KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу
Reyan Tube
➯ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ !!!
➯ እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ ! ማንኛውምን ያሎትን ሀሳብ ✍🏼 ያጋሩን!!!!!
➯ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ❤️ (SUBSCRIBE) 🔔 !! 👍ላይክ ሼር!!
➯ በአላህ ፍቃድ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ፤
➯የተለያዩ የሀገራችን ዳኢዎች ምክሮች ፤
➯ ደርሶችና ፤
➯ በተጨማሪም ማህበራዊ ጉዳዮንች እና መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን!!!!
➯ youtube.com/@reyantube
➯ Facebook: facebook.com/reyan.tube.3
➯ Telegram: t.me/ReyanTube
➯ kzbin.info/door/iu8hHABHOFFUE0gicD4TKQ
#Reyantube
58:46
የቁርኣንተፍሲርበሸህሃሚድሙሳ| | ክፍል45 || USTAZ HAMID MUSAA
Жыл бұрын
1:34
እንኳን ለ 1444ኛ የኢድ አል ፊጥር በሰላም አደረሳችሁ
Жыл бұрын
6:04
ኡስታዝ ጂብሪል አክመል🔸በአንዋር መስጂድ የተደረገ ዳዕዋ
Жыл бұрын
1:00
ዚክሪያት 7ኛ ዙር የቀጥታ ስርጭት ከኢባዱራህማን መስጂድ | የኢልም ገበሬዎች2
Жыл бұрын
1:12
ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም በአላህ ፈቃድ ስርጭቱ በቅርብ ቀን የሚጀመር ይሆናል!
Жыл бұрын
57:54
የቁርኣንተፍሲርበሸህሃሚድሙሳ| | ክፍል44 || USTAZ HAMID MUSAA
2 жыл бұрын
27:52
ከሰላት ምን እንጠቀማለን || በኡስታዝ ማህሙድ ሐሰን BY-USTAZ MAHMUD HASSEN
2 жыл бұрын
28:30
አቅላችንን እንጠቀም| ኡስታዝ ማህሙድ ሐሰን BY-USTAZ MAHMUD HASSEN
2 жыл бұрын
17:20
ሰበር ! ተሰርዞ የነበረው የቁርዓን ውድድር በነገው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ይካሄዳል፤አልሃምዱሊላህ ፤አሊ አሚን እንባውን መቆጣጠር ተስኖት…
2 жыл бұрын
12:20
መጅሊስ የአሽዓሪያም ፣ የሱፊም ፣ የሠለፊም ፣ አልያም የግለሰቦች አይደለም !!! የመላው ሙስሊም ማህበረሰብ የጋራ ተቋም ብቻ ነው ኡስታዝ ሀይደር ከድር
2 жыл бұрын
0:11
የተዛባው የሚዲያ እይታ በእስልምና ላይ ዶ/ር ዛኪር ናይክ |ክፍል 2|ጥያቄና መልስ Media & Islam by Dr. Zakir Naik
2 жыл бұрын
0:17
የተዛባው የሚዲያ እይታ በእስልምና ላይ ዶ/ር ዛኪር ናይክ |ክፍል አንድ| Media & Islam by Dr. Zakir Naik
2 жыл бұрын
9:32
የታፈኑ ድምፆች ኡስታዝ ሙሐመድ አባተ የሕዝበ ሙስሊሙታሪካዊ ጥያቄ በአፋጣኝእንዲመለስ በአንክሮ የጠየቀ ሲሆን፤ መንግስትእያደረገያለውን ጣልቃ ገብነት ተቃውሟል
2 жыл бұрын
48:43
የመጅሊስ የእንፉቅቅ ጉዞ እስከመቼ ይቀጥላል? የመጋቢት 17/18 ጠቅላላ ጉባኤ ምን ይዞ ይመጣል?| በሸይኽ አህመድ ሙሥጠፋ
2 жыл бұрын
25:37
ከረመዷን በፊት ልብን ማጽዳትና ግንኙነትን የማስተካከል አንገብጋቢነት | 🔔 ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም
2 жыл бұрын
31:52
የለውጥ መንደርደርያ |ንፉግነት መጥፎ የቀልብ በሽታ*| ኡስታዝ ማህሙድ ሐሰን BY-USTAZ MAHMUD HASSEN
2 жыл бұрын
22:36
የአንድ ሙስሊም ህልም|ትልቅ ህልም ይኑራችሁ | ህልማችሁን ለማሳካት የሚከፈለው ትልቅ መስዕዋትነት የሚቀበል ትከሻ ይኑራችሁ|ሸኽ ሙሐመድ ሓሚዲን (ዶ/ር)
2 жыл бұрын
29:01
ኢህዲነሲራጠልሙስተቂም| ኡስታዝ ማህሙድ ሐሰን BY-USTAZ MAHMUD HASSEN
2 жыл бұрын
59:19
የቁርኣንተፍሲርበሸህሃሚድሙሳ| | ክፍል42 || ሡረቱል-ቀለም (የብዕርምዕራፍ)ክፍልሁለትUSTAZ HAMID MUSAA
2 жыл бұрын
1:02:16
የቁርኣን ተፍሲር በሸህ ሃሚድ ሙሳ| | ክፍል 41 || ሡረቱል-ቀለም (የብዕር ምዕራፍ) USTAZ HAMID MUSAA
2 жыл бұрын
56:41
የቁርኣን ተፍሲር በሸህ ሃሚድ ሙሳ| | ክፍል 40 || ሡረቱል-ሀቃ (የአረጋጋጪቱ ምዕራፍ) የመጨረሻ ክፍልUSTAZ HAMID MUSAA
2 жыл бұрын
57:25
የቁርኣን ተፍሲር በሸህ ሃሚድ ሙሳ| | ክፍል 39 || ሡረቱል-ሀቃ (የአረጋጋጪቱ ምዕራፍ) USTAZ HAMID MUSAA
2 жыл бұрын
24:17
ወቅታዊ ጉዳይ 2 | ኡስታዝ ማህሙድ ሐሰን BY-USTAZ MAHMUD HASSEN
2 жыл бұрын
49:19
የቁርኣን ተፍሲር በሸህ ሃሚድ ሙሳ| | ክፍል 38 || ሡረቱል-መአሪጅ (የመሰላሎች ምዕራፍ)የመጨረሻ ክፍል USTAZ HAMID MUSAA
2 жыл бұрын
27:35
ወቅታዊ ጉዳይ 1 ኡስታዝ ማህሙድ ሐሰን BY-USTAZ MAHMUD HASSEN
2 жыл бұрын
1:04:36
የቁርኣን ተፍሲር በሸህ ሃሚድ ሙሳ| | ክፍል 37 || ሡረቱል-መአሪጅ (የመሰላሎች ምዕራፍ) USTAZ HAMID MUSAA
2 жыл бұрын
22:23
ቅድሚያ ለኢማን-የእምነት መመሪያችንን ከምን እንያዝ |ቁርአን-ሀዲስ ወይስ ስሜታችንን| ኡስታዝ ማህሙድ ሐሰን BY-USTAZ MAHMUD HASSEN
2 жыл бұрын
59:21
የቁርኣን ተፍሲር በሸህ ሃሚድ ሙሳ| | ክፍል 36 || ሡረቱል-ኑህ USTAZ HAMID MUSAA
3 жыл бұрын
53:17
የቁርኣን ተፍሲር በሸህ ሃሚድ ሙሳ| | ክፍል 35 || ሡረቱል-ጂን የመጨረሻ ክፍል USTAZ HAMID MUSAA
3 жыл бұрын
Пікірлер
@mahmudheyru3043
4 ай бұрын
በኣታም ምወዳቸው ዑስትቅዝ ፨፨፨ጊን ድምጹ ኣታሰማም
@KadirHussen-fp8tw
4 ай бұрын
Masha Allah
@KadirHussen-fp8tw
4 ай бұрын
Masha Allah
@Maryam-x6w7e
6 ай бұрын
🎉🎉🎉
@abdulwasiltalib1455
11 ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የሸህ ሀሚድ ተፍሲር በጣም ነዉ የምወደው ነገር ግን ከክፍል 12 በኋላ የድመፅ ጥራት የለውም በተLፈ ጀዛኩሙላህ ሀይረን
@abdulwasiltalib1455
11 ай бұрын
saw
@AbdulSelam-m9k
Жыл бұрын
አላህ ይጣብቅህ ዶ/ር ዘኪር ነይክ
@yarustasey6091
Жыл бұрын
ሱለ ሏሁ አለሒ💖💔❤ወሠለም❤_______❤ጫት የፍየሎ ነው🐐🐐🌹
@abdulwasiltalib1455
Жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም በደንብ አይሰማም ዋናው ድዋፅ ነው ❤❤❤
@mulugetamola4247
Жыл бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@mulugetamola4247
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@reyantube
Жыл бұрын
Thank you belnal
@amaamm-rd3pz
Жыл бұрын
ማሻ አላህ 🕋🕋🕋👈🌹🌹🌹🌸🌸🌸☝️☝️☝️📚📚📚
@reyantube
Жыл бұрын
Shkuren
@abdulwasiltalib1455
Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ሀይረን ሀቢቢ የኡዝታዝ ሸህ ሀሚ ድ ሙሳ ተፍሲር በጣም ነው ደስ የሚለው ግን ደሞ ድምፅ ጥራት ቢኖረው አሪፍ ነው ስልክህን ሳይለንት አድርገህ voice Record ብታዳርጋቸው አሪፍ ነው ፡፡ ሹክረን !
@reyantube
Жыл бұрын
ጀዛከላህ እኛም ከልብ እናመሰግናለን።አስተያየቱንም ተቀብለናል ኢንሻ አላህ እናስተካክላለን።
@mulugetamola4247
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@haleemaabad-sj8tk
Жыл бұрын
ጀዛክላሕ ኸይር ኡሥታዛችን እኔ የሚገርመኝ ያኡመቱል ሙሐመድ ለምን እድሕ አይነት ደሥየሚል ተፍሢር አትከታተሉም እፊልም ላይ ቢሖን መአት ኮሜትና ላይክ ይታይነበር ሡብሀነክ ያረቢ ወህድነ
@reyantube
Жыл бұрын
@haleemaabad-sj8tk ስለ መልእክቱ በአላህ ስም እናመሰግናለን። በተጨማሪም የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑና ስለሚከታተሉን እናመሰግናለን።
@ZiyadShemsedin
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Abdrahmanjemal-h8h
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@FarisSebre
Жыл бұрын
جزاك الله .نصيح طيب
@jibriljb906
Жыл бұрын
Jezakalahuvkeyran
@soonsoonbale
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🇪🇹👌👍🏽
@arebajibril8355
Жыл бұрын
Masha allah
@reyantube
Жыл бұрын
@arebajbril8355 ከልብ እናመሰግናለን
@abdulwasiltalib1455
Жыл бұрын
betam des yelal
@reyantube
Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን።
@temermohammed4649
Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ኡስታዙና አገላለፀወት ደስ ሲል አሏህ አላህ የህፍዝኩም
@eliasshetemambeshir5837
Жыл бұрын
Sound quality is so poor
@abdulwasiltalib1455
Жыл бұрын
Minem aysemam ye seh hamid musa tefsir betam new mewedew gin tensh becha new you tube lay yalew
@reyantube
Жыл бұрын
@abdulwasil shkuren betam le asteyaytu insha allah betechle meten lemastekakle emmokralen
@AliBaze-cs1mi
Жыл бұрын
Da
@bediru39
Жыл бұрын
Allah ychemirlh
@reyantube
Жыл бұрын
Shkuren
@yassinberihun1054
Жыл бұрын
MashaAllah yemigerim anjet aris dawa new ustaz!!
@reyantube
Жыл бұрын
Shkuren
@omaralamoudi8984
Жыл бұрын
The sound is not clear
@saratamir7656
2 жыл бұрын
masha ALLAH
@tofikayalew3463
2 жыл бұрын
Masha allah
@tofikayalew3463
2 жыл бұрын
Masha allah
@sjjdbhdjdbd2203
2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይረን
@reyantube
2 жыл бұрын
Shkuren
@munanasir435
2 жыл бұрын
Alhamdulilha shukren
@ሰአዳቢንትመለሰ
2 жыл бұрын
☝️
@ሰአዳቢንትመለሰ
2 жыл бұрын
አላህ☝️❤ቀልቤ
@semirasaid9594
2 жыл бұрын
}
@ሰአዳቢንትመለሰ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህኢስላምነኝ❤
@sn-jn3eg
2 жыл бұрын
አብሽረ፣የኔ፣ወድም
@nseid6460
2 жыл бұрын
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል, «ሚዲያን መቆጣጠር ሀገርን መቆጣጠር ነው» በአሕመዲን ጀበል!!!! 💞💞👏👏
@reyantube
2 жыл бұрын
በትክክል
@hugamar700
2 жыл бұрын
በትክክል መጅሊስ የሁሉም ሙስሊም ብቻ ነው።
@reyantube
2 жыл бұрын
ሰነዱም አንድም ስፍራ ላይ እነርሱ ሊያሳዩ የፈለጉት ሚስጢራዊ ወይም የተንኮል ነገር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚገልጽ አንዳች ነገር የለበትም።ሰነዶቹን አያይዘው በማሳየት በሰነዶቹ ዉስጥ የሌለና የማይገናኝ ርዕስ ሰጥተው ሚዲያን ተጠቅሞ ተራ የዉንብድና ተግባር ፈጸሙ። ጀርባዬም፥ ተግባሬም ሆነ ሂደቶቹ ፍጹም ህጋዊና ሰላማዊ ስለሆነ እንኳንስ በዚህ ተራ የቀሽም ፕሮፓጋንዳ እኔን ልታሸማቅቁ ይቅርና እንደቁም ነገር ወስጄ ምላሽ ለመስጠት ጊዜ የማባክንበት አልነበረም። አንዳንድ ሙስሊምና ክርስቲያን ወዳጆቼም «ንጹሕነትህ ላይ ፍጹም እርግጠኞች ብንሆንም በሚዲያቸው ስለተቀባበሉት የዋሆች ሰለባ እንዳይሆኑ ስትል የሆነ ነገር ብትልበት» ብለው ስለጠየቁኝ እንዲሁም ጊል ከርቲማንቺ«ፕሮፓጋንዳ እንደ ሄሮይን አደገኛ ነው። ሰዎች ሳያጤኑት ሙሉ የማሰብ አቅማቸውን ያሟሟል።›› እንዳለው የሰዎቹን ሴራና የፕሮፓጋንዳን ምንነት በቅጡ ያልተረዱ የዋሆችን ለመታደግ ስል በጉዳዩ ላይ ጥቂት ነገር ለማለት ወደድኩ። እርግጥ ነው እንኳንስ «ሚስጥራዊ» የሚል ታፔላ(ርዕስ) የተለጠፈለት ሰነድ ተያይዞ አይደለም ያለምንም ማስረጃ የተጻፈውን ብቻ ለማመን ቅርብ የሆኑ ስለሚዲያ ቁማር የማያውቁ ወይም በስከዚህ ቀደሙ ሚዲያውን በተቆጣጠሩት አካላት አማካኝነት በተሠሩ ፕሮፓጋንዳዎች ምክንያት አሕመዲን ላይ ጥርጣሬ ቢጤ የገባቸው ጥቂት የዋሆች ሊታለሉ እንደሚችሉ እሙን ነው። ምክንያቱም ስቴፈን ሞሊኒዬክስ እንዳለው‹‹የፕሮፓጋንዳ አጠቃላይ ዓላማ ግልፅ የሆነውን ነገር ደብዛዛ አልያም አስፀያፊ አድርጎ ማቅረብ ነው።›› ነውና። Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል, [5/10/2022 12:43 AM] [In reply to Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል] ባለማገናዘብ የፕሮፓጋንዳዎቻቸው ሰለባ የሆኑትም ሚዛናዊ ሆነው በቅንነት ማገናዘብ ሲጀምሩና ሚዲያዎችን እንደ ወረዱ ማመን ሲያቆሙና ነገሮችን ምክንያታዊ ሆነው «ለሚሉት ነገር ምን ማስረጃ አቀረቡ? ማስረጃ ቀርቦ ከሆነም ማስረጃዎቹስ የሚታመኑ ናቸው ወይ? የሚታመኑ ከሆኑስ ማስረጃዎቹ እንዲያስረዱ የቀረቡትን ጭብጦችንና ነጥቦችን ምን ያክል የሚያስረዱ ናቸውን?›› እያሉ መጠየቅና ማመዛዘን ሲጀምሩ ሚዲያውን በተቆጣጠሩ ቁማርተኞች እንደተታሉ በቀላሉ ይረዳሉ። ጥቂት ሙስሊሞች ስለሚዲያ ስልጠና መውሰዳቸውን ሲረዱ ስርቆት ፈጽሞ ሊደበቅ እየሞከረ ያለ ሌባ ፖሊስን ሲያይ እንደሚሸበረው ሁሉ «በገለልተኛ ሚዲያ» ስም «ደሴቲቷን ለሚናፍቀው» ቡድን ዓላማ የቆሙና የአማርኛውን ሚዲያ የተቆጣጠሩት አካላት የሚዲያ የበላይነታቸው ያጡ፥ሚስጢራቸው የተጋለጠባቸው መሰላቸው። ደነገጡ። ከድንጋጤያቸውም የተነሳ የሚያሸማቅቁን መስሏቸው ያቺ የተለመደችውን «አሸባሪ፥ አክራሪ፥ሚስጢራዊ እንቅስቃሴ ፥ጂሃ*ዊ» የሚሉ ማጠልሻና ማሸማቀቂያ የጅል ካርዳችቸውን መዘዙ።ተቀባበሉትም። «በገለልተኛ ሀገራዊ ሚዲያ» ስም የመረጃ ፍሰቱን፥ የዜና ምንጭነቱን፥የትርክትና አጀንዳ የመስጠት ሂደቱን የተቆጣጠሩት አካላት እነርሱ ሚዲያዎችን በመቆጣጠር ሀገራዊ አጀንዳ የማስረጽ ሂደትን እንዴት እንደተቆጣጠሩ እንደታወቀባቸው ሲረዱ እንኳንስ ሚዲያዎችን ሊቆጣጠር ቀርቶ ከማህበራዊ ሚዲያ አካውንቱ ዉጭ አንድም ሚዲያ የሌለውን አሕመዲን ጀበልን ወይም «ሕዝበ ሙስሊሙን ሚዲያ ተቆጣጥሮ ሀገርን ሊቆጣጠር ነው» ብለው የሰመጠችው ደሴት አቀንቃኞች የራሳቸውን ተግባር ገልብጠው የኛ አስመስለው ባለሚዲያዎቹ አጀንዳ ሊያደርጉን በግልጽ መጡ። እነርሱ ለሰነዶቹ የለጠፉባቸውን ርዕስ ሳይሆን ያያያዙትን «ሾልከው ወጡ» ያሏቸውን ሰነዶችን በጥሞና ላነበበ ሰው ሰነዶቹ አንዳች ምስጢር ወይም ተንኮል ያዘሉ አይደሉም። እንዲያውም በሚዲያ በኩል በሀገራችን የሚሰራውን ተንኮል የሚያጋልጡ ይዘት ያላቸው ናቸው።እነርሱ ካነሱት አይቀር ስለሰነዶቹና ከሰነዶቹ እነርሱን ያበሰጯቸውን ይዘቶቻቸውን ለሕዝቡ ግልጽ እንዲሆንና እንዲማርባቸውና ሕዝባችን በነርሱ ተንኮል እንዳይታለል ስለሚረዱ በቀጣይ ክፍል በዝርዝር እንመለከታቸዋለን። 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 «ሚዲያን የተቆጣጠረ አካል የሕዝብን አዕምሮ ይቆጣጠራል።»(ናኦም ቾምስኪ) 📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣 ይቀጥላል…
@reyantube
2 жыл бұрын
የስም ማጥፋት ዘመቻን ከሚያካሂዱት አንዱ የሆነውን ግለሰብ በህግ አግባብ እንዲጠየቅልኝ ስል ለፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ክስ ባቀርብም መርማሪው ፖሊስ ቃሌንና ማስረጃዎቼን ከተቀበለና ከመረመረ በኋላ «ጉዳዩ ያስከስሰዋል»ብሎ ተቀበለኝ። ቀጥሎም መዝገቡን «አጠናቅሬ ወደ ዐቃቢ ሕግ መርቼዋለሁ» ካለ ሁለት ዓመት ሊሞላው እየተቃረበ ቢሆንም ዛሬም ድረስ አንዳች የተደረገ ነገር የለም።ይህ ሁኔታ ፖሊሱ ቃል ሲቀበለኝ ስለግለሰቡ «እርሱ እኮ በማህበራዊ ሚዲያ በየእለቱ የሚናገረው አብዛኛው እኮ የሚከስ ካለ በወንጀል የሚያስከስስ ነው።» ያለኝ ነገር በአዕምሮዬ ላይ ደጋግሞ ያቃጭልብኛል።እውነትም «የሚከስ ካለ»። በሰሞኑ በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ንጹሃን ሙስሊሞች ላይ ታቅዶበት የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ሕዝበ ሙስሊሙን ሲያስቆጣና ጉዳዩ ወደ ተቃውሞ ሲያመራ የቆሙለትን አካል ወንጀል ለመደበቅ፥ሙስሊሞችን መልሰው በመወንጀልና በማጠልሸትና አጀንዳ ለማስቀየስ መንገድ ሲፈልጉ የነበሩት የሰጠመችው ደሴት ናፋቂዎች አህመዲን «የሚዲያ ስልጠና ሰጠበት» ያሉትን ሰነድ ተጠቅሞ ማወናበድ ጠቃሚ መስሎ ታያቸው።ወዲያው ከዚህ በፊት በሞጣው የሽብር ጥቃት «ተጠያቂው አሕመዲን ጀበል ነው።» ብለው ለማጠልሸት እንደሞኩሩት ሁሉ ጎንደር በሙስሊሞች ላይ የተፈጸመውንም የሽብር ጥቃትም «አሕመዲን ጀበል ለሽብር ዓላማ ሲያሰለጥናቸው ከነበሩት ሕቡዕ ቡድን አባላት በኩል ያስፈጸመው እርሱ ነው ።» በሚል ቅኝት «ይኀው ያሰለጠነበት ሚስጥራዊ ሰነድ» ብለው ወደ ሚዲያዎቻቸው ብቅ አሉ። አባላቶቻቸውም በማህበራዊ ሚዲያዎቻቸው ተቀባበሉት።ባለፉት ሁለት ሳምንታት የነርሱ መደበኛና ማህበራዊ ሚዲያዎች መሪ ቃል «አሕመዲን ጀበል» ሆኖ ሰነበተ። ለሰጠመችው ደሴት አንዴ በሃይማኖት፣ሌላ ጊዜ ደግሞ በብሄር፣ሲያሻቸው ደግሞ በኢትዮጵያዊነት ስም እንደየአስፈላጊነቱ በተለያዩ ማሊያዎች የሚጫወቱት ወገኖቻቸው አንዳንዶቹ ሰነዱን በማጋራት፥ ሌሎቹ ደግሞ «አሕመዲን ጀበል ያሰማራቸው አካለት ቤተክርስቲያን አቃጠሉ።» እያሉም ተቀባበሉ። በሚዲያዎቻቸው በኩል «አሕመዲን ለሕግ ይቅረብልንም» አሉ።እዚህ ላይ ግልጽ ለማድረግ የምፈልገው እኔ ለሕግ እንድቀርብ የሚፈልግና «አሕመዲን ጀበል ወንጀል ሰርቷል።ማሰረጃ አለኝ።» ብሎ የሚያምን የትኛውም አካል በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያለማስረጃ ስሜን በማጠልሸት ሳይሆን «አለኝ» የሚለውን ማስረጃውን ይዞ ወደ ሕግ እንዲሄድ አበረታታዋለሁ። እነርሱ ሰሞኑን በማህበራዊ ሚዲያ የተቀባበሏቸው ሰነዶች በግልጽ እንደሚጠቅሱት ስልጠናው “የሚዲያና አክቲቪዝም” ነው። በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨው ሰነድ አንድም ስፍራ «በአህመዲን ጀበል የተዘጋጀ» የሚል የለበትም። እንዲያውም ሰነዱ እንደሚያሳየን ጽሁፉን ያዘጋጁት ስዎች ጽሑፉ የጻፉት ለአህመዲን እንዲደርስ መሆኑን «ለአህመዲን ጀበል» ሲል ሰነዱ ይገልጻል።እነርሱ ሕዝቡን እንደናቁት ሕዝቡ ደብዳቤ ሲጻጻፍ «ከእገሌ… ለእገሌ» የሚለውን የላኪንና ተቀባይን ማንነት ገላጭ ቃላትን የማያውቅ ባለመሆኑ ብዙዎች ይህን ነጥብ ብቻ እያነሱ ሞግተዋቸዋል።
@reyantube
2 жыл бұрын
Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል, [In reply to Ahmedin Jebel - አሕመዲን ጀበል] «ሚዲያን መቆጣጠር ሀገርን መቆጣጠር ነው» በአሕመዲን ጀበል ክፍል አንድ 📻📻📺📺📡📡📢📢🔊🔊🔊📱📱🎤🎤📹 «በምድር ላይ እጅግ አደገኛው ነገር መገናኛ ብዙሃን(ሚዲያ) ነው።የብዙሃኑን አእምሮ ስለሚቆጣጠሩ ንፁሀንን ጥፋተኛ ፣ጥፋተኛውን ደግሞ ንፁህ የማድረግ አቅም አለው። ይህም ኃይል ነው።» (ማልኮም ኤክስ) 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 እንኳንስ በዚህ ዘመን ያኔ ጥንትም ቢሆን ኋላ ቀርና ልትወገድ ተገቢ በመሆኗ የሰጠመችውን ደሴት ከባህሩ ዉስጥ ፈልገው ዳግም ሊያቆሟት እየተጉ ያሉ «የሰመጠችው ደሴት ናፋቂዎች» እኔን «እንቅፋት ሆነብን» ብለው በማሰብ በማሳጣትና በማሸማቀቅ አፍ የሚያዘጉበት አንዳች ማስረጃ ብናገኝ ብለው ማስረጃ ፍለጋ ብዙ ለፍተዋል።እየለፉም ነው። እስካሁን አንዳች ለማጠልሸት የሚሆን ነገር በማጣታቸው ያለማስረጃ የማጠልሸቱ ጉዳይ በተለይ በሙስሊሙና ምክንያታዊ በሆኑት ክርስትያኖች ዘንድ ዳገት ሲሆንባቸው ዉንጀላቸውን በማስረጃ ማስደገፍ ከቻልን ብለው ብዙ ጥረዋል።እየጣሩም ይገኛሉ። የግል ኢሜይሎቼን ከአዲስ አበባ አምስት ኪሎ፥ከካዛንቺስ፥ ከአሜሪካ፥ከጀርመንና ከዱባይ ሀገር በተደጋጋሚ ጊዜ ለመጥለፍ ሞክረዋል። ተንቀሳቃሽ ስልኬንም አሰርቀዋል (ዘመናዊውን አይፎን ስልኬን የሰረቀው አካል ስልኬ እጁ ላይ እንደገባ ወዲያው ከስልኩ ይልቅ በስልኩ ላይ ተከፍተው (Signin) ሆነው የነበሩ የማህበራዊ ሚዲያና የኢሜይል ፓስወርዶቼን ለመለወጥና የራሱ ለማድረግ ሲታገል እንዲያሳውቀኝ ለጥንቃቄ ያደረግኩት የሲስተሙ አላርም በሌላኘው ስልኬ ላይ «ፓስወርዶቹን ለመለወጥ የፈለግከው አንተ ነህን? » ሲል በጥያቄ እየተደረገ ያለውን ሙከራ አሳወቀኝ።እናም ጥረታቸውን ስንዝር ሳይጓዙ ተኮላሸ)። እስካሁን በዚህና በሌሎች መንገዶች የኢሜይልና የማህበራዊ ሚዲያ አካውንቶቼን ለመቆጣጠር ጥረዋል። የፌስቡክ ገጼን ለማዘጋት ሞክረው ሳይሳካላቸው ሲቀር ጠልፈው ለመውሰድ ብዙ ጥረዋል።ለጊዜው እውነትነቱን ማረጋገጥ ባልችልም በሁለት ግለሰቦች አማካኝነት ሰዎቹ በመንግስት መዋቅር ዉስጥ ባሉ አባሎቻቸው በኩል የስልክ ግንኙነቶቼን ሲያደምጡ እንደነበር ተነግሮኛል። ይህ ሁሉ ልፋታቸው አንዳች የተጨበጠ ነገር አላስገኘላቸውም። በኔ ላይ በሀሰት በሚያቀርቡት ዉንጀላ ላይ እንዲታመኑ ዘንድ ማሰረጃ ለማቅረብና ለማስረዳት እስከ ዛሬ በየትኛውም መድረክ ከተናገርኳቸው ንግግሮች መካከል አንዳች የድምጽ ወይም የቪዲዮ ማስረጃ ማቅረብ አልቻሉም። ስላልቻሉም ያለአንዳች ማስረጃ በስም ማጥፋት ዘመቻቸው ገፉበት።
@reyantube
2 жыл бұрын
kzbin.info/door/iu8hHABHOFFUE0gicD4TKQ
@goldgold5546
2 жыл бұрын
As wr wb ዉዱ ሼሓችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ታሪካችንን አዉቀን የአለማቱን ጌታ እምንፈራ ያድርገን
@reyantube
2 жыл бұрын
ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላህ።አሚን
@ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት
2 жыл бұрын
ድምጽ ግልጽ አደለም በደንብ
@reyantube
2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ የታቻለንን እንጥራለን ለጥራቱ።ጀዛከላህ
@bintislam4013
2 жыл бұрын
አላህ ሀቁን በሀቅነቱ ያሳየን የምንቀበለዉም ያድርገን ባጢልን በባጢልነቱ ያሳየን የምንርቀው ያድርገን አላህ እውቀትን ይጨምርልን
@ራዲቲዩብ03
2 жыл бұрын
አሚን
@feitya.mustafa5774
2 жыл бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ
@reyantube
2 жыл бұрын
ሽኩረን ፈቲ
@oumumohammed1520
2 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረ
@hugamar700
2 жыл бұрын
Keep it up up up