Пікірлер
@Mak11-sm7jd
@Mak11-sm7jd Сағат бұрын
ዶክተር ይቅርታ አስቀምጣለሁ ብዬ ነበር የፎቶ ማለት ፎቶ ብሎኛል እና ይቅርታ ዶክተር እንደሚሰሩ እርግጠኛ ነኝ ሌላ video
@Mak11-sm7jd
@Mak11-sm7jd Сағат бұрын
ዶክተር አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንግዲህ እንግዲህ ዶክተር በሌላ ቪድዮ እንዲሰራልኝ እፈልጋለሁ እና ከታችም ከዚህ አስቀምጬ ካለው ስፌክ ነበረ ዶክተር እንደምታየው እርግጠኛ ነኝና ኪኒኑ እዚጋ አስቀምጥል ካለው ትክክልና ትክክል አለመሆኑን ካሳባ እስከማታ እና ከሰባት ሰአት እና ከጠዋቱ ሁለት ሁለት ሳለ ውሰጂ 8 ሰአት ከቀኑ ደግሞ 8 ሰአቱ ሰጪ ብሎኛል እና ይሄን ትክክል ነው ትክክል አይደለም ዶክተር አይተክ በሌላ ቪድዮ እንደምሰራ እርግጠኛ ነኝ
@Mak11-sm7jd
@Mak11-sm7jd Сағат бұрын
ይቅርታ ዶክተር ማለት ያስቀምጥላ ፎቶ አስቀምጣለሁ ብዬ ነበር እና ቢብሎኛልና ማለት ነው እንደሚሰሩልኝ እርግጠኛ ነኝ ቪድዮ
@MayoshaTa
@MayoshaTa Сағат бұрын
ተባረክ
@user-ln3so2uc4m
@user-ln3so2uc4m 2 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rezikaayelgn996
@rezikaayelgn996 2 сағат бұрын
Yake neberegn
@rezikaayelgn996
@rezikaayelgn996 2 сағат бұрын
Enamesegnalen docter
@HiahAl
@HiahAl 2 сағат бұрын
❤🎉
@HiahAl
@HiahAl 2 сағат бұрын
እናመሰግንአለን
@elsabetassefa2336
@elsabetassefa2336 3 сағат бұрын
ዶክተር ያልከው በሙሉ አለብኝ የልብ ምቴ እራሱ ልክ አደለም
@yordanoshailegeberwold1075
@yordanoshailegeberwold1075 14 сағат бұрын
እኔ አንተ ገር መታከም አሰፈልጋለሁ የት ነው የምትሰራው?
@badreab4624
@badreab4624 14 сағат бұрын
እኔማ ለመደም መጥባ አራከብኩኝ ብቻ አልሃምዱሊላህ
@MosaJafri
@MosaJafri 16 сағат бұрын
ዶክተር ጀዛክ አላህ ሰለቸደከመኝ ሳትል ምትለፋው ጀዛህን ከአላህ /ወንድሜ ለሚከሳ ፊት መፍትሄ ምትለው አለህ ?
@MekonenAmbaw
@MekonenAmbaw 16 сағат бұрын
የኔ ንፋሰ ሲመታኝ ነው
@Mak11-sm7jd
@Mak11-sm7jd 16 сағат бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካ ዶክተር በመጀመርያ ጎኔ በጣም ነው ጎን ጎኔን የሚጠቀመ የወገብ ስሜትም አለኝ እና ደግሞ ሲያስነጥሰኝ እና ሳልልም በጣም ውስጤን ይሰማኛል ገራገርን ይሰማኛ እንደ ህመም ነገራት ብቻ አይቀጥቀኝም ህመም ነገራት ብቻ ነው የሚሰማ
@user-fi6rm5do4c
@user-fi6rm5do4c 17 сағат бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ እኔ ከግራ ጡቴ እስከ መሀፀኔ ነው የሚያመኝ ጡቴ በስሱ እሚጠቀጥቀኝ ነገር አለ እየቆየ ነው ሆደ በሙሉ ያመኛል ሆደ ይነፋል ልክ እንደ ዲንጋይ ወደታች መሀፀኔን ይገፋኛን የወር አበባ ጨርሸ ወይም ከመምጣቱ ቀደምም ብሎ 3.4ቀን ዲረሥ ብዙ ፈሳሽ ይፈሳል መጨረሻ ቀን ላይ ፍልቅቅ አርጎ ይይዘኛል ልክ እንደምጥ መሀፀኔ የወደቀ ነው የሚመሥለኝ በቃ ካንሠር ነው ማለት ነው አላህ ሆይ አንተ ከካንሠር የበለጥክ ሀይለኛ ነህና አሽረን ያረብ
@MayWater
@MayWater 23 сағат бұрын
W.a.w.w.mirtmabrariya masha allah
@EyuelNebiyu-zk2ej
@EyuelNebiyu-zk2ej Күн бұрын
Enamesegenalen
@HdnFjh
@HdnFjh Күн бұрын
እናመሰግናለን ወድምአችን ኑርልን❤❤❤❤❤
@BirhanuSeboka
@BirhanuSeboka Күн бұрын
ብዙ ጊዜ ስቸገር ነበር አሁን ግን በቂ እውቀት አግኝቻለሁ ፍጣሪ ይመስገን ተባረክ ግን አመጋገብ ላይ መውሰድ የሌለብን እንደ አልኮል ያልከው ምርዳ ለስላሳንም ያካትታል ?
@ConfusedBubbles-ee5uz
@ConfusedBubbles-ee5uz Күн бұрын
ዶክተር እህቴ በሳባ ካንሰር አየተሰቃየች ነው እባክህን መዳኒት እምታውቅ ከሆነ
@zamzammuhamad7964
@zamzammuhamad7964 Күн бұрын
ሰላምነዉ እኔ እግሬን ፍናየን በጣም ያቃጥለኛል መፍተሄ ካለዉ ንገረኝ
@zamzammuhamad7964
@zamzammuhamad7964 Күн бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ጎኔን በጣም ያመኛል ወገቤን ጭምሮ ምክናቱን ማወቅፈልጌነበር
@Maranata-gm4qn
@Maranata-gm4qn Күн бұрын
Enamesegenalen Dr
@user-yn5eo9gd6y
@user-yn5eo9gd6y Күн бұрын
አረ በእድሜ አይደለም እኔ ገና18አመቴ ነው ገና አላገቤሁም ግን ትልቅ ነው ምን እደማረግ አላቅም😢እሚሸጥ ካለ ንገሩኝ😢😢😢😢
@mdranaeden8036
@mdranaeden8036 Күн бұрын
👍🥰
@tsedekechdilebo7320
@tsedekechdilebo7320 2 күн бұрын
ሳልጄር መሰረት እፈልጋለሁ ግን ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ችግር አለ ወይ ዶክተር?
@user-nu5fv2ls7w
@user-nu5fv2ls7w 2 күн бұрын
ተባረክ በደብነው የምታስረዳው
@mohammdabdu1777
@mohammdabdu1777 2 күн бұрын
ወድም ኪታሮት አለብኝ ደሞ እስፖርት እሠራለሁ ክብደት አነሣለሁ በጥቅሉ እስፖርት እሠራለሁ ያከፋዋልደ መልስልኝ በውስጥ ላገኝህ አልቻልኩም ወይንም የምታውቁ መልሱልኝ??
@user-zb8fc2dp3s
@user-zb8fc2dp3s 2 күн бұрын
እእእእእ የአይጥ ሽንት ሁሉም ቫኔላ ነው ወይስ ካስቴኔም ያለው😢😢
@WegayewWebsat
@WegayewWebsat 2 күн бұрын
ቆይ ግን ቦርጭን ለመቀነስ ለስንት ጌዜ ለጠቁመው
@SelamNegash-gr8mw
@SelamNegash-gr8mw 2 күн бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tm3qi3he3p
@user-tm3qi3he3p 2 күн бұрын
ዶክተር እኔ ሆዴ ይነጣጠራል ይወጣል ይወርዳል መፍትሄዉ ምንድነወ🎉🎉🎉
@HalimeHlime
@HalimeHlime 2 күн бұрын
አሠላሙአለይኩምፔሬደእየተባተቸገርኩኝበመጣበ4:5:6ይቆይብኛልየሚሠማኝህመምእግሬን.በጣምያመኛልያብጣልወገቤን.ነጭፈሣሽይታይብኛል
@samirasraj7223
@samirasraj7223 2 күн бұрын
ዶግተርዬ እባክን መላ ካለህ እኔ ያሳክከኛል ግን ምንም አይነት ፈሳሽ የለብኝም የምን ምልክት ይሆን እባክህ በቀጣይ ስራልኝ😢😢😢
@yarab4997
@yarab4997 2 күн бұрын
የ👍
@shalom897
@shalom897 2 күн бұрын
ሰላም ዶ/ር ሀሞት ያስወጣ ሰው መጠቀም ይችላል?
@samiramuhammad3547
@samiramuhammad3547 3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉
@yodetshiferaw210
@yodetshiferaw210 3 күн бұрын
ኣመሰግናለው❤
@salmnsheyoutbe9085
@salmnsheyoutbe9085 3 күн бұрын
❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯👍👍👍💕💕💕
@MiftaAkmel-k2j
@MiftaAkmel-k2j 3 күн бұрын
9ware honotale gin fasase ansosale tablce min tadrge fasase endnorate
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 3 күн бұрын
ጀዛኸላህ ከይር እኔ በተደጋጋሚ እብርቴን ያመኛል የአጀት ኢፌክሽን ነው አሉኝ እግር ተበላሸብኝ 😢😢
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 3 күн бұрын
እኔ ዶክተር አዞልኝ እየተጠቀምኩ ነው በ8 ቀን 1 የ ነው የሚወሰደው እና ቃናው እህህህህ ቅልጥም ቅልጥም ይላል ለካ ከእንስሳት ስለተወሰደ ይሆን ክክ
@heyatmi
@heyatmi 3 күн бұрын
ዋለይኩመሰላም ወራህመቱላህ
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 4 күн бұрын
አምላክ ከፍ ያድርግህ❤ ክበርልን❤ እውቀትህን ያብዛልህ ❤❤❤
@MosaJafri
@MosaJafri 4 күн бұрын
Jezak allah wedmachen allah yechmrleh
@user-bt8ft1zu9t
@user-bt8ft1zu9t 4 күн бұрын
አሲድ መብዛት ነው ወይስ ምንስ ነዉ?
@AmarHussein-jy7ix
@AmarHussein-jy7ix 4 күн бұрын
እባክህ ዶክተር እኔ በአንጀት መሸብሸብ ችግር እየተሰቃየሁ ስለሆነ መጀመሪያ የአንጀት መሸብሸብ ሜክኒየቱ ምን እንደሆነ እና መፍትሄውን ጨምረህ አንድ ቪዱዮ ብታዘጋጅልን? አመሰግናለሁ።
@user-rx4kc2tu5q
@user-rx4kc2tu5q 4 күн бұрын
ባልዚን ቆዳን ይደፈናል
@ZeharaSeid-rs5ze
@ZeharaSeid-rs5ze 4 күн бұрын
እናመሠግናለን
@fefe-l6i
@fefe-l6i 4 күн бұрын
አንከር ወተት መጠቀም እችላለሁ ወገቤ ላይ አንዳለ ቁስል ወቶብኛል እምኖረው ሳወዲ ነው ዶክተርየ ምክርህን እፈልጋለው የቢታሚን ቢ12እጥረት ነው አሉኝ