Пікірлер
@hayleyesusguangule1807
@hayleyesusguangule1807 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@HailuDeyasu
@HailuDeyasu 2 күн бұрын
Yaltimar mihur malt lenbo nw.
@likukebede8440
@likukebede8440 3 күн бұрын
የብሄር ፓለቲካ ማለት የዝንጀሮ ማስመሰል ነው ዝንጀሮ ልጇን ትወዳለች ይባላል ወዳው አይደለም ጠዋት በሆዷታዝለዋለች ጤዛ እና ቅዝቃዜውን ነው የምጠርግበት ቀን ላይ ፀሐይ ሲበረታ በጭንቅላቷ ትሸከመዋለች ፀሐይ ትከላከልበታለች ብሔርተኛም በወገኑ ስም እየነገደ የገዛ ወገኑ ይገላል ይዘርፋል ዝንጀሮ😅
@girume-s4m
@girume-s4m 3 күн бұрын
ለብሔሩ የሚጮህ እንጂ ብሔሩን የሚጠቅም የለም👍❤
@King15592
@King15592 3 күн бұрын
@user-vc8mj6dt6k
@user-vc8mj6dt6k 5 күн бұрын
kanites ye anigolaw tenkuway sayishal ayikerm siketl demo nebiy negn bay kehonk seriat linork yigebal lezi kift afk leket adrgilet gedeb yinurew next layi demo tenignuwa afekrikalew alechign yilenal 🤣 kanitem alifo betesebekn eyasedebk nw bigebak aniten agbita yeneberech erasu mn ayinet kifu edil binorat nw ayiiiiiiiiiiiiiiiii yedifak koshasha aniten bilo atileklaki meat, beshita, chegir, yitleklekibk abo
@user-vc8mj6dt6k
@user-vc8mj6dt6k 5 күн бұрын
yemejemeriyaw ye siol ber kefach man endehone ahun aregagetiku anite tenish joro setew kadametuk ye tinignuwan tsota menagerk ayikerm kanite gn dorowa tishalalech demo betam seriat yelekm koshasha ye sew koshasha nek anite enatik weldakalecha eski adama metek endi fokir meshiniyakn koritew yihe ende kofen yemikefetew afk wust yiketulihal
@KemeruWorku-gt4ze
@KemeruWorku-gt4ze 5 күн бұрын
ካሙዙ ካሳ ይህ ጉዴላ ምን ነካው ?ሰብአዊነት የሚባል ነገር አልፈጠረበትም ?
@bikiladinegde2029
@bikiladinegde2029 7 күн бұрын
ደመላሽ ምርጥ የምድራችን እብድ ነው። እኔ የሚገርመኝ አቅራቢዎች ናቸው ። ምን እየሆኑ ነው እየተፈራረቁ አንድ እብድ የሚያቀርቡት ?በከተማው ብዙ እብዶች አሉላችሁ እኮ? ምን ነው ከደመላሽ ጋር አበደችሁ?
@UnitedUnited-x9m
@UnitedUnited-x9m 8 күн бұрын
እዴት ሆነች እምን ደረሰች
@UnitedUnited-x9m
@UnitedUnited-x9m 8 күн бұрын
ድምፃ ዋዉ
@UnitedUnited-x9m
@UnitedUnited-x9m 8 күн бұрын
አይዞሽ ያልፋል ለበጎነዉ
@RobeBekele
@RobeBekele 9 күн бұрын
Kegodana ansitew manged tekumowushalko keza bohala mefchercher banchi Dirsha newuko
@yeshenigatu3759
@yeshenigatu3759 11 күн бұрын
Ayzoshe berch gobez nshe
@BiniyamAsfaw-gq8xu
@BiniyamAsfaw-gq8xu 12 күн бұрын
🤰🤰🙆‍♂️☝️☝️☝️🤞
@AlemAbreha-d4v
@AlemAbreha-d4v 14 күн бұрын
Embata tagzesh yegrmal
@ughngnbvc2846
@ughngnbvc2846 16 күн бұрын
Ereee EBS alalchem, ye seme sehetet teftre ke Muslim ☪️ wede Christian ✝️ sekyer naw yalchew, please lesson carefully
@አይደለም
@አይደለም 17 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yonas316
@yonas316 18 күн бұрын
የሲራክ ታደስ አብራክ በመሆንህ ልትኮራ ይጋባሀል ማንም እንደ ሲራክ ታደስ የለም ነፍስ ይማር
@rahelbeyene9658
@rahelbeyene9658 18 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@abiy7725
@abiy7725 18 күн бұрын
fetari ymarsh
@hasetmedia-8577
@hasetmedia-8577 18 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ ሜሉ የፍቄን ምኞት አድናቂዎቹም ያሳካሉ ብዬ አምናላሁ እመብርሀን ትማርሽ ትርዳሽ!!
@abiy7725
@abiy7725 18 күн бұрын
awo yefiken adera enweta dina esu yetemegnew yhunlet
@AsterAster-vm4nx
@AsterAster-vm4nx 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረሞትኩኘ በሳቅ
@birkneshbirke8939
@birkneshbirke8939 18 күн бұрын
ዋዉ 1 ኛ ነች እረ ለፈጣሪ ብላችሁ ተባበሯት ሙዚቃ ስሩላት
@KalidSeid-vq6fy
@KalidSeid-vq6fy 20 күн бұрын
😂😂😂😂
@jsghjdhjsjjj7683
@jsghjdhjsjjj7683 23 күн бұрын
እግዝያቤር፣ይርዳሽ
@FrehiwetAsmelash
@FrehiwetAsmelash 23 күн бұрын
አየህ ልጅቱዋ ጠንካራ ናት ግን የትኞው ሃኪም ነው መታረስ አለባቸው ? የሚለው በውጩ አለም ወልደህ መታረስ የሚባል ነገር የለም ያአገራችን አንደባህልም ነው።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 23 күн бұрын
የኔው ተው አሪፍ ያለተነገረለት ደራሲ ነህ ነገር ግን አንድ ነኝ ግጥሙሞ ዜማውም መሬቱን ገለባ ነፉሱን በገነት ያኑረው የተመሰገነ ተካ ነው ።ታሪኩ እራሱ የፃፊበት ሥለራሱ ህይወት ነው ።
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 24 күн бұрын
አላህ ያግዝሽ አታልቅሺ የኔ ውድ😢😢😢
@بهيجازهري
@بهيجازهري 26 күн бұрын
አሏህ ከመሞትህ በፊት ሂድያውን ያግራልህ ወደ እስልምና ይመልስህ ያረብ ታሣዝናለህ 😢😢😢😢😢
@RobelBerhane-k7c
@RobelBerhane-k7c 26 күн бұрын
Jegna abat new yaleh betam letkorabet yegebal. Gash sirak nebsehn be genet yanurat.
@gggg6719
@gggg6719 27 күн бұрын
Fish y alemaya university new ende?
@FisehasirakFisehasirak
@FisehasirakFisehasirak 25 күн бұрын
አይደለሁም
@mayaye5801
@mayaye5801 27 күн бұрын
Wow fish ....😍😍😍
@abanibret4707
@abanibret4707 27 күн бұрын
ሁለቱን አለበሞችህን በልተሀቸው ነው እንዴ ቦርጭክ 😂😂 ኬት አጊንተናቸው እንስማቸው በልተሀቸው ። ሙዚቀኛ የሆንኩት አላለም 😂😂😂😂😂😂😂
@dungedunge7226
@dungedunge7226 28 күн бұрын
በልጅነቴ ከምወዳቸው ጀግና አርቲስቶች አንዱ ጋሽ ሲራክ ነው ነፍስ ይማርልን 🙏🙏🙏
@ashurast8190
@ashurast8190 28 күн бұрын
በ80 ዎቹ ላይ ሲራክ ታደሰ የሚባል የፖሊስ ዘፋኝ ነበር በስም መመሳሰል እሱ የሰራቸው አድርጎ እየነግረን የአድናቆት እና የግብዣ መአት ይጎርፍለት ነበር አሁን ላይ ጊዜ አወጣው
@leilasalah9034
@leilasalah9034 28 күн бұрын
እጅግ በጣም የምታኮራ ልጅ ነህ እኔ ጋሽ ሲራክን personally አውቀው ነበር ለብዙ ሙዚቀኞች ብዙ ስራዎች እንደሰጠም አውቃለሁ ነገር ግን ይሄን ያህል መሆኑን አላውቅም ነበር ስላሳወከን እናመሰግናለን ሲራክ በልጆቹ አልሞተም ሁሌም ሲታወስ ይኖራል እኛ የጉረቤታችን ልጅ ብሄራዊ ትያትር ትሰራ ስለነበር ሁሌ ትያትር በነፃ ትጋብዘን ነበር እስዋ ነች ያስተዋወቀችን ከዚያ ከብዙ አመት በህዋላ እዚያ አካባቢ ስራ ተቀጥሬ አግኝቸው ስልክ ቁጥር ስንለዋወጥ ያኔ የቤት ስልክ ነበር በቃሉ ይዞት ስንሰነባበት እንዴ እልጻፍከውም እኮ ስለው ያን ሁሉ የቲያትር ዲያሎግ በቃሌ የምይዝ ይቺ ታቅተኛለች ብለሽ ነው አለኝ በጣም ከቆየ ነው ማረፉን የሰማሁት አሁን ልጆቹን እንዲህ ደርሶ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጀግና ልጅ በርታ ጀግና ልጆች ፈጣሪ ይባርካችሁ
@FisehasirakFisehasirak
@FisehasirakFisehasirak 26 күн бұрын
በትክክል ብዙ ስልክ ቁጥሮች በቃሉ ነበር የሚይዘው አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
@Emie-e5s
@Emie-e5s 28 күн бұрын
😍😍😍😍
@afrotainerethiopia3382
@afrotainerethiopia3382 28 күн бұрын
ከስራዎቹ በላይ አኗኗሩና የባለፀጋነት ጉዳይ ለምን ዋናው ትኩረት ሆነ? እነዚህን እልፍ ስራዎችን የሰራ ሰው ብዙ የሚናገረው ነበረው
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 29 күн бұрын
ከሙዚቃው አለም ጀርባ ብዙ የተጎዱ ህዝቡን እያስፈነጠዙት እነሱ ግን እንደ. ሻማ ቀልጠዋል ኤልያስ መልካ ሲራክ ይሄው እንግዳህ በርታ ብዙዎች አሉ አውጣቸው
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 29 күн бұрын
በርታ ጠያቂው ይሄን ትልቅ ስራህን ሊያደናቅፉህ ይይይችላኩ ትተጠንቀቅ
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 29 күн бұрын
ጠያቂው ጎበዝ ነው ያስተካክላል በርታ እንደነዚህ አይነት የተደበቁ እንቁዎች መካስ አለባቸው በእነሱ ግዜ ቀረ ገጣሚ ለፍተዋል
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 29 күн бұрын
አለምፀሀይ ወዳጆ ልትተባበራችሁ ትችላለች እርግጠኛ ነኝ
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 29 күн бұрын
ወጋየሁ. ንጋቱ የመሳሰሉትን
@haset07
@haset07 29 күн бұрын
berta
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 29 күн бұрын
የብሔራዊ ቲያትር ቤት አንጋፋ እንኳን በልጁ በዓንንተ ተመሰከረለት ትልቅ ተዋንያን ነበር እናንተም በትርቱ ጠያቂውም ድንቅ ናችሁ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 29 күн бұрын
ጋሽ ሲራክ እወደው ነበር ስለሱ አለመነገሩም ይቆጨኝ ነበር የማላውቀውንም ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ እንኳን ተወለድክ ጎበዝ በርታ ❤
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf Ай бұрын
እፉ😢😢😢😢😢😢😢😢 አላህ ይፍረድባቸው።
@afrotainerethiopia3382
@afrotainerethiopia3382 Ай бұрын
በጣም የምታኮራ ልጁ ነህ ፊሽዬ! በርታልኝ! ሁሌም እንደምልህ ጋሼ ሲራክ አልሞተም።
@AdamKassa-h2j
@AdamKassa-h2j Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ኢንተርቪው ነው ፊሽ!በዚሁ ቀጥል የአባትህን ስራ ማስቀጠል!