምታታትን ተው::
@Eagle1503
@Eagle1503 Күн бұрын
ያሬድን ልንመስል እንወዳለን❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 14 күн бұрын
Amen Amen Amen
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 15 күн бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እንኩዋን ባንቴ ዘመን ኖሩኩ
@endunahi4546
@endunahi4546 15 күн бұрын
Alleluia to the lamb of God!
@gracehasnolimit3703
@gracehasnolimit3703 15 күн бұрын
more grace and peace!
@addisnet21
@addisnet21 16 күн бұрын
🟢የስጋ ስራ የተባለው ያለ እምነት የሚስራ ነው-የመንፈስ ፍሬ የተባለው በእምነት የሚስርው ነው:: ሰሪውን አማኙ ነው በመንፈስ ቅድስ አጋዥነት የሚሰራው ፖሰተሩ የቀላቅሉ በግድ ወደራሳችው ሀሳብ እየወሰድት ነው:: ሀማኝ ሀጥያት የሚሰራው ክርስቶስ በውስጣቹ ስራ ሲያቆም ነው? አዩ ፖስተር ደግመው አንቡ::
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 16 күн бұрын
ያዕቆብ 2:14፤ ወንድሞቼ ሆይ፥ እምነት አለኝ የሚል፥ ሥራ ግን የሌለው ሰው ቢኖር ምን ይጠቅመዋል? እምነቱስ ሊያድነው ይችላልን? ያዕቆብ 2:21፤ አባታችን አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በመሠዊያው ባቀረበ ጊዜ በሥራ የጸደቀ አልነበረምን? ያዕቆብ 2:22፤ እምነት ከሥራው ጋር አብሮ ያደርግ እንደ ነበረ፥ በሥራም እምነት እንደ ተፈጸመ ትመለከታለህን? ያዕቆብ 2:23፤ መጽሐፍም፦ “አብርሃምም እግዚአብሔርን አመነ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት፡” ያለው ተፈጸመ፤ የእግዚአብሔርም ወዳጅ ተባለ። ያዕቆብ 2:24፤ ሰው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራ እንዲጸድቅ ታያላችሁ።
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 16 күн бұрын
ያዕቆብ 3:13፤ ከእናንተ ጥበበኛና አስተዋይ ማን ነው? በመልካም አንዋዋሩ ስራውን በጥበብ የዋህነት ያሳይ።
@awotaraya6590
@awotaraya6590 16 күн бұрын
ጤና የሚሰጥ ትምህርት ነው ያሬዳችን አረብ አገር ካንተ የሰማሁት እውነት ቃሉን ውድድ እንዳደርግ አድርጉኛል
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 16 күн бұрын
1 ቆሮንቶስ 13:6፤ ከእውነት ጋር ደስ ይለዋል እንጂ ስለ ዓመፃ ደስ አይለውም፤ I like that analogy………”dirts attract flies, flowers with their beautiful scents attract bees.” May the Holy Spirit be pleased by our lives, the aromas we give out. ማቴዎስ 3:16፤ ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤ ማቴዎስ 3:17፤ እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፦ “በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፡” አለ።. What a confirmation and validation we see the life of Jesus. ኤፌሶን 5:1፤ እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥ ኤፌሶን 5:2፤ ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 16 күн бұрын
አጭበርባሪ ነዉ ይህ አት ያሬድ የሚባለዉ ።አፈጮማ ።
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 16 күн бұрын
ድሮ ይህን ሰዉዬ አቶ ያሬድን አደምጠዉ ነበር በሬድዮ ሰዎች እንዲሰሙትም እነግራቸዉ ነበር ቀጣፊ መሆኑን ሳላዉቅ ።ቀጣፊ ነህ ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 16 күн бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 God bless you, wengelwi Yared 🙏 ሮሜ 14:17 NASV [17] የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም፣ በመንፈስ ቅዱስም የሆነ ሐሤት ነው እንጂ፣ የመብልና የመጠጥ ጕዳይ አይደለም፤
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 17 күн бұрын
መወሰን ማለት መፍረድ ማለት ነው።ጽድቅ ማለት እግዚያብሄር አድርጉ ያለውን ኣድረግ አታድርጉ ያለውን አለማድረግ ነው።ሳንፈርድ መኖር አይቻልም ነገር ግን በቅን በትክክል መፍረድ አለብን!!! መጽህፍ ቅዱስ ትፍረድ ብቻ አይልም ፍረድም ይላል!ጽድቅ ማለት ለሰው ፊት ሳታደሉ ስትፈርዱ ነው!
@TG-ek5bu
@TG-ek5bu 17 күн бұрын
ያሬድ ያሬድ የNO #MORE# ካድሬ ምን ድፍረት አለህ ፅድቅን ልትሰብክ shame on you
@Titina-ek5rt
@Titina-ek5rt 16 күн бұрын
Tish balege
@ag7541
@ag7541 15 күн бұрын
Brother ቶሎ ብለህ አዕምሮህን በ እግዚአብሔር ቃል አድስ ፀጋ ይብዛልህ!
@Eagle1503
@Eagle1503 Күн бұрын
ያሬድን ልንመስል እንወዳለን❤
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 17 күн бұрын
ወላይታዎች የሚገርም ተሳታፊ!!! ድንቅ የድምጽ ጥራት!!!...ያሬዶ ይሄ ትምህርት ከአመለካከት አልፎ ህይወትን የሚለውጥ ነው... ክፍሎቹን ሁሉ እስካብላላ ሶስት ወር አይፈጅብኝም? እውነቱን ለመናገር ፈርቸዋለሁ...i don't think i would be the same after this. what a gift from the Lord!!!we are praying for you, and it's working!!!
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 17 күн бұрын
The teachings so far impacted my attitude but this one my life.
@medhindawit6450
@medhindawit6450 17 күн бұрын
I bless u in the name of Jesus
@Jckingoflove24
@Jckingoflove24 18 күн бұрын
Thank Jesus great message.
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 19 күн бұрын
Thank you Dear Yaredo! .......please edit @ 35:30- 36:20.
@Peterbereket
@Peterbereket 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@wellelaasfaw4475
@wellelaasfaw4475 19 күн бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አንተን አይነት ልጅ ስላለው ደስ ይላል ።ዘመንህ ይባረክ ።ተባረክ❤❤❤
@endunahi4546
@endunahi4546 19 күн бұрын
Truly manna from heaven!