No video

የድካም (ተደጋጋሚ) መንስኤና ውጤታማ መፍትሔዎች Chronic Fatigue Causes and Natural Treatments.

  Рет қаралды 9,372

ጤና ሚዲያ Health Media

ጤና ሚዲያ Health Media

Жыл бұрын

#ጤናሚዲያ #ተደጋጋሚድካም #chronicfatigue
ድካም ልቢ
ድካምና እንቅልፍ እንደምን ሊረታኝ
ድካምን ለማስወገድ
ድካም ስሜት
ድካም ባህሪ ኮይንካ
ድካም መሰማት
መንፈሳዊ ድካም

Пікірлер: 53
@sofiya5108
@sofiya5108 Жыл бұрын
ማሻአላህ አቡ ያሢን በርታልኝ የኔ ወንድም ጀዛኩምላሁ ኸይራ
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ደሞ ተኝቸ አድሬ ልነሳ ስል እዛዉ ቅሪ ይለኛል በግድ ነዉ የምነሳዉ ምድነዉ በሽታ ይሆንዴ
@user-rv6ds8ch3z
@user-rv6ds8ch3z Жыл бұрын
እኔም አለሁ ያረብ በራህመትክ በሰው አገር
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
ድካም ነወ ዉዴ ክክክክ በደብ ተከታተኝ እግደህ
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
ይቀርታ አገላለፀሽ ነወ ፈገግ ያስባለኝ እኔም አለበኝ ግን እቀለፍ እጥረት ስኖረበኝ ነወ እመነሳበኝ
@Sofya-ub1vh
@Sofya-ub1vh Жыл бұрын
አላህ ጤናችነን ይስጠን በሰው ሀገር ህመም ከባድ ነው እኔም ነኝ በጣም ነው አቅም እሜሰኝ ከእቅልፌ ነቅቸ ግን መነሳት ድክም ነው እሚለኝ አይዞን እህት
@maryem9100
@maryem9100 Жыл бұрын
@@Sofya-ub1vh አሚንንን ዉዴ
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት 🙏🙏🙏👍👍👍
@zeharatube1277
@zeharatube1277 8 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
@ZeharaSeid-vn6og
@ZeharaSeid-vn6og 4 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ እኔም በጣም እየደከመኝ ነው
@dguf8816
@dguf8816 Жыл бұрын
جزاك الله خير ዶክተር
@tamimeaberar9046
@tamimeaberar9046 6 ай бұрын
አለህ ይጠቢቅህ መሸ አለህ
@alexhabte9211
@alexhabte9211 Жыл бұрын
በፈጠርክ ወንድሜ እኔ ሁለተኛ ልጅ ስወልድ በሁለተኛ ቀኑ ኢንፌክሺን ያዘኝ ጥቁር አበሳ ስታከም ቆየሁ እናም እዛው የሆስፒታል አኮይርድ ኢንፌክሺን ያዘኝ በቃ ስቃይ አሳለፍክ ግን 21ቀን አንተባዮቲክ ወሰድኩ እብጠቱ ሲብስ ሌላ ምርመራ ጀመሩ እናም ልቤ መለጠጡን ነገሩኝ በራሱ ይመለሳል በወኪዲ ስ አት ብዙ ሴት ያጋጥማቻዋል ብዙውቹም ይሞታሉ አሉ እና በብዙ ህክምና ዳንኩ አሁን ደህና ነኝ ሌላ እርግዝና ብሞክር ይመለስብኝ ይሆን እባክህ ንገረኝ ብዙ ሴቶቺም ይሞታሉ በዚህ ግንዛቤ እጥረት እና ሰፋ አድርገህ አስረዳን
@luluethio
@luluethio 11 ай бұрын
በርታልን ዶክተር
@user-tm5xm2px6y
@user-tm5xm2px6y 9 ай бұрын
አላህጀጀዛክአላህኸይረን
@hawijanatayoutube5738
@hawijanatayoutube5738 Жыл бұрын
Mashallah jazakalla kery dr❤❤
@layla_murad
@layla_murad Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@FuadJemal-yk2lx
@FuadJemal-yk2lx Жыл бұрын
Dr thank you Please shint yikoraretibignal malete sheniche sichers aleke biye sinesa tnsh endeteramedkugn teb teb yilal edocterndi endayhon mefthew mindnew please yitsafulgn ? Selat lemesged techegrealew docter
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶር ግን ተቆረጠ ልበል
@user-ev8zx4tx4b
@user-ev8zx4tx4b Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ዶ/ር የተልባዉን ጁስ በምን ሠአት ነዉ መጠቀም ያለብን ከምግብ በፊት ወይስ ከምግብ ቡሀላ?
@fikrtealemayew6755
@fikrtealemayew6755 Жыл бұрын
Slam dr vitMine d etret albige le 3 wer suplminter wesigalhue ahune degame mwsedi yenirbigale? Ebakhe mliselge thankyou
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 Жыл бұрын
ጀዛክኣላህከይር ለኔ ነው የዛሬዉስ
@ZeynebZeyneb-ce7il
@ZeynebZeyneb-ce7il 5 ай бұрын
እረ ዶክተርዬ በአላህ ተባበርኝ ጨጎራ አለብኝ የጨጓራየ አሲድ ወደ ጉሮሮየ ወደ አፌ ነዉ የሚወጫ እጉሮሮየላይ የሆነ የተጣበቀነገር አክታ አለዉ በጣም ይሸታል የአፌንም ሽታ ቀየረብኝ መፍትሄዉ ምንድነው 😭😭😭😭ኦፍፍፍፍ
@myethiopia5380
@myethiopia5380 Жыл бұрын
ጥያቄ በአረቤት የምሠራ ወደሀኪም መሄድአችልም የአይነር ቢታሚኖች ን የሚዋጡኬንኖችበምስልአሳየል ተመራጭየሆኑትን ከፋርማሲእንድንገዛ
@amusumya3059
@amusumya3059 6 ай бұрын
ደክተር እኔ እቅልፍ ምንም አይወስደኝም ምንም አልፈክርም ምክናቱ ምድነው ከደኩተር ሰህድ ምንም አይሉኝም
@yordikefile
@yordikefile Жыл бұрын
Selam Dr please Dr silekek Katrina lakegn
@hayuti7346
@hayuti7346 Жыл бұрын
wealeykum selam d r
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd Жыл бұрын
Wa wr wb
@zackiyazackiya1958
@zackiyazackiya1958 Жыл бұрын
وعليكم السلام وزحمة الله وبركاته ዶኩተር በግል ለማናገር ፈልጌ ነበር በምድን ነው ማገኝህ?
@teybaayale8083
@teybaayale8083 Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኽይር ወድም እኔ ሰሞኑን ድካምና እቅልፍነዉ የለቀቀብኝ
@bereketenglishtteachingtes7784
@bereketenglishtteachingtes7784 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን ግን ሳትጨርስ ያልገቃል
@AhmedNuru-gp2ms
@AhmedNuru-gp2ms Жыл бұрын
Membership ለመሆን የምክር አገልግሎት ምናምን የሚለውን ለመቀላቀል ፈልጌ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሆንኩ በዶላር መክፈል አልቻልኩም ቀጥታ በኢትዮጵያ ብር እንዴት ነው መክፈል የምችለው ዶክተር ጀዛከላ
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
@LetebirhanGebremariam-sk3wz Жыл бұрын
እናመስግናለን ደክተሪየ ጥያቄ ኣለኝ እባክህ ከቻልክ መልስልኝ በጣም ተጨኔኣለው 😢 እና እኔ ከኣምስት ኣመት በላይ የካንዲዳስ ኢንፌክሽን ታማማ ነኝ ኩሉ ግዜ መድሃኒት እና ኪሪም እወስዳለው ግን ሊዲን ኣልቻለም እና ኣሁን ደክተሩ ማህፀንሽ /እንቁላል ማስወጣት ኣለብሽ ኣሉኝ እና በሂወተይ ላይ ችግር ይፈጥር ይሆን በጣም ጨነቀኝ እባክህ በዚህ ጉዳይ ቪድዮ ብትሰራልን
@ZainabZainab-cf2nb
@ZainabZainab-cf2nb Жыл бұрын
👍👍👍👍
@amna5772
@amna5772 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@hchfgggjdjhcc254
@hchfgggjdjhcc254 Жыл бұрын
ኢነመሰግነል ዶክተሪዬ ኢኔ ደሞ 24ሰዓት ተኚ ነዉ መሰለኝ ኢየሄትኩም ቆሜም ብቸ የንቀለፈኘል ምን ቲመክረኘል ዶክተር በፈጠረ ይሁንብህ ኢንደተልፈኝ ኢንዲደርሰኝ አደረገ አስቀሚጢሊኝ
@tesfaneshtefer7374
@tesfaneshtefer7374 Жыл бұрын
D/r የቃቁቻ mednt kale ngergn እባክህ
@wynitaye5377
@wynitaye5377 Жыл бұрын
ኢትዮ ከሆንሽ ኪኒን አለ ግን ቆይቶ ይመለሳል
@tesfaneshtefer7374
@tesfaneshtefer7374 Жыл бұрын
@@wynitaye5377ke etho wuch negn ibak photo kale ke yikrta gari iz gezche litekem 🙏
@tegktubetegktube
@tegktubetegktube Жыл бұрын
ዶክተርየ ኣትለፈኝ በጌታ ብየሃለው እኔም በቅርብ ወራት ነዉ የጀመረኝ ቁርጭምጪሜት እግሬ ቁርጥማት ሲባል ምን ያርጋችሃል እል ነበር እንግዲ በራሴ ደርሶኛል እኔ ግን እግሬ ብቻ ኣይደልም መጋጣጠሜያየ የተባሉ ሁሉ ቦታ ያመኛል ምንላርግ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
በቴሌግራም ጠይቂው ተሎ ባያየውም ቆይቶ ስለሚያየው ይመልሳል ኮሜንቱን ሁሉን ላያየው ይችላል
@user-ec6gd1fi5k
@user-ec6gd1fi5k Жыл бұрын
​@@user-ow3fj3dd9kሊንኩን ላኪልኝ
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@alemagegnhu3809
@alemagegnhu3809 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ከወለድኩ በኃላ ድክም ይለኛላል አገቴና ጭንቅላቴን ወጥሮ ይይዘኛል ሙሉውን ቼክ ተደርጌ ቫይታሚን ዲ ነው አለችኝ ዶክተሬ መዳኒቱን ጨረስኩ መልሶ መጣ ድክም ይለኛል እንቅልፍ ይለኛል አገቴን ወጥሮ ይይዘኛል ምን ይሆን ያልበኛል በጣምም🤔🤔🤔🤔🤔🙏🙏
@seadaali4137
@seadaali4137 Жыл бұрын
በቀን ቢያንስ ለ10 ደይቃ እቅስቃሴ አርጊ
@alemagegnhu3809
@alemagegnhu3809 Жыл бұрын
ልጄን ት/ቤት በግሬ ነው የምወስዳት
@user-ip4ml3xc1e
@user-ip4ml3xc1e 6 ай бұрын
ወይ የኔም ምልክት ነው ጭንቅላቴን እና ኣንገቴን ጭምድድ ኣድርጎ ዪዪዘኛል ኣዪኔ ብዥ ዪልብኛል ጭንቀት ብቻ ኡፍፍፍፍፍ😢😭
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 Жыл бұрын
ዶ/ር ምነው ተቌረጠ
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 22 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 102 МЛН
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 25 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 344 М.