ጎዳና የወጣችው ድምፃዊት | EBS ላይ የተሰራው ስህተት ብዙ ነገር አሳጣኝ | ያለችበት አሳዛኝ ሁኔታ | በከተማችን ሃብታሞች የሚደፈሩት ወንድ የጎዳና ህፃናት

  Рет қаралды 223,128

Shema Tv | ሸማ ቲቪ

Shema Tv | ሸማ ቲቪ

Ай бұрын

ጎዳና የወጣችው ድምፃዊት | EBS ላይ የተሰራው ስህተት ብዙ ነገር አሳጣኝ | ያለችበት አሳዛኝ ሁኔታ | በከተማችን ሃብታሞች የሚደፈሩት ወንድ የጎዳና ህፃናት
Fatuma Ibrahim (Bemnet) 0927-477998
Azeb 0913-736472
1000608576022

Пікірлер: 309
@beckyj6977
@beckyj6977 Ай бұрын
አንዴ እንደምንም አንድ ሰው ከረዳቸው ቀጣይ ህይወታቸው የዛ ሰው ግዴታ ይመስላቸዎል ። ጠላት ሁላ ያረጓቸዎል። ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ነው እኮ ነገሩ። Thank You EBS
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ጠንካራ ነሽ ጎበዝ ነሽ ቤተክርስቲያን ልጆችሽን ይዘሽ ሂጂ ፀልዪ ዘፈኑን ወደ መዝሙር ቀይሪው እግዚአብሔር ልጆችሽን እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድግልሽ ካንቺ ጋር ይሁን
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 Ай бұрын
እረ አይባልም ተረጅም ብትሆን እኮ መብቱዋን መደፍጠጥ አይስፈልግም የፈልገቺውን መሆን የምትፈልገውን መሆን አልባት
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
​@@asterweldegibrial1625ewnetane zefaje menegesete semayate ayawwreseme be betkersetiyanchene mezemure taweta zefene anefelegeme eja orthodoxesoche anfelegeme
@user-oc9hb5ml9w
@user-oc9hb5ml9w Ай бұрын
ዘፍናም ቢሆን ልጆቿንም ታሳድግ እናንተ በሞቀ ቤት ተቀምጣችው አትፍረዱ
@abaynehfeyso9943
@abaynehfeyso9943 Ай бұрын
EBS አዲስ ምዕራፍ ፕሮግራሙን ቆም ብሎ ማየት ያለበት ይመስለኛል፡፡ በጣም ትዕብት የተሞላበት ቃለ መጠይቅ ነው የሰማሁት፡፡ EBS የነገርሽያችውን ስም ጠሩሽ እንጂ አዲስ ሥም አላወጡልሽም፡፡ የ6ወር ከከፈሉልሽ፤ሠርተሸ እንዲትለወጭ ማሽን ከገዙልሽ እንደገና ደግሞ መጥተው ከአከራይሽ ጋር ስለ መብራት አገልግሎት ይደረደሩልሽ? ሰው ግን ገበታ ስሉት ለምን አመድ እንደምል አይገበኝም፡፡ አንተ ቃለ መጠይቅ አድረግውም ለሽቀላ ነው እንጂ ለልጅቱ ምንም እንደማትጠቅም ልነግርህ እወደላሁ፡፡ EBS did best thing for her. Why she is looking always for spoon feeding.
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
የእኛ ሰው ችግር እራሳችን እናጠፋና እራሳችን አጠፉ እንላለን
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 Ай бұрын
ልመናኮ ሱስ የሚሆንባቸው ብዙ አሉ ተመላላሽ ሰው ቤት መስራት ለሴት አልታዘዝም ካሉ ወንደላጤ ቤት ያም ካልሆነ ካፌ መስተንግዶ እረ ብቻ የተለያየ ስራ አለ በዛው በላስቲክ ቤት በርላይ ወይራስ ብትሸጥ ግን ይችኛዋስ 3ልጅ አላት ያልወለዱም በየመንገዱ እየቆሙ ዳቦ ግዛልኝ ይሉሃል መሸት ሲል ደሞ ሃንግ ይሰራሉ አይለወጡም ገና አልቀዘቀዙም
@user-qu6ub6lt8w
@user-qu6ub6lt8w Ай бұрын
ere yemininaverewun enastewul
@fikermuluneh8886
@fikermuluneh8886 Ай бұрын
Ende!!! Min aynet gud new gin echi lij EBS metfo aderegebgn alech? Mokerech keserech aleke!!! Echi lij enat batihon noro lerasua atansim neber gin lijoch aluat min tihun? Menager eko gideta aydelem yemastewal chigir kale zimim yichalal
@ditaasmera8816
@ditaasmera8816 Ай бұрын
አሽቃባጭ 🐕🐕🐕
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Ай бұрын
ሙዚቃው ምን ይሰራል በገንዘብ ተረድተሽ ልጆችሽን ብታሳድጌ ዘፈን ነገ ልጆችሽ ወደ ዳኬራ ይሄዳሉ መመለስ አትችይም ጠንካራ ሰው ነሽ በረቺ ልጆችሽን ወደቤትክርስትያን ወሰደሽ ይማሩ ፈጣሪ በነሱ ይክስሻል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ገንዘብ እሚረዳት ካገኘች በጣም ጀግናናት!!! እባኮትን ያስተውሉ ልጆችዋን ለድርጅት ላለመስጠት ጥርስዋን ነክሳ ነው እዚህ ያደረሰቻቸው በጣም ድንቅ ልጅ ነች!!!
@BekuBekelu-il2ee
@BekuBekelu-il2ee Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hopeliveshere1121
@hopeliveshere1121 5 күн бұрын
Eyeye sidela new
@solinatube2584
@solinatube2584 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ።ተስፋ አለመቁረጥሽ ለብዙ እናቶች ያጠነክራል።በርቺ
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Ай бұрын
እሷ EBS ላይ የተሠራው ሥህተት ብዙ ነገር አሣጣኝ አላለችም። የስሟ ሁለት መሆን ነው የገለፀችው
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Ай бұрын
ልክ ብለሻል እሷ ያላለችውን ነው አርዕስት አርጎ ያወጣው እነዚህ ዩቲበር ነን ባዬች መቼ ነው ማህበረሸባዊ ስነ ምግባር የሚለምዱት?
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ይሄንን ሁሉ ችግር አልፈሸ ልጆችሸን በጥርሰሸ ነክሰሸ እያሳደግሸነው እባክሸ መዝሙር አውጥተሸ ፈጣሪ ይሄንን ሁሉ ላሳለፈሸበት ፈጣሪን አመሰግኛ በመዝሙርርር ፈጣሪን አመሰገኛኛኛኛ😢😢
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Ай бұрын
ቲክቶክ ከፍተሽ ዘፈንሽን አቅርቢ። ዮቱብ ከፍተሽ የህይወት ልምድሽን በአጫጭሩ አቅርቢ። ምናልባት ጥሩ ደረጃ ያደርስሽ ይሆናል። 👈👈👈👈👈👈👈👈
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
ዘፈኑንተይና:ፈጣሪንአመስግኚ:እሱን የያዘ:አይፈራምና:እህቴ:እግዛብሔር:ይርዳሽ
@merongirma5925
@merongirma5925 Ай бұрын
Awo esun yeyaze ayaferm gen esty mawerat meferd sayhon yesuan nuro nuru ena mokeru, esty yenanten nuro keyeruat ena mechalachehunm emenetachehunm eney mefred kelal new😏😏😏
@user-dy2pr8tv1d
@user-dy2pr8tv1d Ай бұрын
የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-ge6md9ze7x
@user-ge6md9ze7x Ай бұрын
ስው ምን ይመስላል ኑሮውን EBS ላይ አንቺም ልጆችሽም በጣም ታምራላችሁ ❤ ፈጣሪ ይርዳሽ የተሻለ ህይወት ይገባችሆን የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል በርቺ ጠንካራ እናት ነሽ ክብር ይገባሻል❤❤
@misrakbezabh5103
@misrakbezabh5103 Ай бұрын
አረ በናታችሁ ሙያው ያላችሁ ሰዎች እርዱአት እና ሙዚቃውን ትስራ ጎበዝ ድምጻዊ ነች ባለሙያዎች አግዙአት አይዞሽ በርቺ
@Akielsa
@Akielsa Ай бұрын
ስታሳዝን😢 ተው በፈጣሪ ኮመንት የምታረጉ ሰዎች የሰው ሞራል ጠብቁ አትውቀሷት እባካችሁ ዝም ብለን እንርዳት በቃ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
በትክክል የኔ አንደበት ርቱእ በጣም እምትደነቅ ናት ለኔ እኛ መቼም አቤት ለእኔ በጣም እምትድነቅ ናት እንርዳት!!
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 Ай бұрын
ትክክል ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ወላሂ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt Ай бұрын
ድርየነት አልወጣላትም የበላችበትን ወጪት ሰባሪ ሰው ተመላላሽ ሰራተኝ ልብስ የሚያጥብለት ያጣል ሰርታ አትበላም ይቺን መርዳት
@BrktiGebre-up6tb
@BrktiGebre-up6tb Ай бұрын
​@@MesiMesi-jy2rt enatnet mn malet endehone btawkiy atwekshatm neber eskiy asibi w htan lj yza endyet tsra
@user-rs3fz6ck3j
@user-rs3fz6ck3j Ай бұрын
አባካቹ ኮመንት ምትጽፉ ሰዎች ኩፉ ነገር ባትጽፉ ጥሩ ነበር። አስዋን ፈልጋ ኣይደለችም ከቻላቹ ናግዛት ኣለበለዚያ ተዋት።
@selamdesu3462
@selamdesu3462 Ай бұрын
አሁን ትልቅ ሰው ሆነሻል ጤና አለሽ መስተንግዶ እንካን ሰርተሽ ከላስኪት ቤት ወጥተሽ መኖር ትችያለሽ ብዬ አስባለሁ ከልመና ከጎዳና አስተሳሰብ ውጪ በቀረው ጌታ ይረዳሻል ።ከባዱ ግዜ አልፎአል ጠንከር በይ የኔ ካንቺ የሚለየው ጎዳና ባለመውጣቴ ብቻ ነው ከሚዲያ ራቂ አይኖችሽን ከሰው ላይ አንሺ እና ባምላክሽ ላይ አድርጊ ተጎድተሽም ቢሆን ልጆችሽ ካንቺ የተሻለ ህይወት እንዲኖሩ አድርጊ እግዚአብሄር አምላክ በጤና ይባርክሽ
@user-io7uz1ip7l
@user-io7uz1ip7l Ай бұрын
እኔ እምልሽ ዝም ብሎ መፍረድ አይከብድም ግን? በአሁኑ ወቅት የቤት ኪራይ ስንት ነው? መሥተንግዶ ተሰርቶ ይሄን ሁሉ ቤተሰብ የሚያስጠልል ቤት መከራየት ይቻላል?..... እንደው መብላት መጠጣቱ እንኳን ቢቀር !!! "አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል" አሉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
እንደሱ አይበሉ እኛ ሀገር አስተናጋጅነት ሄል ነው!! እኔ በጣም ነው እማደንቃት እስቲ የዘፈን ግጥምዋን ይስሙ ህይወትዋን ነው እምታንፀባርቀው!! በታም ትልቅ ትልቅ ሰው ናት!!
@selamdesu3462
@selamdesu3462 Ай бұрын
@@user-io7uz1ip7l ስድቡን ምን አመጣው አቶ መዝገቡ የቤት ኪራይ እኮ አንፃራዊ ነው እሳ የምትኖርበት ሰፈር ለግዜው በአነስተኛ ዋጋ ታገኛለች ብዬ አስባለው እሷ ሚዲያ ላይ ስለወጣች እንጂ አብዛኛው ሰው በተመሳሳይ ችግር እውስ እንደሚያልፍ የታወቀ ነው
@fikermuluneh8886
@fikermuluneh8886 Ай бұрын
​@@selamdesu3462 edilun silalagegne new wede midea yemaywetaw esua gin edilun kagegnech bititekembet min ale? Fetari bemin menged ke afer endemianesa anawkm yetegegnewn edil metekemu tikikilegna wusane new
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 Ай бұрын
ሶስት ልጅ የት ጥለሽ ነው መስተንግዶ ምትሰሪው ደግሞስ የመስተንግዶ ደመወዝ ከመቼ ወዲህ ነው ለአራት ሰው ሙሉ ሂወት ሚመራው ቀልደኛ ነሽ
@hdhdhwhehhehs5302
@hdhdhwhehhehs5302 Ай бұрын
እህትዬ አይዞሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ እመቤቴ ትረዳሻለች
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t Ай бұрын
ታዋቂ ሲጀመር አስመሳይ ናቸው ለካሜራ ነው ሆይ ሆይ የሚሉት
@user-id4fr6wd5m
@user-id4fr6wd5m Ай бұрын
ናይት ክለብ ትላለህ እፈርበት እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ ።ወደ መልከም መንገድ ምራት እባክህ
@21MarYam
@21MarYam Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ እውነት ጠንካራ ነሽ
@Hana-tx2wi
@Hana-tx2wi Ай бұрын
አይዞሽ መዳንያለም ይርዳሽ
@SmilingLargeTree-vu4ru
@SmilingLargeTree-vu4ru Ай бұрын
አይዞሽ በርቺ የነገን አይታወቅም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@user-xl2zq4ei7u
@user-xl2zq4ei7u Ай бұрын
ያረብ ወደ እድልምናዋ መልሳት ቀጥተኛውን መንገድ ምራት ታዋቂ ሙስሊሞች የት ናቹ አረ አግዟት ወደ እስልምናዋ መልሷት
@user-hx9iz5tz6x
@user-hx9iz5tz6x 18 күн бұрын
እኳንእሣ ጎዳናየምትኖረው ሥቶቻችን ነን ያልታረሥነው አላህየወደደውይሻላል ሠውከወደደው
@RahmaRahma-bt1rb
@RahmaRahma-bt1rb Ай бұрын
በርች አላህ አላማሽን ያሳካልሽ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ ጀግና እናት ነሽ
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z Ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 Ай бұрын
ይች ልጅ ጎይተር አላት ትታከም ባካችሁ
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Ай бұрын
እኔም እያየሁት ነበር ብትታየው ጥሩ ነው
@meazakebede925
@meazakebede925 Ай бұрын
Gobez enam ayechawalew
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z Ай бұрын
ጉይተር ማለት እንቅርት
@eteneshtesfatsion5879
@eteneshtesfatsion5879 Ай бұрын
You are right she need to get help
@messymessy6911
@messymessy6911 Ай бұрын
ትክክል እኔም እያየሁት ነበር ዋናው ጤናዋ ነው ታሳዝናለች ለልጆቿ መኖር አለባትፈጣሪ ይርዳት
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob Ай бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ አይዞሽ ያልፋል
@MelonaDinku
@MelonaDinku 28 күн бұрын
ማርያምን ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Ай бұрын
ፈጣሪ፡ይርዳሺ እህቴ
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to Ай бұрын
ጠንካራና እጅግ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ በጣም ከባድ ነው ያለፍሽበት መንፐድ የእውነት ከባድ ነው ❤ድምጽሽ በጣም ያምራል ዘምሪበት ከሙዚቃው የበለጠ ተወዳጅነትን ታገኛለሽ እግዚአብሄር እሱ በፈቀደ ይርዳሽ ልጆችሽ አድገው ለቁም ነገር እንዲበቁልሽ አንቺም እርፍ የምትይበትን ታገኚ ዘንድ ምኞቴ ነው❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
ምርጥ ድምፅ ነው ያላት ጎበዝ
@user-pp5oc3yb5p
@user-pp5oc3yb5p 18 күн бұрын
አይዞሽ ጠካራነሽ በርች ተስፋ እንዳትቆርጭ
@Mahi-AG27
@Mahi-AG27 Ай бұрын
ሀራም ዘምሪ እስቲ እናቴ ፈጣሪሽን አመሥግኚ እሱ ቸር ነው በዝማሬም ገቢ ታገኛለሽ ድምፅሽ ደሞ አንደኛ የኔ ትሁት❤
@nobelyohanayohananobel
@nobelyohanayohananobel Ай бұрын
Yeni konjo egziyabher be bizu ybarkish Ayzosh Ken yalfal❤❤
@genetbekele8937
@genetbekele8937 Ай бұрын
Wow you are awesome
@rahel6046
@rahel6046 Ай бұрын
ናይት ክለቦችኳ ቢያሰሩዋት በድምፁዋ እግዚሐብሔር ይርዳሽ
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i Ай бұрын
ትክክል ምክር አይደለም ወደ አምላክሽ ሂጂ እንጂ ወደ ዝሙት ቦታ ሂጂ አይባልም :: ድምፃ ቆንጆ ነው ከምትዝፈን ብትዘምር ይሻላል
@lovetube9672
@lovetube9672 Ай бұрын
Woww መታገስ ማደግ አለባት 👍🏽💐
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Ай бұрын
እሕትዪ በጣምጠንካራነሽ ፈጣሪይርዳሽ እባክህካሙዙ እርዳት ❤❤❤አይዞሽ
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Ай бұрын
ዋዉዉዉ ድምጿ ደስ ሲለ።
@ayumedia-2578
@ayumedia-2578 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በርቺ ያልፋል❤❤
@edendak5588
@edendak5588 Ай бұрын
Egzabher yebarkish tiru enat. Gobez egzabher yebarkih ❤❤❤❤❤
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 6 сағат бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ
@meseretgetachew9061
@meseretgetachew9061 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይርዳሽ
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Ай бұрын
Amazing voice with out music materials 😂❤❤❤
@JhdhHhdjfni
@JhdhHhdjfni 3 күн бұрын
የኔቆንጀ አሏህ የጣና ሀብተም የደረገሽ አሁንም እድል እያስጣሽ ናውና ወደሀይመኖትሽ ብትመለሽ እውናቴናው የምልሽ ምንም በይኖርሽም ዲናል እስላም ከሁሉም ይበልጥብሽል
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl Ай бұрын
አላህን የካደ ያላህዬ ቅጣት ከባድ ነው አላህን ክደሽ ልያልፍልሽ ትፈልጊያለሽ አላህ ይጠብቀን ያረብ ልጆችሽ ግን ያሳዝኑኛል አላህ ይጠብቃቸው ምክንያቱም ልጆች ናቸው
@lula-lp3cu
@lula-lp3cu Ай бұрын
Atmetsadeki dros godana wedka haymanot endinarat tfelgyalesh ke mefred merdat kerbo meteyek Yan kalchalsh ke mefred mekoteb
@yoditabebe1772
@yoditabebe1772 Ай бұрын
ደነዝ
@zewdittaddese7003
@zewdittaddese7003 10 күн бұрын
አይባልም ሴትህ ነሽ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Ай бұрын
ebs ላይ አይቼሽ ነበር ነገር ግን ሁሉም አይሳካለትም አይዞሽ የሰው ልጅ ብዙ ውጣ ውረድ አለበት ebsን አትውቀሻቸው አሁን ደግሞ አንተ ደግሞ አሰባሰብላት ጎበዝ እረዳሻለሁ ስላልክ ሳላመሰግንህ አላልፍም
@michgebrmichgebr2135
@michgebrmichgebr2135 29 күн бұрын
Ebs ለአለም አስተዋውቆሻል መውቀስ አይገባም አመስግኝ: ግን ሆኖም እድልሽ ነውእና በርቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@bikiladinegde2029
@bikiladinegde2029 Ай бұрын
ፈጣሪ ይርደሽ
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 Ай бұрын
እውነተኛ አፅናኝ እግዚአብሔር ነው
@Hana-ib4in
@Hana-ib4in 22 күн бұрын
አይዞሽ እሕቴ እግዚአብሄር የሚወደዉን ነዉ የሚፈትን
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Ай бұрын
She is so beautiful lady God bless you sister
@iloveyoumakdigoodluck478
@iloveyoumakdigoodluck478 24 күн бұрын
ጠንካራ ጎበዝና የሴት ጀግና ነሽ አላህ የወደፊት ህይወትሽን ያሳምርልሽ። በልጆችሽ አላህ ይካስሽ። ድምፅሽም ወፍ ከሰማይ ያወርዳል። የተቃጠለዉን ዘመንሽን አላህ ይካስሽ። የድካምሽን ፍሬ ቁጭ ብለሽ ከእነልጆችሽ ተካሽ ❤❤❤❤❤
@wollokocha
@wollokocha 19 күн бұрын
አላህን ለካደች ካፊርዱአው የባስ ትጃጃል ነውን😅
@edelawitnediedelawitnedi
@edelawitnediedelawitnedi Ай бұрын
Yene ehit hiwet kirstos enji musical aydelem egzabher amesgignibet zemribet yesu yebeltal ayzosh hulum yalfal ❤
@misrakeregte1719
@misrakeregte1719 Ай бұрын
PLEASE HELP THESE WOMEN SHE CAN SING . AMAZING Voice 👍
@tsigetg7429
@tsigetg7429 4 сағат бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፍል አይዞሽ ❤❤❤❤
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 Ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፍል
@senaitkifle-jf3cd
@senaitkifle-jf3cd Ай бұрын
እህት አለም ጥሩ ድምፅ አለሽ አስትያየት ልመጥ ነው ላስፍቅድሽና እንደስምውሽ ክርቲያን ሆነሻል እግዚአብሔርን አመስግኝበት እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒
@tessg9437
@tessg9437 Ай бұрын
ከትዕግስት ፍንታውን ድምፅ ጋር ይቀራረባል👍👍
@MenurTekaFeleke-gr2vh
@MenurTekaFeleke-gr2vh Ай бұрын
I wish you a good luck
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 Ай бұрын
Please don’t forget about EBS. I wish you the best of luck and hope you find a good life
@NigatuGetachwe
@NigatuGetachwe Ай бұрын
መልካም እድል🎉
@SikoSilo-zl5wu
@SikoSilo-zl5wu Ай бұрын
አላህ ይመልስሺ ያርብ እህ
@mulumassa9214
@mulumassa9214 Ай бұрын
ebakachu erdwat betam ymedenk dets new yalt kebzuchu teshalalche please
@rawdaali8287
@rawdaali8287 Ай бұрын
ስራ ስለምንጠላ ልመና እንወዳለን እኛ እናሳፍራለን ወጣት ሆነሽ ጤና ሰቶሽ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ😢😢😢
@aynalembekele4092
@aynalembekele4092 Ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይህች ሴት በመንግስት ፕሮግራምም ተረድታለች።
@MekdesGashe
@MekdesGashe Ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች የምትሰጡት አስተያየት ላይ ምን አለ አሰብ ብታደርጉ
@user-fc3gs6pd8j
@user-fc3gs6pd8j Ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ ጎበዝ ሙዚቀኛም ጭምር በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ እግዚያብሄር አዎቂ ነው ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይዞሽ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 Ай бұрын
ይገርማል እኔም እግዚአብሔርን አማርራለው 😢
@user-wz3ke4ib6c
@user-wz3ke4ib6c Ай бұрын
ዘፈን ምን ያረግልሻል እህቴ እባክሽ መዝሙር ዘምሪ ከአባቶችና ከቤተክርስቲያን ሊቃውንቶች ጋር አውሪ ሁሉም ይቀየራል
@lemlem2297
@lemlem2297 Ай бұрын
ባንቺ የተነሳ ሌላውም እንዳይረዳ ነው አለማመስገን ከመጀመሪያው አሁን ይሻላል ማለት ሲገባሽ ባልወጣ ሁይሻላል ማለት ከባድ ነው
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Ай бұрын
ድረ እንደዚህች አይነት ጤነኛ እና ጉልበተኛ መርዳት አስፈላጊ አይደለም ።ስራ ፈልገው ብትገባ ይሻል ነበር ። መጀመሪያም ከቤት የጠፋችው ዱሬዬ ሆና ነው ። እሁንም እንደማመስገን ለወቀሳ ተነሳች ።
@Sassy387
@Sassy387 Ай бұрын
Alameseginim alech ende? Altesakalignim alech enam hunetawin tenagerech. Hulum aysakaletim. Chigir bizu melk alew andande tinish erdata yemaykerfew sir yesedede chigir ale.
@shawiecj17
@shawiecj17 Ай бұрын
እግዚአብሔርን በሚወዱና በሚታዘዙ ሰዎች እንድትከበቢ እግዚአብሄርን እለምንልሻለሁ እግዚአብሄር እንዳንች ያሉትን ይወዳል በርቺ ብዙ ተስፍዎች አሉሽ አሁንም አልረፈደም እንወድሻለን ጤናና በረከት ላንችና ለልጆችሽ ሁሌም ይሁን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ጎበዝ ቆንጆ ልጆችዋን ለሽያጭ ሳታቀርብ አቅፋ አሳደገች አንዳንዶች ፉልሽነሶች ልጄን ማሳደግ ስላልቻልኩ ለድርጅት ሰጠሁ እያለች ከአንዱ ወንድ ወደአንዱ እምትዘል ስንትዋ ናት!! ይህች ጠንካራ ጎበዝ ልጆችዋን እያሳደገች!!! እርድዋት እርድዋት እርድዋት ጠንካራ የኔ ቆንጆ ከጎዳና ከወለድሻቸው እባክሽ HIV ተመርመሪ!! ቤት ስጥዋት እባካችሁ!!!
@Tube-cv4sf
@Tube-cv4sf Ай бұрын
ayezosh..allah.yagezesh...tenekara.huge.
@ayniworku8510
@ayniworku8510 Ай бұрын
ይሄም ያልፋል እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Ай бұрын
Ayzosh berche
@user-gl8on4sn2q
@user-gl8on4sn2q Ай бұрын
God🎉
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i Ай бұрын
EBsእረቱየተቀየሩሙልተዋል እደትነውማሺንእምሸጫው??
@user-in9mk3xk4i
@user-in9mk3xk4i Ай бұрын
Egziabhir yrdach mezmur ychalcha emebeti tirdach
@kerubeldaalee8695
@kerubeldaalee8695 Ай бұрын
Wow demetsua
@asmadawud9085
@asmadawud9085 Ай бұрын
እንሻአላሀ በልጆችሽ ያልፍልሻል
@EtensheBancha
@EtensheBancha Ай бұрын
ECHI YESW BALE KEMETA BEZALAY SUSEGHA NATE
@mekedelawitayana2831
@mekedelawitayana2831 Ай бұрын
Gobz bezwe keteye
@FatimaFatima-qy3if
@FatimaFatima-qy3if Ай бұрын
ወደአላህ ተመለሺ እናት
@weiynshetdemta
@weiynshetdemta Ай бұрын
እቺን ልጅ እናበረታት መዝሙር ታውጣ
@amiramitiku-fb2is
@amiramitiku-fb2is Ай бұрын
ማማረር
@WinCell-jr4tn
@WinCell-jr4tn 4 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሽል እእቴ ለየሱስ ዘምሪ
@meratwondesne1971
@meratwondesne1971 Ай бұрын
😢😢😢😢😢Azshi eta
@sophiamengesha2928
@sophiamengesha2928 Ай бұрын
መጠሊያ እንድሰጣት ብተሰሩላት መልካም ነበር
@user-rj1du9uf6y
@user-rj1du9uf6y 10 күн бұрын
ብታቄ ፈጣሬ ከረዳን ሁሉም ሰው ወደበተክርሲቴያን ብናዘወትር ዘፈን የተወገዘ ነው
@ayalatnafu1428
@ayalatnafu1428 Ай бұрын
❤❤❤
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tessg9437
@tessg9437 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት
@user-nj1qi2se2i
@user-nj1qi2se2i Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xr7ic1iw3j
@user-xr7ic1iw3j Ай бұрын
ለካሙዙ ወላይትኛ ብትዘፍኝለት ስልክ ያነሳልሽ ነበር። የመጨረሻ ፋራ ገምጭ ነገር ነው የፀጉር አራዳ የመጬ ያምቡሌ ነገር ነው።
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 Ай бұрын
Ayizoshi Ema
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 Ай бұрын
በአፍንጫዋ ነው የምትዘፍነው።ሙዚቃ የምትማርበት ቦታ ቮካል የሚያሰለጥኑ ባለሙያዎች የሉም ወይ?
@user-bo4lz2oi7t
@user-bo4lz2oi7t Ай бұрын
ኣይዞሽ ኣሁንም ያልፋል
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Ай бұрын
Ayizosh ehete
@nunufekede8005
@nunufekede8005 Ай бұрын
በዚህ ድምፀ መዝሙር ብትዘምር ጥሩ ነበር
@user-kf8ro8dc9g
@user-kf8ro8dc9g 24 күн бұрын
Ayzosh egziybhar yrdash
@user-ml8sd5do7r
@user-ml8sd5do7r Ай бұрын
አይዞሽ በዚህ ድምጥሽ በቀላሉ ይቶብ ቲክታክ ከፈተሽ ስሪበት ይከፈልሻን አትውደቄ ጠክሪ የሰሽ ቻናል እየዞረሽ ከምታወሪ ብልጥ ሁኝ abs ደግሞ እረዱሽ እጅ ምንም አልጎዱሽም ቆጅት
በልጇ ትዳር የምትሰቃየው እናት
24:21
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 12 М.
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
超人不会飞
Рет қаралды 65 МЛН
The delivery rescued them
00:52
Mamasoboliha
Рет қаралды 7 МЛН
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,5 МЛН
ሰብ ከይልክም ብሰብ'ዮም ዝሕልውኒ Josias denden
24:14
JOSIAS DENDEN TUBE
Рет қаралды 27 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 9 | Eta Fenta epsiode 9
42:33
Kana Television
Рет қаралды 16 М.
🛎️ምንም ያላሰብኩት ነገር በጣም ነው ደስ ያለኝ😱💕
26:55
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 92 М.