Пікірлер
@AtsedeMulu
@AtsedeMulu 12 минут бұрын
Endante yalewen äger wodad yabzalen fetari
@user-ux4zt4op1r
@user-ux4zt4op1r 38 минут бұрын
Thanks bro ❤ You're a real Ethiopian We love you thanksssssss
@seyoumtsegaye4643
@seyoumtsegaye4643 47 минут бұрын
أخي.. أنا من الإثيوبيين الذين يعجبون بعملك، ولكنني أرى شيئًا لم تلاحظه في عملك الترجمي، وهو أنك تخلط بين رأيك الشخصي ورأي الناس، وأشير إلى أن هذا يخلق البلبلة. شكرا لك
@seyoumtsegaye4643
@seyoumtsegaye4643 53 минут бұрын
My brother...I am one of the Ethiopians who admire your work, but I see something that you have not noticed in your translation work, that is, because you are mixing your personal opinion and the people's opinion, I am pointing out that this is creating confusion. Thank you
@solomonkidane3869
@solomonkidane3869 Сағат бұрын
እኛም ማድረግ እንደሚችል ያውቁ። ይሆን ።
@MekyTaddese-qb9zw
@MekyTaddese-qb9zw Сағат бұрын
የ እስራኤል spider weapon የት ሄዶ ነው ምትመታው
@mareyamgelan7753
@mareyamgelan7753 Сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️💞💞💞❤️❤️💞
@NazrawiKebede
@NazrawiKebede Сағат бұрын
እረ እንደውም በወጋችን እና አንድ ባረገችን
@user-en4zn1sr8u
@user-en4zn1sr8u Сағат бұрын
ትሞክርን እኛ አባይን አቅጣጫውን ቀይርን ብርሀን እንገላቸዋለን
@Mitiku-c3v
@Mitiku-c3v 2 сағат бұрын
ሠላም ሠላም ኡስታዝ ጀማል ❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ታመሠግንሃለች!!!!!!!
@AdaneBekele-jn8ny
@AdaneBekele-jn8ny 2 сағат бұрын
Berta jegna nh
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 2 сағат бұрын
❤❤❤
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 2 сағат бұрын
በልታችሁ የማተሰጠግቡ ።፣ በልታችሁ የማታመሰግኑ ምቀኞቹና ግብዞቹ ግብፆች ሆይ !..."ግብፅ የናየል ስጦታ ናት ...ናየል ደግሞ የኢትዮጵያ ስጦታ ነው"...በመሆኑም ለኢትዮጵያ እንደ አምላካችሁ ስገዱላት ።
@EMR17A
@EMR17A 2 сағат бұрын
Egyptand Egyptian should stand for innocent Palastine!!..egypt if she is courageous and brave let stop the Genocide of Palastaine
@EMR17A
@EMR17A 2 сағат бұрын
Hustaz eregim edeme yistot egzhabher kenebetesebo yibarkooo!!!
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 2 сағат бұрын
ቱልቱላ
@degenehailemariam7044
@degenehailemariam7044 2 сағат бұрын
መፈቴዉ.የሸገርልጀ..በሀገሮ.አያደሪደሩም.ፊሸካ.ነዉ.ሚጠበቀዉ..48,ሰዓት.የኢትዮጰ.ማንነት.ያዉቀዋል
@AdinewAbebe-eh7yx
@AdinewAbebe-eh7yx 2 сағат бұрын
አንተ ሰው አንተን መግለጽ እጅግ በጣም ይከብዳል ምክንያቱም ራስ ወዳድ በበዛበት ለኔ ብቻ ባይ በተንሰራፋበት በዚህ ዘመን ቤሳቤስቲ ሳይከፈልህ እንዲህ አይነት መሰዋትነት መከፈል በምን ቃል ሊያስመሰግንህ እንደሚች አላቅም ፈጣሪ የልፋትህ ቆጥሮልህ የልጆችህን ደስታ ያሳይህ ። በጣም ነው የማከብርህ !
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 сағат бұрын
ግብፅ ግድቡን ብትነካ እራሷን ትጠፋለች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-ti2kx9qh1e
@user-ti2kx9qh1e 3 сағат бұрын
ሀስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል
@user-ti2kx9qh1e
@user-ti2kx9qh1e 3 сағат бұрын
ሀስቢየላሁ ወኒዕመል ወኪል
@apostlenigusieroba2360
@apostlenigusieroba2360 3 сағат бұрын
ልባም አያቅራራም ሆኖ ይገኛል ይሞክሩና የመጠጥ ዉሃ በዶላር እንደይገዙ እፈራላሁ ኢትዮጵያ የውጪ ጠላት ስመጣባት የእርስበርሱን ጉዳት ትታው እንደተቆጣ ነብር ይከመሩባቻዋል
@apostlenigusieroba2360
@apostlenigusieroba2360 3 сағат бұрын
ግብፅ ማስፈራራት አመሏ ነው የአውሮፕላኑን ውጊያ የበላይነት ከወኔ ጭምር እንደ ምንቀጣቸው ጠንቅቆ ያውቃሉ
@user-sl7jk6ez9m
@user-sl7jk6ez9m 3 сағат бұрын
ግብፁካ ነይ ሞክሪ ናይል ወሰዶ ከባህር ያደባልቅሻል ምድረ በዳ ትሆኝያለሽ
@ZdKebede
@ZdKebede 3 сағат бұрын
ኡ ግብፅ እግዚአብሔር ልቤና ይስጥሽ እንዲህ አይነት ቅናት እኛ ላይ ያሰብሽው በላ ላንቺእንዳይሆን ብቻ
@user-sl7jk6ez9m
@user-sl7jk6ez9m 3 сағат бұрын
ቆይ ውሀው ከየት ነው የሚፈልቀው ??ከራሳችንን መሬት መሆኑን አታውቅም ??
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 4 сағат бұрын
ወይኔኔ እነዝህ ግብፆች ደማችንን ባያፈሉት ጥሩነዉ ጭራሸ እንዳንዘጋዉና እንዳይገላገሉ ሆሆ በቅሎ ገመዷን በጠሰች ለራሷ አሳጠረች አሉ አበዉ ሲተርቱ
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 4 сағат бұрын
ቤቱን በመስታወት የሰራ ድንጋይ አይወረውርም ይባላል አነሱ የኛን ሲመቱ አስዋንን የሚያደባይ አንድ ወንድ ይበቃል ይሞክሩ ችግሩ የኛው ወንድ ሳይደርስ ግድቡ ራሱ አስዋንን ይደረምሰዋል
@estiphanosget3602
@estiphanosget3602 4 сағат бұрын
Whose video is this? You just started the translation Uztaz
@user-ms5rt5hk1g
@user-ms5rt5hk1g 4 сағат бұрын
Love 💚💛♥️🇪🇹 Love Ethiopian 🍏🍊🍎 Ethiopian is strong leader 💪 💪 💪
@tadubezina5809
@tadubezina5809 4 сағат бұрын
...😂😂😂😂 I can't believe, Egyptian politicians are this stupid and clueless 😅😅😂😂
@berhanuteklu5564
@berhanuteklu5564 5 сағат бұрын
ግብፅ እረፊ በሏት አለዚያ ለእያንዳንዱ የውሃ ጠብታ በዶላር ተገዥያለሽ እሱም ከፈለግን።
@user-ux4zt4op1r
@user-ux4zt4op1r 34 минут бұрын
ተመችቶኛል ኣገላለፁ❤
@tsegayedagne4858
@tsegayedagne4858 5 сағат бұрын
እግዚአብሔርነው የሚያናዝዛቸው በአፋቸው ይጠፋሉ
@tigistteklehaimanot6309
@tigistteklehaimanot6309 5 сағат бұрын
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️❤️
@tigistteklehaimanot6309
@tigistteklehaimanot6309 5 сағат бұрын
Ethiopian Ethiopian agery yenkash yewega ayzosh enatey mereyachin Abey Ahmed gegnawu merye tbebegna newu gena bezu yenciacialwu gin aycilwum
@solomonabebe6886
@solomonabebe6886 5 сағат бұрын
Egyptian should know that their doom is day coming . They will cry .. the day is coming!
@truthprevail8939
@truthprevail8939 5 сағат бұрын
😂😂😂😂😂 ውይ ! ግብፅ ነይና ግድቡን ምቺው በእናትሽ ! እኛ ምንም አንልሽም ! ህዳሴ ግድብን ካለፍሽ ግን ዋ ! የሱዳንን ህዝብና የራስሽን ህዝብ በጎርፍ ለማጥፋት ከሆነ አንግዲህ እንይሽ!!
@konjosara5547
@konjosara5547 5 сағат бұрын
THE LAND IS FOR GOD poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 5 сағат бұрын
የተከበርከው ወንድማችን ሀገር ወዳዱ በርታልን well done!
@Abdulla-j9h
@Abdulla-j9h 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mule0411
@Mule0411 5 сағат бұрын
አሁንም የግድቡን ሁኔታ አልተውንም እንደ?
@Adiew-wq8qd
@Adiew-wq8qd 5 сағат бұрын
መቸም ግብፅ አትችልም
@KasaK-m2w
@KasaK-m2w 5 сағат бұрын
ኡስታዝ ጀማል ደርግን አንዴት እደሚፈሩት እነሙባረክ ያውቁታል በዛ አደጋ ወደ ዴዴሳ በረሀ አስራአምስት ከመቶ ከመውጣቱ በፊት ገንጥሎ አስገብቶታል በማውራት በመለፍለፍ የሚያመጡት ነገር የለም እሄንያህል ፊት የሰጣት የወያኔ አስተዳደር ነው ደርግንማ ያውቁ በስዊስ ቦይ የኢትዮጵያ መርከቦች ምንም አይነት ክፍያ አይፈፅሙም ነበር ያንያህል ይፈሩት ነበር ኡስታዝ ጀማል አዳንድ ጊዜ አታጀግናቸው ውሸታሞች ናቸው በዚህ ሰሞን ኔታንያሆ ያለውን አልሰማህም ከፈለግን ግብፅ የምትባል አገር አናውቅም ሲል አንድ የግብፅ ባለስልጣን አልተነፈሰም ስለዚህ ከላም ፋዲ
@anondes1099
@anondes1099 6 сағат бұрын
ምነው ግብጽን ምስሩን ኢትዮጵያ ትገዛት እንደነበረ ከነጌቶቹ መደበቅ ፈለጉ???
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 6 сағат бұрын
ግብጽ በኛላይ የምታስበዉ ተንኮል ሁሉ አላህ ወደራሷ ይመልስባት አሜን 🙏🙏🙏
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 6 сағат бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪💪💪💪 🌹🌹🌹🌹
@idrishassan5149
@idrishassan5149 6 сағат бұрын
ወንድም ጀማል አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ የግብጾች አካሔድ ጥጋብ ብቻ ሳይሆን ጅልነት የትቀላቀለበት ፕሮፓጋንዳና ማስፈራራት ነው ግን የነሱ ፕሮፓጋንዳና ማስፈራራት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በቁጭት በተሞላበት ሁኔታ አንድ አድርጎ ያቆመነላን እንጂ አያፍረከርክንም ለማንኛውም ይሞክሩንና ለወሬ ነጋሪ አስቀርተ እንልካቸዋለን።ቢኢዝኒላህ።
@121416BAA
@121416BAA 6 сағат бұрын
እኔ በእናንተ ሚድያ ብቻ እንኳ ስሰማቸው እርስ በርሱ የሚጋጭ ነገር ነው የሚናገሩት። ብዙ ውሸት ውሸት! ማምታታት ። በ21ኛው የዲጂታል ዘመን ሄሮዱቶስን መጥቀስ ግጥምን እንደ መብት ማስረጃ መጥቀስ የብሽቀትና የንዴት ብሎም የተስፋ መቁረጥ ፉከራ ነው።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 6 сағат бұрын
ምቀኛ ግብጽ ይልቅ የጋዛ ወንድሞች እህቶቻችን ሲያልቁ አታስቆምም አላህ አናታቸዉን ያፍርሰዉና
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 6 сағат бұрын
Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘