FIKIR NEH

  Рет қаралды 26

Firan Gospel Tube

Firan Gospel Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 4 жыл бұрын
ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ ማን የምናል አሁን የእኛን መዳን በዓለም ርኩሰት ለሚያውቀን እንዲሁ ነፃ ናችሁ ያልከን ተባረክ ፈቅደህ የባረከን ኑሮዋችን ነበር የጨለማ ምንቀኝ የዓለምን ዜማ ሳንጠፋ ሳንገባ ከጥልቁ ተማርን ታይቶልን ሰንደቁ ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት ተስፋ አጥተን ተስፋ ቢስ ሆነን የቁጣ ልጆች ተብለን አያልፍም ያልነው ያ ሌሊት አልፎልን አልን በምህረት አመለጥን ከጠላት ከበባ በዝቶልን ጥባቆትህ አባ አረከን የፍቅርህ ምርኮኛ አግኝቶን ምህረትህ ዳግመኛ ከእኛ አይደለም መዳናችን ካንተ ነው እንደ ገና ሰው ያረገን ፍቅርህ ነው አላየንም የሚመስልህ ስለ ዕውነት በልባችን ዙፋን ነግሰህ ኑርበት ክብራችን ሳለ በነውራችን ስንኖር ለስሜቶቻችን በአንድያህ ተከፍቶልን ደጅህ ፀድቀናል አቅርቦናል እጅህ ዓለማት ከፈጠሩበት ይደንቃል እኛን ያዳንክበት ጠላቶች ሙታን ሳለን ገና አሰብከን ለክብርህ ምስጋና ምህረትህ ያስደንቃል ምህረትህ ቸርነትህ ያስገርማል ቸርነትህ ሳትቆጥርብን የተውክልን ደግ አባት ሳንቆጥብ ይኸው ላንተ አኮቴት
Solomon Yirga  Tebebanoch Best mezmjur
7:12
Firan Gospel Tube
Рет қаралды 159
Wiloye Bemihretih
5:22
Release - Topic
Рет қаралды 660
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
Accompanying my daughter to practice dance is so annoying #funny #cute#comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 26 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
Dingayu Libe
4:53
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 19 М.
ልንበርከክ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️
1:58
እግዚአብሔር በቤቴል
Рет қаралды 53 М.
Путин ответил на угрозы Трампа
7:21
Diplomatrutube
Рет қаралды 2,2 МЛН
Blessing a New Month (Birkat Ha-Hodesh)
5:40
Azi Schwartz
Рет қаралды 2,9 М.
DHALACHUUKOOTII JALQABEE    AMANTII KUMARRAA
5:51
Firan Gospel Tube
Рет қаралды 35
Destaye
4:39
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 154 М.
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН