ግብጽ ኢትዮዽያን የዓለሞ አቀፍ ፍርድ ቤት ልትከስ ነው

  Рет қаралды 8,943

Kings of Abbay (KoA)

Kings of Abbay (KoA)

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 3 ай бұрын
ሰለ መልካም ሰራህ መሪአችን በጣም በክብር አመሰግኖሀል አሰጨብጭበውልሀል እኛም በጣም ደሰ አለን ይገባሀል ያንሰሀል
@eliasyohannes1104
@eliasyohannes1104 3 ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል እንኳን ደስ አለህ ለሌላው ምሳሌም ነህ ለኢትዮጵያ ትልቅ ውለታ አድርገህ ለብቻህ 110000000 ድምፅ ለብቻህ ተወተህዋል በግሌም አመስግንሃለው
@ashagrebezabih6568
@ashagrebezabih6568 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ። በአንተ ምክንያት እኔም ደስ ብሎኛል ያንተ ሚዲያ ተከታታይ ስለሆንኩ።
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 3 ай бұрын
ኡስታዛችን ተባረክልን!🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🌹🌷🌷
@GetachewGirma-s6v
@GetachewGirma-s6v 3 ай бұрын
ጀግናዬ በርታ የ120ሚልዮኖች ጠበቃ።
@ababumegersa-yh4tr
@ababumegersa-yh4tr 3 ай бұрын
ኡስታዝ ጀማል እንኳን ደስ ያለህ!ለሀገርህ ያለህን ሁሉ ስለሰጠኸን እናመሰግናለን።በርታ!
@AminaAmina-f6z
@AminaAmina-f6z 3 ай бұрын
ግብፆች አይን አውጣ ሆኑ በገዛ ውሀችን መክሰስ የኛ ህዝብ በስደት ፊዳውን እያየ ከነፍሴ ጀምሮ ኢቲዮጲያ እዳታድግ እሚፈልገው ሁሉ አላህ ይፍረድባቸው ኸረ ግብፅ አናደዱኝ በጣም ደፋር ሲበዛ
@hannaberkat9531
@hannaberkat9531 3 ай бұрын
ዉዱ ድንቁ ወንድሜ እንኩዋን ደስ አለህ የተሰማኝ ደስታ ወሰን የለዉም ኢትዮጺያ ታመሠግንሀለች🎉🎉 ተባረክ እናመሠግንሀለን የቁርጥ ቀን ልጅ መሆንህን ታሬክ አይረሳዉም ክበርልኝ❤
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 3 ай бұрын
ውስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹🕊❤❤❤መቼም አይሳካላቸው ኢጂብት ሽርኞች ምቀኞች ናቸው ❌❌❌🏌🏌🏌
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 3 ай бұрын
ትልቅ የሀገር አለኝታ ነህ እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን አንተን ይሰጠን ወንድም አለም ኮራንብህ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@bety2338
@bety2338 3 ай бұрын
ኡስታዝ 🙏👌🇪🇹💐
@geteumerova7999
@geteumerova7999 3 ай бұрын
ወድማችን እንኳን ደስ ያለህ የድካምህን ሁሉ ኢትዮጵያ ታደንቃለች ታመሰግንሀለች ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲያመሰግኑ በቦታው ነበርኩ እና በጣም ነው ያጨበጨብኩል እኔ ብቻ ሳልሆን ተሳታፊ ሁሉ በጣም ደስተኛ ነበሩ እግዚአብሔር ይባርክ ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን🎉❤
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 3 ай бұрын
Congratulations Ustaz Jemal for your recognitions of your works on the highest level. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 3 ай бұрын
ሁስታዝ በጥም ደስ ብሎኛል
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 3 ай бұрын
የጨነቀዉ የሟይቧጥጠዉ የለም ሀበሻ መሆናችንን እረሱት እንዴ መርሆአችን ምታ በዝምታ ነዉ በልልን ጀነራል ኡስታዝ ጀማል የኢትዮጵያን እድገት ማንም ሊያስቆመዉ አይችልም እንኳን ጠላቶቿ ዶር አብይ አህመድ አሊ መሪዉ እራሱ መሆን ያለበት የማይቀር ነዉ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@LawofGod
@LawofGod 3 ай бұрын
Congra ❤! 🎉you are recognized above all journalist
@AyenachewEngida
@AyenachewEngida 3 ай бұрын
Thanks Hustas
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 3 ай бұрын
ኡስታዝ ጠ ሚኒስቴር አመስግኖሀል በርታ
@readyesayas420
@readyesayas420 3 ай бұрын
ሌሎች ስራቸው ማውራት ነው ያንተ ግን ስራህ ያወራል ።የዘመናችን አርበኛ + ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@mameqasire
@mameqasire 3 ай бұрын
ኡስታዝ 🎉❤
@yisakieristu4908
@yisakieristu4908 3 ай бұрын
ጀግናችን ነህ❤
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 3 ай бұрын
ትላንት በጠቅላይ ሚኒስትራችን አንደበት የኢትዮጵያ ህዝብ በምታደርገው ታላቅ ተግባር አመስግኖሃል. ከዚህ የበለጠ ክብር የለም ወንድሜ ዑስታዝ ጀማል በዚሁ ቀጥል
@DemelashBekele
@DemelashBekele 3 ай бұрын
የትኛውም ነኢትዮጵያ መንግስታት ሱዳንና ግብፅን ለምንድነው የውሃ ካሳ የማይከፍሉት???
@HassanHassan-wo5mi
@HassanHassan-wo5mi 3 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር አንተን መግለፅ ይከብደኛል ቲሸርቱን በማርኬት ልናገኝ አልቻልንም በስፋት ቢለቀቅልን እኛንም ይገልፃል የማንጠቀምበት ምንም መንገድ የለም የሰው ሀገር ምርት እየለበስ ከመኖር መገለጫችንም ይሆናል ፣፣
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 3 ай бұрын
በክሱ በትክክል መብታችን የሚጸናበት ፍርድ ይሆናል።እነሱ የሚሄዱበት የተበላሸ ኢፍትሃዊ ፍርድ ቤት ቢሆንም።
@AyshaRak
@AyshaRak 3 ай бұрын
Asww ustaaz❤❤❤
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@abesema4572
@abesema4572 3 ай бұрын
ኡስተዛችን ሠላም ለአንተ በርታልን ፈጣሪ ብርታት ይሁንህ
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 3 ай бұрын
إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 3 ай бұрын
ዑስታዝ ጀማል ከሁሉም የበለጥክ ምርጥ ጋዘጠኛ መሆንህ 120 ሚሊዮን ህዝብ ዕዉቅና ምስጋና አግኝታሃል ጠ/ሚ ስምህን በማንሳታቸዉ ያ የበለጠ ነዉ መድረክ ላይ ከተሸለሙት አናመሰግናለን
@EshetuChabo
@EshetuChabo 3 ай бұрын
አላሕ የባርክሕ ኮራሁብሕ የቢላል ልጅ ትልቅ ጨዋ ቤተሠብ የወጣኽ ፈሪሓ አምላክ ከቀና ልቦና ጋር ጥምረት ያለዉ ሠበእና የተዋኻደህ ጥረ በጣም ጥሩ የሠዉ የኢትዮጵያ ኣኩሪ ልጅ ነሕ!!!*****
@WubituAragaw
@WubituAragaw 3 ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏😍✊💚💛❤️
@bekeleafrassa6727
@bekeleafrassa6727 3 ай бұрын
ከእንመታለንና እናፈርሳለን ወደ እንከሳለን ወርደዋል😂
@AbunoMelayo
@AbunoMelayo 3 ай бұрын
ግብጽ ቅናትዋ የትዬለሌ ስለሆነ ካልሞተች በስተቀር ቅናቷ ቀጣይ ስለሆነ ኢትዮጵያ ሥራዋን መቀጠል ነው ያለባት
@sabamessele8084
@sabamessele8084 3 ай бұрын
Congratulations my brother ustaz jemal .🎉
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 3 ай бұрын
❤❤❤ Congratulations our brother ❤❤❤
@Black-2024
@Black-2024 3 ай бұрын
▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@feridnura-xg9hq
@feridnura-xg9hq 3 ай бұрын
የትኛው አለማቀፍ ፍርድ ቤትነው ጥርስ የሌለው አምበሳ የሆነ ፍርድቤት
@hisabenyesira1836
@hisabenyesira1836 3 ай бұрын
በርታ ኡስታዝ
@derejetefera7747
@derejetefera7747 3 ай бұрын
በህግ ጥሰት መከሰስ ያለባት ግብጥ ራሷ ናት ምክንያቱም አስዋን የተሰራው ከኢትዮጵያ እውቅና ውጪ በመሆኑ የሚል እምነት አለኝ። ኡስታዝዬ አንድ ጥያቄ ግብጦች አባይን ናይል የሚሉት የአባይን ስም ለማጥፋት እና በናይል ለመተካት ይመስለኛል። ስለዚህ አንተ ስታብራራልን አባይን በናይል አትተካው።
@truthprevail8939
@truthprevail8939 3 ай бұрын
ግብጾች ሰማይን ብትቧጥጡ አይሳካላችሁም !! ፈጣሪ አሁን ፊቱ ኢትዮጵያ ላይ ነው !!
@nsee7286
@nsee7286 Ай бұрын
በርታልን
@seela4555
@seela4555 3 ай бұрын
❤🇪🇹🙏❤❤❤❤
@feqerad5323
@feqerad5323 3 ай бұрын
ይክሰሱ!!
@khalidmohammed4209
@khalidmohammed4209 3 ай бұрын
እኛ የግብፅ ቦታ ብንሆን ምን ሊያረጉን ነበር
@seela4555
@seela4555 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tigistteklehaimanot6309
@tigistteklehaimanot6309 3 ай бұрын
Ethiopian lezelam tnur gegnawu mereyachin negeselgn
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 3 ай бұрын
❤ወይጉድ ውሃውን ያዘነበው ኢትዮጵያ ምድር ለይ ነው እኮ ግብፅእየዋ አረገይ ለምን እንከስስ?
@woinsthe.mengeshayimer919
@woinsthe.mengeshayimer919 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@gtrgtr-gt5sh
@gtrgtr-gt5sh 3 ай бұрын
سلام عليكم ورحمة الله وبركاته كيفك
@JemilReshad-zx3te
@JemilReshad-zx3te 3 ай бұрын
ygenehal ustaz misgana
@JemilReshad-zx3te
@JemilReshad-zx3te 3 ай бұрын
Ygebahal
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 3 ай бұрын
You are #1
@DadiFitala
@DadiFitala 3 ай бұрын
Jegna
@KasahunAhmed-rf1ph
@KasahunAhmed-rf1ph 3 ай бұрын
ምንአለ እንዳንተ ስለ ቢሄራዊ ነት ቢታገል ስለ ቢሄርተኝነት የሜቀባጥሩት
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 ай бұрын
So what's new? We've gotten used to it?
@user-tamrattafera123
@user-tamrattafera123 3 ай бұрын
Ya abay lij nak
@Solomonn-eu4rj
@Solomonn-eu4rj 3 ай бұрын
ግብፀ የዘመናት የኢትዬፕያ ጠላት ።
@mohammedmohammedkedire
@mohammedmohammedkedire 3 ай бұрын
🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 3 ай бұрын
Really? So Egyid to take Ethiopia to world court? For what? For using Her resources effectively? Ridiculous 🙊
@monegoncco
@monegoncco 3 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👌💪🏻👍
@Kennygold01
@Kennygold01 3 ай бұрын
TikTok የለህም እንዴ
@user-vo1uz7hr7q
@user-vo1uz7hr7q 3 ай бұрын
Selfish
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 26 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 16 МЛН
ነቢዩላህ ዒሳ (ዐ.ሰ) // ሙሉ ታሪክ
35:12
Elaf Tube
Рет қаралды 844 М.
የሕዳሴ ግድብ ሙሊት በድብቅ እየተከናወነ ነው
41:55
በሲና ያለኢትዮጵያ ፈቃድ እርሻ የለም
2:19:49
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 26 М.