Пікірлер
@ናኑ
@ናኑ 3 минут бұрын
ይገርማል❤
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 17 минут бұрын
አለመነጋገር በጣም ነው የሚጉዳው ምናለበት በግልፅ ብትነግራት😢❤ የሚገርምነው እናመሰግነው
@رحمة-ت7ش
@رحمة-ت7ش Сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@BrtuBrtu
@BrtuBrtu 2 сағат бұрын
ማን ነው ይህን ታሪክ በእንባ እየተናነቀ የጨረሰው😥
@neima4755
@neima4755 2 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን እኔማ ሱስ ሁነህብኛል ፊያሜታ አማሀ ሳላመሰግን አላልፍም ስራ እምሰራው ያተን ትረካ እየሰማሁ ነው😘
@ZulekaDera
@ZulekaDera 3 сағат бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ZulekaDera
@ZulekaDera 3 сағат бұрын
💔💔💔💔💔😭😭😭😭✌✌✌✌✌✌
@mekditube6222
@mekditube6222 3 сағат бұрын
ሱስ ሆነብኝ እኮ የምትለቀውን ሳልሰማ አልውልም❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 4 сағат бұрын
የሚሳዝን ታሬክ ነው ወንድም ለእህቱ ምን ያህል ጋሻ መሆኑ ❤❤❤የሰርፀ ሞት ቢያሳዝንኝም
@rahelyifru
@rahelyifru 7 сағат бұрын
ያለፍሽበትን መከራ እንዳትረሺ ገንዘብሽን ለማንም እንዳትሰጪ እንደተረዳሁት ፍቅረኛ ተብዬሽ ደሞ አይፈልግሽም በእድሜሽ እየቀለደ ነው እግዚአብሔር የተሻለ እንዲሰጥሽ ፀልዪ ፀበሌ ተጠመቂ በተረፈ እግዚአብሔር የተሰበረ ልብሽን ይጠግንልሽ🙏🙏🙏🙏🙏
@NuryatolsaNuryatolsa
@NuryatolsaNuryatolsa 7 сағат бұрын
ያንተን ትረካ በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NuryatolsaNuryatolsa
@NuryatolsaNuryatolsa 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 7 сағат бұрын
አይዞሺ በርች❤❤❤
@NuryatolsaNuryatolsa
@NuryatolsaNuryatolsa 9 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesihabesha5108
@mesihabesha5108 9 сағат бұрын
Wow betam yemigerm tairk❤❤❤❤antem berta
@HffytTrchy
@HffytTrchy 10 сағат бұрын
ሳሳዝን😢😢😢😢😢
@lubabalubaba7410
@lubabalubaba7410 11 сағат бұрын
😭💔 ግን ስንቶቻችንን ብዙ ልናወራ እየፈለግን ግን አዳማ ሴት መሆን ከባድ ፈተና ነው የሆነችው እሷ እያለች ምንም ያለውንኩት እኔ በጣም አመኝ ግን እኔም ብሆን ትንሽ ነው የማይባሉትን ብዙ ስቃይን አሳልፈያለሁ ከኢትዮጵያ የጀምሮ እስከ ስደት ግን ጊዜ በገፋ ቁጥር በዛው ልክ ጭካኔም እየበዛ ነው በጭስ ተደብቄ ሁሌም ማነ ባለው 👈😒
@lubabalubaba7410
@lubabalubaba7410 12 сағат бұрын
😭 እኔ የሚለው ጣፋኝ በዚች ምድር ላይ ስንኖር ብዙ አይነት ፈተና አለ አቤት ትዕስቷ
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im 22 сағат бұрын
Besew hiwet yemikeld drom mechereshaw ayamrm gn asazagn tarik new
@LulitGetahun
@LulitGetahun Күн бұрын
ሉሊት ስትል ደነገጥኩ ስሜ ነው ግን ምን ማለት እንደሆነ አላውቀውም ካወክ ብትነግረኝ
@Tgrd-s6k
@Tgrd-s6k Күн бұрын
🎉
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm Күн бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ነሽ❤❤❤❤
@AbayineshBrhane
@AbayineshBrhane Күн бұрын
አስተማሪ ነዉ በጣም የሴቷን ሁኘ ብሰራ እንዴት ደስ ባለኝ ታርኬ ሰለሚመሣሠል
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 Күн бұрын
ስለፍቅርኛሺም አሰቢበት ስለምትወጂው ምንም አይመስልሺም ግን በኋላ ትጎጃለሺ ካልሠራና ስለህይወት ስታስቢ ካላሠበ ችግር አለ ??ደግሞ ፀልይ እናትሺ ያደርሠችብሺ የቃላት ጠባሳ ለበጎ ነው በይ እንደውም አጠነከርሺ እንጂ አልጎዳሺም 😢 በርች አይዞሺ ነገም ዛሬም ተሺለሺ ተገኝ ወደኋላ እንዳትይ ወደፌት ተጓዠ
@mazalashta6735
@mazalashta6735 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው ልብን ያሞቃል❤❤❤
@Beemenet
@Beemenet Күн бұрын
ደስ ይላል ግን ለምን አሜሪካ ስትሄድ አለቀ 😮
@ChumruKzo
@ChumruKzo Күн бұрын
ታሪኩ በጣም ደስ የሚል ነዉ በርታልን እናመሰግናለን
@Sinoritalove13jimin
@Sinoritalove13jimin Күн бұрын
ፍቄ የኔንሰ ታሪክ እንዴት ልንገርህ
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im Күн бұрын
Wow Betam des yemil treka beteleyi mechereshaw siyamr❤❤❤❤
@misegadisa9588
@misegadisa9588 Күн бұрын
❤❤❤❤👌🏻👌🏻
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im Күн бұрын
በመጀመሪያ ይሄ ትረካ በጣም ደስ የሚል የማይገመት እየተደመጠ ብቻ ያለቀ እና ደሞ በቃ ከቀልዶቹ አንስቶ አሁን ላለንበት ዘመን በተለይ ለወጣቱ የሚሆን እያዝናና የሚያስተምር በጣም ደስ የሚል ነው የሆነ አለ አይደል የማቃቸው እስኪመስለኝ ድረስ በምናቤ ሳልኳቸው በተለይ የሱ ቀልደኝነት እሷ የምታደርጋቸው አክቶች የሻማው ምሽት ሁሉም ያለንበትን ይጠቅሳል ወድጄዋለሁ ግን በደንብ ተዘጋጅቼ ነው ሀሳብ የምሰጠው ብየ ነበር አሰብኩ ግን ምንም እስካሁን ሌላውን ደስ ይላል ያሳዝናል ስል ነበር ግን አሁን......😮😮
@ኪዳን-ለ7ነ
@ኪዳን-ለ7ነ Күн бұрын
ወይኔ ሃገሬ አላማጣ❤🎉 ባለ ታሪኳ ባላቅሽም የሃገሬ ልጂ ነሽ
@kokiLove-w2k
@kokiLove-w2k Күн бұрын
❤❤❤❤በጣመ ደስየሚሉ ትርካዎቸናቸው የኔም የሣለፍከቸው ሒወቶች ቢተርኩ አሣዛኝ መጨርሻአላቸው
@HawaG-e8r
@HawaG-e8r Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mazalashta6735
@mazalashta6735 Күн бұрын
ብራቮ፣ ጎበዝ ነህ፣ ወደ ባለሙያ እንድትሄድ እመክርሃለው፣ በጣም ይረዳሃል ❤❤❤
@mesita204
@mesita204 2 күн бұрын
ጀግና ነሽ ብርሽን ያዢ የተናቀ ድንጋይ የማእዘን እራስ ሆነ የሚለዉ አንቺ ላይ ይሰራል በልጠሽ ታይ ስለፍቅረኛሽም አስቢበት ጊዜሽን አታባክኚ
@meazabeletewagayehu3567
@meazabeletewagayehu3567 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@RahielG
@RahielG 2 күн бұрын
ኡፋፋፋፋ በጣማ 😢😢😢 ነው የማሳዝና
@RahmaBhrn
@RahmaBhrn 2 күн бұрын
❤❤❤❤
@LinaLina-x1s
@LinaLina-x1s 2 күн бұрын
አር በሳቅ ሞትኩ ደስ ሲል tnx bro ❤
@MesaaMesaa-zc3yu
@MesaaMesaa-zc3yu 2 күн бұрын
ኡፍ በጣም ያሳዝናል ከባድ ነው
@AaBb-mz3be
@AaBb-mz3be 2 күн бұрын
😢😢😢💔💔💔💔💔
@NuryatolsaNuryatolsa
@NuryatolsaNuryatolsa 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NuryatolsaNuryatolsa
@NuryatolsaNuryatolsa 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MichaelZegeye
@MichaelZegeye 2 күн бұрын
ከትምርትቤት ያልወጣ የፍቅር ታሪክ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@فاطمهحسن-ي5ل
@فاطمهحسن-ي5ل 2 күн бұрын
😘😘💚💛❤
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im 2 күн бұрын
በደንብ ጊዜ ወስጄ ነው ኮመንት ማድረግ የምፈልገው😮
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im 2 күн бұрын
ወይኔ
@ZulekaDera
@ZulekaDera 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@MekdiNeghsi
@MekdiNeghsi 2 күн бұрын
ምርጥ በራስ መተማመን እንዲኖርሽ አግዝሻለሁ