Пікірлер
@MyLoev-mh6tt
@MyLoev-mh6tt Сағат бұрын
ኢንሻላህ እስከአምስት አመት ቤት ማፍርስ ስታቅድ በቅርቡ ጆሮህን አንጠልጥሎ አደባባይ ይሰቅልሀል ፋኖ
@woynshettibebu9295
@woynshettibebu9295 Сағат бұрын
የ2005 ተመዝጋቢዎችስ መጨረሻ ጠይቅልን
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 4 сағат бұрын
ሠመአቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የንፁሀን አምላክ ቀድሞ ያፍርሳቸዉ ነገ መኖራችንን ፈጣሪ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ።
@JoItInfo1
@JoItInfo1 8 сағат бұрын
2005 2005 2005 ተመዝጋቢዎችስ?
@kokebendale8918
@kokebendale8918 9 сағат бұрын
2005 የተምዘገብን መጨረሻ ምን ሆነ?
@samira9231
@samira9231 9 сағат бұрын
ብልፅግና የተባለ ሰይጣን 5 ወረም አይቆይ አፍረ የበላ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 сағат бұрын
ሀይል የእግዚአብሔር ነው 🤲 ሀይል የእግዚአብሔር ነው 🤲 ሀይል የእግዚአብሔር ነው 🤲 የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያውቃል
@ameltshun6619
@ameltshun6619 11 сағат бұрын
በናት ለምን እንደማትመልስልኝ አላዉቅም 2005 ተመዝጋቢ ነኝ የተወሰነ ከፍዬ አቆምኩት እና ሀሳብ ስጠኝ በናትህ ዉጪ ነኝ
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 11 сағат бұрын
ትክክል ነው መፈረስ አለበት አጣልቅሱ ቅናታሙች😊
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 11 сағат бұрын
@@selamgeleyessus799 የሰራአኪላትህ ይፍረስ የጥልቁ የጠውሬው ታላቅ ወንድምምምምምምምምምምምምም
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 сағат бұрын
ከንቱ
@tsadealasmare3296
@tsadealasmare3296 11 сағат бұрын
አምስት አመት ቤት አፈርሳለው ማለት ለሚመጣው ምርጫ ጥሩ ቅስቀሳ ነው ለብልግና ፓርቲ
@ameltshun6619
@ameltshun6619 11 сағат бұрын
አጭበርብሮ እንደሚያሸንፍ ያዉቃል አዚሙ እስኪለቀን
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 10 сағат бұрын
​@@ameltshun6619 ሀይል የእግዚአብሔር ነው
@barakitekle4445
@barakitekle4445 5 сағат бұрын
መፍረሱስ ይፍረስ ለተነሺዎች ግን ለምንድነው ቦታው ላይ የማይሰራላቸው?
@MmamMamNa
@MmamMamNa 11 сағат бұрын
የቤሩትበረረመቼነዉ😢😢😢😢አለቀን😢😢😢😢😢😢😢😢
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 12 сағат бұрын
ለአምስት አመት ቤቴአፈርሳለው ብለው እቅድሲያወጡ እነሱ ቀድመው የሰራአካላታቸው ይፈርሳል የታሪክ አተላሁላ
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 12 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@alebzaareb8573
@alebzaareb8573 13 сағат бұрын
አረ የ2003ይዞታ ምንድነዉ ለምን ካርታ አይሰጠንም?እባካቹ
@Habibi-p4i
@Habibi-p4i 12 сағат бұрын
ነገ ቄራ ማረጃው ጋ ና እና ውሰድ
@Ishownosniper
@Ishownosniper 13 сағат бұрын
የስማዩ አምላክ እነሱን ቀድሞ ያፈርሷቸዋል😢😢😢
@Goodthing1009
@Goodthing1009 13 сағат бұрын
ያንተ አናትክ ወይም ያንቺ አናትሽ ይፍረስ የሌባ ልጅ አብቹ አላሰርቅ ስላላችሁ ነው የጠንቋይ ልጅ አብቹ ድግምት አላስደግም ስላላችሁ ነው የምታሟርቱት ሞረቴዎች
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 12 сағат бұрын
Geta Eyesus Ale Ersun Abaten Amenewalehu
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 12 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@Goodthing1009
@Goodthing1009 11 сағат бұрын
@@Ishownosniper የጠንቃይ ልጅ ድግምትምኛ አብቹ አለስመትት ስልህ እርግማን ሌባ የሌባ ልጅ አትሰርቋት እንግዲህ ምን ትሆኑ
@bisratzewdie9081
@bisratzewdie9081 7 сағат бұрын
ግም ግማት ይወዳል 😂😂
@NegusseMesttawot
@NegusseMesttawot 13 сағат бұрын
Dasii yilalii
@NegusseMesttawot
@NegusseMesttawot 13 сағат бұрын
Wow
@meryems5200
@meryems5200 14 сағат бұрын
አሳዑዲስ መሄድ አይቻልም ?
@sitotawteruneh9782
@sitotawteruneh9782 16 сағат бұрын
ይሄ ዲጅታል መታወቂያ በጣም መሰረታዊ ነገር ነው ከ 3 በላይ መታወቂያ ያላቸው ሰዎች አሉ በድሮው ይሄን ተገን በማድረግ 2 ሶስት ቤት እያላቸዉ ሁለቴ condominium የወሰዱ ለመዉሰድ አብረዉ እየኖሩ 80 የቀደዱ ቤት ይቁጠረው ወንጀል የሚሰሩበትማ የጉድ ነው መንግስት አጥብቆ ያለቅድመ ሁኔታ መስራት አለበት
@haimont9075
@haimont9075 19 сағат бұрын
አይይይ የቤት ነገር እምታቀርቡት ነገር ሁሉ ለ ድሀው የሚሆን አይደለም እኛ 20/80 እየጠበቅን ነው እሱም አሮብናል
@SintayehuKibebew
@SintayehuKibebew 21 сағат бұрын
በተለይ በኦሮሚያ ክልል ገላን ከተማ የአርሶ አደር መሬት ያለው ብቻ ሳይሆን የከተማ ቦታ በተለምዶ 140ካ.ሬ አመታዊ የቤት ግብር ለመክፈል ስትሄድ ቀድመህ እነዚህን ከላይ የጠቀስካቸውን ክፍያዎች ካልከፈልክ አትስተናገድም ይሉሀል።
@lailadani5955
@lailadani5955 22 сағат бұрын
I think I guys are took the gold nobody else poor people they don't have the access ok.negerigne by.
@jonijoniteka
@jonijoniteka 22 сағат бұрын
የወጣው አጣ የ2005 ይጨምራል ወይ
@nathnaelsolomon8203
@nathnaelsolomon8203 Күн бұрын
The government should lower the price of land lease that would help.
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 Күн бұрын
ፊልክ ስቶን የሕዝብ ብር በልቶ ይህው እስከአሁን የዘረፈውን ገንዘብ ወይ ሠርርቶ ሊስረክበው የሚገባውን ብት ሳናገኝ እንታሻለን ለማን አቤት ይባል
@mohammedtadessetadesse-ik7ms
@mohammedtadessetadesse-ik7ms Күн бұрын
,ቴሌዎች በዋጋ ንረት ገደላቹን ደቂቃን በመቀነስ ዎጋን በመጨመር አናታችን ለይ ጨፈራቹብን ግፈኞች ናቹ ።
@Magnaw222
@Magnaw222 Күн бұрын
ቤት በደንብ መቀነስ አለበት ✍️✍️✍️✍️✍️
@MuhabaAhmed-c7u
@MuhabaAhmed-c7u Күн бұрын
ዳቦ 80 አመት
@ZeyinebHamid
@ZeyinebHamid Күн бұрын
ሞባይል ባንኬ ኢቶጽያ መጥቼ ሳለ ይሰራነበር ለሰው ትራንስፈር ላደርግ ስል እቢ አለኝኝኝ በአላህህ
@ZeyinebHamid
@ZeyinebHamid Күн бұрын
እህህህህ ከአገር ውጭ ያለነውስስስ
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Күн бұрын
እር 40/60 መቼ ይሁን እይ እድል 20005
@gebriela7772
@gebriela7772 Күн бұрын
እናንተ የደነዘዛችሁ ኢትዮጵያዊያን አውሬው ሊበላችሁ አሰፍስፎ እየጠበቀ ነው። የተባላችሁትን ሁሉ እሺ? ምንድነው የተደገመባችሁ?
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Күн бұрын
ውዴ የገርመኝ በአዲስ አበባ ህጋዊ ቤተቸው የፈርሰባቸው ጭራሽ ክልል ወይም ዞን ላይ ሀገራቹ ነው ብለው ይሰጣሉ በአዲስ አበባ የፈርሰባቸው የጉራጌ ልጅች ግውርየ ሚባል ወርዳ አለ እዛ ተሰጣቸው ተበል ምን ለማለት ፈልጌ ነው ኦሮሞ አዲስ አበባ እየፈለሱ ቤት እየተሰጣቸው የሌላ ብሄር ከአዲስ አበባ እያስወጡ ነው ሁላችንም አከፋፍለው እነሱ ስራቸው እያሰኩ ነው ህዝብ ፈዞዋል
@SegiYab
@SegiYab Күн бұрын
በቤት ሰራተኛ የመኖሪ ፈቃድ መሞከር ይቻላል ወደ አሜሪካ
@DerejeMikru-kl3xb
@DerejeMikru-kl3xb Күн бұрын
ሌቦች መቶ አመት ለግዛት
@mili1621
@mili1621 Күн бұрын
ለሀብታም ቤት መገንባት ቀላል ነው....ለደሀው አተኩሩ በልልን
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s Күн бұрын
መታወቃዉ የጥልቁ አለም 666 አባልነት ማረጋገጫ ነዉ አንት የበሠበሥክ ህዝብ ቁጭ በለህ የአጋንት ገረድ ሆነሀል ፋኖን ሥጠብቅ ፋኖ ምን አዳ አለበት ለማንም ዝቃጭ ባንዳ የሚሞተዉ ገዛቺሁም እናተም የታሪክ አቶሎቺ ናቺሁ በርቱ
@SeadajemalSeada
@SeadajemalSeada 2 күн бұрын
ለሰጠኸን መረጃ አመሰግናለው ግን እኔ ሰርቼ አላውቅም መጀመር እፈልጋለው እንዴት ልጀምር
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 күн бұрын
ሰርቶ ማሳየት እንደ ኖህ ነው !
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 2 күн бұрын
ተፈራው ነገር ደረሰ
@zeyadhussen-pb7wt
@zeyadhussen-pb7wt 2 күн бұрын
እኔ እማቀው ቤንዚን ከ 2 አመት በፊት ነው ቅሸባ የጀመረው ለመጀመሪያ ጊዜ ጎጃም በረንዳ ያለ ማደያ ነው የሱ ቅሸባ የተለየ ነው
@ሀገሬ9411
@ሀገሬ9411 2 күн бұрын
ምንም ማፈናቀል የለም አብዛኛውን ደስተኛ ነው ከቤተክርስቲያን ጋር ለማላተም ነው ሌቦች
@11223h_v
@11223h_v 2 күн бұрын
አልገባንም የአዲስ አበባ መታወቂያ የሌለው ሰው አዲስ አበባ ውስጥ መኖር ኣይችልም?
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Күн бұрын
ዲጅታል ነው እያሉ ያሉት , ብቻ ሀይል የእግዚአብሔር ነው መጨረሻ ማን እንደሚያሸንፍ እናያለን
@neonomad1939
@neonomad1939 2 күн бұрын
Please when advertising the Real Estate project do pronounce the name clearly and repeat at the end.
@willyou2030
@willyou2030 2 күн бұрын
ፉይዳ የሚሉትን ዲጅታል አይዲ የሚያወጣ ሰዉ አለቀለት ሙሉ በሙሉ በመንግስት ቁጥጥር ስር ትዉላላችሁ ነጻነት ቻዉ ! ለመጪዉ የሰይጣን መንግስት ማንነታችሁ 666 ይሰጣል አትዉሰዱ !ከአሁኑ እያስገደዷችሁ ነዉ ለምን ቸኮሉ ብላችሁ አትጠይቁም እንዴ ? ብዙ ሀገሮች አልተቀበሉትም አብይ እያጣደፈ ለአለቆቹ አሳሏፎ ሊሰጣችሁ ነዉ !
@NatiHailu-b1r
@NatiHailu-b1r 2 күн бұрын
Errrr kazhe bafate atebele yalala bet beatou senore awora please bohola endatitike eshi
@SHISHIGBELETE
@SHISHIGBELETE 2 күн бұрын
Nashinal metawkiya yalawetans
@suraedosa5611
@suraedosa5611 2 күн бұрын
Good job brother!!!
@Salaabajihad00
@Salaabajihad00 2 күн бұрын
የቤቱ ማፍረሱ ፍጣሪ የፍረዲ
@abbeyteklu6977
@abbeyteklu6977 2 күн бұрын
ብሮ።።።። ስለ ቤቱ ምንም መረጃ አልነገርከንም እኮ።
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 күн бұрын
ሌላው አፈር በልቶ ሲቆጥብ የነበረውን ኰንዶሚንየም እነሱ አፍርሰው በሊዝ ሊቸበችቡት ላሰቡት እናእየቸበቸቡ ላሉት ሲኖርበት ከኖረው ሰፈሩ እየተፈናቀለ ላለ ህዝብ እየሰጡ በጥፋት ላይ ሌላ ጥፋት እየፈፀሙ ለህዝብ እየሰራን ነው እያሉ ያላግጡበታል አሳፋሪ
@funnyvideos-f4e
@funnyvideos-f4e 2 күн бұрын
Incomplete infirmation
@sergutemariamtek
@sergutemariamtek 3 күн бұрын
ከ500 ካሬ በታች ግንባታ ቆማል ወይ
@eastworld5974
@eastworld5974 2 күн бұрын
አልቆመም። ዋና አስፓልት ከያዘ ከ500 ካሬ በታች ያሉ ተዋህደው በጋራ መስራት አለባቸው። ወይ ተስማምተው አንዱ ለአንዱ ሽጦ።