ደረሰኝ የሌለው የቤት ካሳ የለውም |የቤት ባለቤትነት አያገኝም | ከ1968-1988 ደረሰኝ ግዴታ |የመኪና ቀረጥ ተሻሻለ | Adsis Ababa House

  Рет қаралды 11,698

Sayi Tube

Sayi Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@YayaYafozi
@YayaYafozi 11 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ከ1969-እስከ 1988 ማለት ከዝያ በህወላ የተሠሩት ቤቶ ግዢ ስደረግባቸው የነበሩ ግብር ስከፈልባቸው የነበሩት ይወረሳሉ እያለከን ነው ወይስ ያልተረደሁት ነገር አለ አባክህን በደንብ አስረዳኝ አመሰግናለሁ
@SayiTube
@SayiTube 11 күн бұрын
@@YayaYafozi ይዞታው የቆየ ሁኖ( 1968-88)የተገበረበት ደረሰኝ ከሌለው መብት የለውም....ይዞታው ከ1988 በህጋዊነት የተያዘውን አይመለከትም ግን በብዛት ጥቂት ናቸው ሲነጻጸር ከ1988 በኃላ የተያዙት
@genetkassa5323
@genetkassa5323 11 күн бұрын
​@@SayiTubeለሚፈርስባቸው ነው ወይስ ህጉ ለጠቅላላ ነው የወጣው ለማይፈርሱትም
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 10 күн бұрын
Ahunes Bexame Beza Weye Sebesebachu Qeberunena Tegelagelun Azawentochen Sayenmotu Leteqeberu new Endet Eneqema new
@NatnaealBogale
@NatnaealBogale 10 күн бұрын
lየይዞታማረጋገጫየተሰጣቸው ወደ ዲጂታል የተቀየረው ይህሳይረጋገጥነው
@birukgirma1198
@birukgirma1198 8 күн бұрын
የምድር ሁሉ ባለቤትና ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው ...
@teshagerabitew7158
@teshagerabitew7158 10 күн бұрын
የኔ ወንድም እሰከ 1997 ዓም ካርታ ተሰርቶ ተሰጥቶ የነበረው ሁሉ ሊነጠቅ ነው በለኝኣ እንኳን የ1968 ማሀል አዲስ አበባ የ80እና 100ዓመት ቤት እንደዎዛ እየተነጠቀ አይደል ሁሉንም አሰረክበን ለሺ ማለት ነው እንግዲህ እግዚአቢኄር ፍርዱ ከዘገዮ::
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 11 күн бұрын
ከምር ግን እነዚህ ከሰይጣን ጋር ተማክረው ህግ እንደሚያወጡ እርግጠኛ መሆን ብዙም አያዳግትም እንዴ ቤትን ለመቀማት የማይፈነቅሉት ዲንጋይ ዬለም እንዴ
@zmack1830
@zmack1830 11 күн бұрын
Keseytan temakrew sayhon hzbu mnm aynet neger btqemaw weym gudat btadersbet lemebtu yemayqom ferì hizb endehone sletredu new!!!
@habibali9128
@habibali9128 11 күн бұрын
ለምሳሳሌ ከንድ ቦታ የሚገዛ ሰው ስም ዉል ለመዎዎል እና ስም ለማዞር ሲፈልግ የዚያን አመት የግብር ደረሰኝ ነው የሚጠየቀው ስለዚህ ያ ቤት የገዛ ሰው ደረሰኝ ከየት ያመጣል በዚህ ሁሉም ይነጠቃል ማለት ነው የአድስ አበባ ሰው ማቂን ጨርቂን ሳትይ ለቀሽ ውጭ ነው የሚባለው አንጅ ደረሰኙ የለም
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 11 күн бұрын
This is to vanish the Addis Ababa people. But before this happen this stupid government will be vanished.
@getachewnigussie9938
@getachewnigussie9938 11 күн бұрын
ቀዳሚውን እግዚአብሔር ያውቃል።
@teshagerabitew7158
@teshagerabitew7158 10 күн бұрын
ለማንኛውም የመንግሰት ሀሳብ ይህ አይሆንም።
@TeferiKassa-oy9yl
@TeferiKassa-oy9yl 9 күн бұрын
ቤቱ ከ1968 - 88 የኖሩበት ያለው ቤት ነው እየተጠየቀ ያለው? በደንብ ብታብራራልን እንጠይቃለን።
@teshagerabitew7158
@teshagerabitew7158 10 күн бұрын
አሁን በየቀኑ የሚአሰማን ጉድ እልቆ የለውም ??
@NatnaealBogale
@NatnaealBogale 10 күн бұрын
ተረጋግጦ ዲጂታል ሆነ የተባለው እሱም አልተረጋገጠም ማለትነው ግልፅ አይደለም
@WaseAli-r8y
@WaseAli-r8y 11 күн бұрын
ገቢዎች ቢሮ ከሀርድ ኮፒው መረዳት ቢፈልግ እንኳን ስለመገኘቱ እርግጠኛ መሆን አለመሆን በምን ሁኔታ ይገለፃል??የሚል ሁኔታ ቢፈጠርስ!!!!????//
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 10 күн бұрын
በፈጣሪመሬት እወርሳለሁባይ መሬትቁናስትሆንመሬትየነጣቂዎች እዳልሆነ እወቀው
@samueleshete8116
@samueleshete8116 11 күн бұрын
እንዴት ሰው ከ40 አመት በፊት የነበረ ደረሰኝ ይጠየቃል? ይሄ እኮ አለም ላይ የሌለ አሰራር ነው.. ይዞታ ማስረጃ ቢሆን እሺ ሌላው ግን ቀጥታ ሰውን ለማፈናቀል ነው
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 11 күн бұрын
Betu GIS lay ale 1960_1988 gen geber yelewem egna cherash yesened alebana yechereka bet hegawi yehonal enelalen enante negative news takerebalachu
@NatnaealBogale
@NatnaealBogale 10 күн бұрын
@MisrakMillion
@MisrakMillion 10 күн бұрын
ያበደ መንግስት
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
ቤት ፍለጋ በአዲስ አበባ ክፍል 1
19:47