Пікірлер
@BezawitAtinafe
@BezawitAtinafe 15 күн бұрын
በጌታ ደስ ይበላቹ
@abrahamabebe8105
@abrahamabebe8105 18 күн бұрын
Yyj
@BontuAngesa
@BontuAngesa 24 күн бұрын
❤ufff, tebarek berek bel
@bettymeskelu
@bettymeskelu Ай бұрын
Tebarek 🥰🥰
@sabayemedhanealem
@sabayemedhanealem Ай бұрын
Wyyy yihe mezmur❤❤❤❤❤
@FikaduHaile-i5x
@FikaduHaile-i5x Ай бұрын
❤❤❤❤
@KerimKe-u3o
@KerimKe-u3o 2 ай бұрын
ከ❤ ቅዱስ ሜካኤል የእግዚአብሔር
@netsanetamare7028
@netsanetamare7028 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TijiyegetLijii
@TijiyegetLijii 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@DerartuBerhanu
@DerartuBerhanu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tunbimekonnen4971
@tunbimekonnen4971 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ለእኔ የግዜው መልእክት ሆኖኛል
@NetantYehun
@NetantYehun 5 ай бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ነው ❤❤❤ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@girmawoldekelore-eb9up
@girmawoldekelore-eb9up 6 ай бұрын
በጣም ወደ መንፈስ ቅዱስ የምመራው መዝሙር ነው ተበርከለሁ
@liulabebe3595
@liulabebe3595 8 ай бұрын
word correction. የምድር ዝና ከበሬታ ...."ሀላፊ" ሳይሆን "አላፊ" ነው የሚለው። Thank you.
@sweetgrume3801
@sweetgrume3801 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@melkamumegeze7552
@melkamumegeze7552 Жыл бұрын
Be blessed
@MariamChota
@MariamChota Жыл бұрын
🥺🥺
@nardosasrat114
@nardosasrat114 Жыл бұрын
Jesus is Lord Its true blessed pastor danny
@MirindaNetsebrak
@MirindaNetsebrak Жыл бұрын
Tebarek
@geniblessed3668
@geniblessed3668 Жыл бұрын
Dani you are belsed wish more gearce🥰🥰😥
@medhinghebreselassie1406
@medhinghebreselassie1406 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 Жыл бұрын
God is good
@yaredmaruministry5761
@yaredmaruministry5761 Жыл бұрын
ሁልጊዜ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ዘመን ተሻጋሪ የሆነ መዝሙር ፣ ፓስተር ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤🙏
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 Жыл бұрын
Amen Amen
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 Жыл бұрын
eyesus Geta New
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 Жыл бұрын
amen
@fnanbruk
@fnanbruk Жыл бұрын
ደስታየ ከጌታ ምሉእ ነው : ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል ምድር ከሚታየው ሃብት ይልቅ የኣምላኬ ፍቅር ማርኮኛል የምድር ዝና ከበሬታ ሃላፊ ነው ትቼዋለው ኣምላኬ ክብር ባለበት የእኔስ ሃገር በሰማይ ነው ኦኦኦ ቃሉ እንደሚናገረው ሃለሉያ እኔስ በኣደባባዮቹ: መዋል ማደር ይሻለኛል ያምላኬ ክብር ሲገለጥ: ውስጤን ልቤን ያረካኛል የየሱስ ፍቅር ብርቱ ነው :ዘወትር ኣይለወጥም በቸርነቱ ይዞኛ: ከቤቱ የትም ኣልሄድም
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 Жыл бұрын
amen
@sabaksabak3270
@sabaksabak3270 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 2 жыл бұрын
blessed
@seidali5806
@seidali5806 2 жыл бұрын
ደስታችን በጌታ ሙሉ ነው አሜን።
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 2 жыл бұрын
tebareki
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 Жыл бұрын
amen
@hagereethiopia9334
@hagereethiopia9334 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ መዝሙር ነው
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 2 жыл бұрын
blessed
@hagereethiopia9334
@hagereethiopia9334 2 жыл бұрын
god bless you absloutly great
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 2 жыл бұрын
Amen
@yabig1143
@yabig1143 2 жыл бұрын
Yes destaye begeta mulu new amen 🙏 🙌
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 2 жыл бұрын
amen
@yonasshiferawu567
@yonasshiferawu567 2 жыл бұрын
Ameen
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 Жыл бұрын
blessed
@semiranaod2600
@semiranaod2600 2 жыл бұрын
Yess Amennn Amenn dstaye bgta new nadiye God bless you ❤️❤️❤️🙏
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 2 жыл бұрын
amen
@nahomabenet95
@nahomabenet95 2 жыл бұрын
yes my joy is full b/c of god
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 2 жыл бұрын
amen
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 3 жыл бұрын
amen amen
@tsiyonbekele475
@tsiyonbekele475 4 жыл бұрын
🎻🎻🎻🎻🎸🎻👁️👁️🎷🎷🎷🎷📯📯📯📯👈
@tsiyonbekele475
@tsiyonbekele475 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️😘😘😘😘😘
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 4 жыл бұрын
God bless you
@tsiyonbekele475
@tsiyonbekele475 4 жыл бұрын
We love you
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 4 жыл бұрын
God bless you
@tsiyonbekele475
@tsiyonbekele475 4 жыл бұрын
Amennn Amennn Amennn
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 3 жыл бұрын
God bless you !!
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 4 жыл бұрын
God is good !!
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 4 жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ ማን የምናል አሁን የእኛን መዳን በዓለም ርኩሰት ለሚያውቀን እንዲሁ ነፃ ናችሁ ያልከን ተባረክ ፈቅደህ የባረከን ኑሮዋችን ነበር የጨለማ ምንቀኝ የዓለምን ዜማ ሳንጠፋ ሳንገባ ከጥልቁ ተማርን ታይቶልን ሰንደቁ ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት ተስፋ አጥተን ተስፋ ቢስ ሆነን የቁጣ ልጆች ተብለን አያልፍም ያልነው ያ ሌሊት አልፎልን አልን በምህረት አመለጥን ከጠላት ከበባ በዝቶልን ጥባቆትህ አባ አረከን የፍቅርህ ምርኮኛ አግኝቶን ምህረትህ ዳግመኛ ከእኛ አይደለም መዳናችን ካንተ ነው እንደ ገና ሰው ያረገን ፍቅርህ ነው አላየንም የሚመስልህ ስለ ዕውነት በልባችን ዙፋን ነግሰህ ኑርበት ክብራችን ሳለ በነውራችን ስንኖር ለስሜቶቻችን በአንድያህ ተከፍቶልን ደጅህ ፀድቀናል አቅርቦናል እጅህ ዓለማት ከፈጠሩበት ይደንቃል እኛን ያዳንክበት ጠላቶች ሙታን ሳለን ገና አሰብከን ለክብርህ ምስጋና ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት