No video

ጽድቅና ጸሎት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | Teaching

  Рет қаралды 10,185

Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church

Wolaita Sodo Stadium Kalehiwot Church

Ай бұрын

ጽድቅና ጸሎት | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024 #Wolaita #Sodo #StadiumKalehiwotChurch | ተከታታይ ትምህርት

Пікірлер: 35
@eliasdesire781
@eliasdesire781 21 күн бұрын
WOW, this is Gospel ❤
@Eagle1503
@Eagle1503 9 күн бұрын
Amen Praise God 🙌 what a teaching ❤
@merrynadow6535
@merrynadow6535 3 күн бұрын
እሰይ ክብር ለጌታ እየሱስ ተባረክልኝ ወንድምዬ
@medhindawit1420
@medhindawit1420 23 күн бұрын
I Bless u in the name of Jesus
@gracehasnolimit3703
@gracehasnolimit3703 15 күн бұрын
more grace and peace!
@sarasimon711
@sarasimon711 25 күн бұрын
God bless you our brother I have grown a lot with your teachings praise to be the Lord
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
ዋዉ እንደዚ አይነት ትምህርት ሰምቼ አላዉቅም ወንድሜ የቃሉን መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።
@endunahi4546
@endunahi4546 21 күн бұрын
Marvelous!!
@endunahi4546
@endunahi4546 21 күн бұрын
" The light shines the darkness didn't comprehend it"
@WalelignAyele
@WalelignAyele 24 күн бұрын
Thank you❤🙏
@abitiabebe5436
@abitiabebe5436 22 күн бұрын
ተባረክ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
እግዚአብሄር የተመስገነ ይሁን ስለ ስማነው ቃል ጌታ ሆይ የተማርነውን በተግባር እናውለው ዘንድ እርዳን በተቀመጥንበት ቦታ ላይ እግዚአብሔርን የምናሳይ አድርገን አሜን አሜን። ጌታ ይባርክህ ወድማችን ያሬድ 🙏🙏
@Jesus_son_of_God_7
@Jesus_son_of_God_7 25 күн бұрын
Praise God for giving you to us. We are blessed through you
@haimanotbelete
@haimanotbelete 27 күн бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ የምትመቸኝ ታማኝ የጌታ ባርያ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ📖
@ch.m6280
@ch.m6280 25 күн бұрын
ሀይልን በሚሰጥህ በክርስቶስ ሁሉን የምትችል የእግዝአብሄር ባሪያ ዘመንህ ይባረክ
@wellelaasfaw4475
@wellelaasfaw4475 19 күн бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አንተን አይነት ልጅ ስላለው ደስ ይላል ።ዘመንህ ይባረክ ።ተባረክ❤❤❤
@YesewzerYesew
@YesewzerYesew Ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ወንጌላዊ ያሬድ በእውነት ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ❤❤❤
@NetsanetTeame-wv9zx
@NetsanetTeame-wv9zx 29 күн бұрын
God bless u wongelawey yared love u so much
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 29 күн бұрын
ወንጌላዊ ያረድ በጣም ንጹ ልብ ያለዉ ሰዉ ነዉ። እኔ በእርሱ ትምህርት ህይዎቴ ተቀይሯል! እግዝአብሄር ይባርኪ! በዚህ ግዜ እኔን ጭምር ለቦች ሆነናል ጌታ ይማሬን!
@frehiwotwoldemichael4787
@frehiwotwoldemichael4787 29 күн бұрын
I don’t have words but God he gives as like brother thanks I
@salameskyes7240
@salameskyes7240 27 күн бұрын
አያሉ ጌታ ይባርክ❤❤❤
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Ай бұрын
የእኔ ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ የውስጥ አይኔን እየከፈተልኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ይባርክ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
ምነዉ መሰቀሉ ላይ ያለዉ ቀለም አሰተካክሉት የቃሉን መገለጥ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
ይህን መልክት ክርሰቴን ሁሉ ሌሰማዉ ይገባል።
@isubalewt
@isubalewt Ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነዉ። ነገር ግን ትምህርት መካከል ዝም የምትለዉ ነገር ግን ምንድነዉ? suspense😮😮😮?
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 Ай бұрын
I am just wondering if we work hard to win life is it a sin? Do we have to be poor to worship God? I am confused. Thank you 🙏
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Ай бұрын
Good thought provoking question. However, I don’t think the Lord opposes working hard and being blessed in this world as long as we do it the right way. God word even goes to say we have to work in order to eat. But having our mind and Hope set on these earthly achievements, we are losers because these earthly goods are just for here to be used, they don’t go any farther to eternity. You are right when you’re questioning if we have to be poor to worship God? Not necessarily, there are poor people who haven’t placed their faith in Christ and don’t worship God. In the same token, there are rich people who believe in Christ and honor God with their riches. That’s why Jesus-said He came to preach the gospel to the poor. The underlined word is to preach because believing comes when the true gospel is preached. In that sense, everyone of us are poor because we fall short of God’s glory and His true riches, and that’s why we need the gospel and put our faith in the Lord Jesus Christ. I hope my explanation makes sense to you. I will put some scriptures to help you see it more clearly. 2 ተሰሎንቄ 3:10፤ ደግሞ ከእናንተ ጋር ሳለን፦ “ሊሠራ የማይወድ አይብላ፡” ብለን አዘናችሁ ነበርና። 2 ተሰሎንቄ 3:11፤ ሥራ ከቶ ሳይሠሩ፥ በሰው ነገር እየገቡ፥ ያለ ሥርዓት ከእናንተ ዘንድ ስለሚሄዱ ስለ አንዳንዶች ሰምተናልና። 2 ተሰሎንቄ 3:12፤ እንደነዚህ ያሉትንም በጸጥታ እየሠሩ የገዛ እንጀራቸውን ይበሉ ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እናዛቸዋለን እንመክራቸውማለን። ሉቃስ 4:17-19፤ የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ “ ‘የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል፡” ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ። ኤፌሶን 1:3፤ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። 1 ጢሞቴዎስ 6:17፤ በአሁኑ ዘመን ባለ ጠጎች የሆኑት የትዕቢትን ነገር እንዳያስቡ፥ ደስም እንዲለን ሁሉን አትርፎ በሚሰጠን በሕያው እግዚአብሔር እንጂ በሚያልፍ ባለ ጠግነት ተስፋ እንዳያደርጉ እዘዛቸው። 1 ጢሞቴዎስ 6:18-19፤ እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ፥ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ እየሰበሰቡ፥ መልካምን እንዲያደርጉ በበጎም ሥራ ባለ ጠጎች እንዲሆኑ፥ ሊረዱና ሊያካፍሉም የተዘጋጁ እንዲሆኑ ምከራቸው። May God bless you 🙏
@ag7541
@ag7541 26 күн бұрын
​@@Mercy-sw1ziThanks tebarki🙏
@yaredtilahun6536
@yaredtilahun6536 10 күн бұрын
ሜርሲ በእግዚአብሔርቃል በርቺና ቀጥይ:: አንቺም አብረሽ እያስተማርሽ ነው:: ኮሜንትሽን ወድጄዋለሁ::
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 10 күн бұрын
@@yaredtilahun6536 Thank you dear brother……this means a lot to me coming from you. My younger brother and I are so fond of your teachings. May the Lord continue to use you until that blessed Day when we get to meet with our Blessed Hope!
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 10 күн бұрын
@@ag7541 May God bless you too dear sister/ brother🙏
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 29 күн бұрын
Hi Yared Tilahun, Are you a teacher or evangelist? How is that you called your self evangelist? You are a teacher. You should understand that there are false teachers and false prophets, can you examine your self what you have done for the last 3 years ? I think the Washington squares will be the witness.Thank you sir.
@eliasdesire781
@eliasdesire781 21 күн бұрын
It's not a title but the fruit
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
ጽድቅ ምንድነው? | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | Evangelist Yared Tilahun | #2024
1:39:13
የአስተሳሰብ ተሐድሶ
1:26:23
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 112 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН