ክስተት | አስገራሚ ተዓምር ተፈጠረ | የፍቅር ታሪክ | Ethiopian love story | Yesewalem

  Рет қаралды 12,685

yesewalem የሰውአለም

yesewalem የሰውአለም

Күн бұрын

#ethiopia #audiobook #kestet
ርዕስ ፦ክስተት ደራሲ፦ አዶናይ ንጉሴ ተራኪ፦ ፍቃዱ ተገኝ
Subscribe / @yesewalem to watch the latest entertainment, narration, and informative videos from Ethiopia.
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን / @yesewalem

Пікірлер: 107
@Army-z2e
@Army-z2e 3 ай бұрын
ሲያዝኑ አዘንኩ😢 ሲያለቅሱ አለቀስኩ😢 ሲደሰቱ ተደሰትኩ😊 ደግሞ ባለ ታሪኮቹን በምናቤ ስዬ ነበር ሳዳምጥ የነበረው አመሰግናለው ፍቄ🎉❤
@AdonayNigussie
@AdonayNigussie 3 ай бұрын
በፍቄ ስም Thank you🙏
@AmenMaki
@AmenMaki 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው መታገስ ዋጋ አለው እናመሰግናለን❤❤❤
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ወንድማችን❤
@HayatBirara
@HayatBirara 3 ай бұрын
ሀይ ፍቄ welcome bro ታሪኩ ገራሚ እና አስተማሪ ነው እኔ በዚህ ሰአት በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን የባሰ ችግር እነዳለ እና ተስፋ ካ መስተካከል እንደሚችል ተረዳሁ thanks ብሩን ደግ ያዉ ትክክል ነዉ ያደረገዉ ባለ ታሪካችን❤❤❤🙏👍
@መድሃኒአለምአቦይብምሕረት
@መድሃኒአለምአቦይብምሕረት Ай бұрын
በእዉነቱ ድንቅ የሆነ ታሪክ ከመጀመርያ ያሳዝን ነበር በመጠረሻዉን ደግሞ በጣም ያምራል ለሁሉም ግዜ ኣለዉ ለግዜዉ ደሞ ትእግስት ያስፈልጋይ ኣምላክየ ሁሉም የሚቻለዉ ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን የኔ ጌታ ትእግስቱም ስጠን🙏🙏🙏
@TigisBaquela
@TigisBaquela 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክነው ተምሬበታለው ወድማችን ድቅሰውነክ ፈጣሪ ይባርክ ትክክል ነው ያደረከው
@MasaratMasarat-k7r
@MasaratMasarat-k7r 2 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም ምርጥ ታሪክ ነው እኔ በጣም ነው ምከታተለው አስተማሪ ታርክ ነው እናም ከዚ ብዙ ነገር ተምራለው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@سيرهسميره
@سيرهسميره 2 ай бұрын
ተመስግንእልልልልልልልልልልልል ገብርኤል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im Ай бұрын
መጨረሻውን ስጠብቆ ቆይቼ እውነት ለመናገር ደስ ብሎኛል ግን ደስታውንም አልቅሼ ነው የጨረስኩት😢❤❤❤❤❤❤ ይህን ቻናል እከታተላለሁ ግን የገረመኝ ቢበዛ ኮመንት የማደርገው 2ቴ ነው ግን አሁን እዩልኝ😂 ደስ ብሎኛል❤❤❤
@mazalashta6735
@mazalashta6735 2 ай бұрын
ዋው, አስገራሚ, አዎ ውሳኔዎን እወስዳለሁ, የእግዚአብሔር መንገዶች እንደተሰወሩ, ሁለት እጥፍ እሰጥዎታለሁ, ከእሱ በቀር ግን አምላክ የለም.
@AdonayNigussie
@AdonayNigussie 2 ай бұрын
Thank you🙏
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 3 ай бұрын
የተሰበረን ልብ የሚጠግን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ። ልቤ አዝኖ ነበር መጨረሻው ደስ አለኝ ።
@My_blood_its_habesha
@My_blood_its_habesha 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ የመፃፍህ ምክር ሂወቴን አቅሎልኛል ፈተና ላይ ነኝ ግን ደሞ መኖር በራሱ ስጦታ ነው ጥሩ ለማሰብ እየሞከርኩ ነው
@AdonayNigussie
@AdonayNigussie 2 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉም ያልፋል አይዞኝ ወዳጄ🙏
@user-cq5bf3br2h
@user-cq5bf3br2h 2 ай бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ነው
@SenaytAmbaya
@SenaytAmbaya 3 ай бұрын
አሜን ይደረግልን
@Solli780
@Solli780 Ай бұрын
እዉነትም የእንደገና አምላክ ነህ ❤️❤️❤️😢😢😢
@uouo441
@uouo441 3 ай бұрын
የኔ ጌታ ለእርሱ ምን ይሳኑዋል 😢😢😢ማጫራሻዉ ደስ ስል ተመስገን አምላኬ 🙏🙏🙏
@MonaSakalam-yf3nq
@MonaSakalam-yf3nq 3 ай бұрын
Weseta kemazenu yetenesa tareku mcheresi aqetogne nebera betam Lebi💔 yeseberal.fesamew desi yelale temesegan nw 🙏
@dangebray7496
@dangebray7496 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ አሳዛኝም አስደሳችም
@AishaMakahleh
@AishaMakahleh 3 ай бұрын
ፀሀፊዉ አዶኒ እጅግ እናመሰግናለን ብዕር አይጠፍ ፍቄ ምርጥ ተራኪ በጣም የምናመሰግናለን🙏🙏🙏እግዚብሔር ስራዉ ግሩም ነዉ
@AdonayNigussie
@AdonayNigussie 3 ай бұрын
ክብረትን ይስጥልን ወዳጄ እጅ ነስቻለው🙏
@saraalemu292
@saraalemu292 Ай бұрын
እደገናየ የደገና አምላክ ዋውውውውውውው ቃል የለኝም የቸርነቱ ብዛት
@RahelMoges-k9i
@RahelMoges-k9i 2 ай бұрын
😢😢😢 baxem das yilala egzbher yamesgn hulu barsu hon
@سلامهسليم-خ3ر
@سلامهسليم-خ3ر 2 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ መድሀኒያለም የናተን መጨረሻ እንዳሳመረው የኛንም መጨረሻ ያሳምርልን 😢😢😢 💔
@sddffdf1958
@sddffdf1958 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው❤❤❤
@asterasafayoutube2032
@asterasafayoutube2032 3 ай бұрын
ታማስገን ለእግዚአብሔር ምን ይሳኖ ዋል እግዚአብሔር አዋቅ ነው 🙌🙌🙌 እናመሰግናለን ዉድ ዎንድማቺን 🙏ስለ ብር ላጠያኬን ጥያቄ እኔም ቢሆን ችግርን አስቃድማሌው
@አማንየፍቅርሰው
@አማንየፍቅርሰው 3 ай бұрын
ሲገርም😓😍
@ቤቲታጣፊዋዝናርራዩመይቲ
@ቤቲታጣፊዋዝናርራዩመይቲ 3 ай бұрын
የሚደንቅ ነው ማርያምን ታጋሽ ታማኝ እውነተኛ መሆን ❤በጣም ደስ ይላን ሂወትን ያሰምራን ያሳምራን አምላክም የሂወት ዘመንክን ይበርከዋን እሱ ቸር አምላክ ነው ተሳስቶ አያውቅም የኔ ቸር አምላክ የኔ እሩህሩህ አምላክ እወድህ አለሁ እድሜ ዘላለሜን አመልክህ አለሁ ላንተ እገዛለሁ🙏💖
@afomibelen8123
@afomibelen8123 3 ай бұрын
ዛሬ እርፍት ነኝ እስቲ ልጎብኝአቹ ብዬ ብገባ እሚገርም መልክት ያለው ታሬክ አዶናይ እናመሱግናለን ተጀምሮ እስኪያልቅ ሚገርም ታሪክ ነው እኔ እደ ሰው መመለሳቸው ትክክል ነው ሲጀመር ከላይ የተሰጠ ነገር ሁሊም እድታስብ እሚያደርግህ በጎበጎዉን ነው ❤
@AdonayNigussie
@AdonayNigussie 2 ай бұрын
Eshi Thank You🙏
@fhhv1552
@fhhv1552 3 ай бұрын
ሰላም ፍቄ እደት ነህ የምር በለቅሶ ጀምሬ በሳቅ በደስታ ጨረስኩት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በተለየ የናቲቱ ንግግር በ እግዚአብሔር ያላት እምነት ተስፋ እሱ ያፈርሳል እሱ ይሰራል እደሰው እያሰብን ነው እጅ እኮ እኛ ከምንወዳቸው በላይ የሰራቸው የፈጠራቸው አምላክ ይወዳቸዋል እሱም የወደደውን አደረገ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እኔም እናቴን በስደት አጥቸ ብትናፍቀኝም ከኔ በላይ ያለው አምላክ ሽ ግዜ አብልጦ ይወዳታል እሱ ያለው ይሁን ብየ ዘም አልኩኝ እናም ወድማችን ያ ሁሉ ችግር እያለብን መጀመሪያ ችግራችንን ነው የምናስቀድመው ያተ እደውም ግሩም ነው ግማሹን መልሰህ ነበር
@AdonayNigussie
@AdonayNigussie 3 ай бұрын
አይዞን ወዳጄ ሁሉም ጥሩ ይሆናል🙏
@mariatesfaye912
@mariatesfaye912 3 ай бұрын
Is very interesting story I like it
@saliemNega
@saliemNega 3 ай бұрын
Wowwwww
@selamdana9285
@selamdana9285 2 ай бұрын
Adis negn ye fikr tark betam new miwodew😊❤
@biruktawitnigussie9695
@biruktawitnigussie9695 3 ай бұрын
Betam des yemil terik..fetari hulem dink nw lensu yidrse amlak legnam dink arg
@Alemtsehsy
@Alemtsehsy 3 ай бұрын
ሢገርም
@myselfselamawiself742
@myselfselamawiself742 2 ай бұрын
Gatia esu menen yesanwal semu bebirak zalilam ❤❤❤❤❤
@zebibazebu1755
@zebibazebu1755 3 ай бұрын
Uare the best person 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ethiopia4332
@ethiopia4332 3 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 3 ай бұрын
Everyday 🙏
@norhor2661
@norhor2661 Ай бұрын
እውነት ድንቅ የሆነ ትምህርት ሃዘንና ሸገር ቢበዛም ለሁሉ ግን ጊዜያለሁ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ነውና ተመስገን ምስጋና ይገባሃልና ተመስገን ብቻ😢✝️💔♥️♥️
@HsvevHsbdv-ey4cb
@HsvevHsbdv-ey4cb 3 ай бұрын
ፍቄዋ አወድሃለዉ ግና አየጠፍብን ነወ❤❤
@rahmajamal1873
@rahmajamal1873 3 ай бұрын
Oh👏👏👏👏👏👏
@tigist1995
@tigist1995 2 ай бұрын
nice one
@SifenJirada
@SifenJirada 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤Aslkseng txs God
@FitsumRegasa
@FitsumRegasa 3 ай бұрын
ቃል የለኝም ❤❤❤🙏🙏🙏
@megsolomon4685
@megsolomon4685 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Solli780
@Solli780 Ай бұрын
ምን ብዬ ልኮምት እውነት እግዚአብሔር በሁላቺንም ሂወት እንደዚ ሳናቂ ይግባ በጣም ነው ምያሳዝኑት 😭😭😭❤️❤️
@richdemise
@richdemise 3 ай бұрын
Temesgen egzaber melkaam new😢
@شاديةمحمدالبدواوي
@شاديةمحمدالبدواوي 3 ай бұрын
Tamasi gene fetari yemesi genii tamasi gene🙏
@አሌክሰ
@አሌክሰ 3 ай бұрын
አይ ያምላክ ሰራ አረ ላልሰጥ ችላለው
@mohamadmahmoud4491
@mohamadmahmoud4491 3 ай бұрын
መታገስ ዋጋ አለው አላሁ አክበር
@jejekafood9107
@jejekafood9107 19 күн бұрын
አምላክ ምን ይስናዉል😢😢😢ኦፍፍፍፍ
@ElsaAdisu
@ElsaAdisu 3 ай бұрын
Egizabher yimesgen esu talak new
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 3 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@MoMo-z9s
@MoMo-z9s 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራዉ ድቅ ነዉ🙏😢
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im Ай бұрын
የማለቅሰውስ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሊዲያሀበሻ
@ሊዲያሀበሻ 9 күн бұрын
በፈጣሪ ምን አይነት ታሪክ ነው አስለቀሰኝ አስደሰተኝ ብቻ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት እሚፈጥር ታሪክ ብዙም ተማርኩበት ❤🙏🏽
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 ай бұрын
እንዴት ደስ ይላል በፈጣሪ😮
@ff770F
@ff770F 3 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@senaitbekele47
@senaitbekele47 3 ай бұрын
ወይ የእግዚአብሔር ሥራ አይመረመርም ሥለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመሥገን በተለይ አባቷን ስማው ላትመለሥ የተሰናበተችው ሳሮን ኡፍፍ እዴት ልብ ትሰብራለች 😢
@מרהדסה-נ8פ
@מרהדסה-נ8פ 3 ай бұрын
כמה טוב השם🪬🙏🏾🙏🏾❤️❤️
@masemasmasemas
@masemasmasemas 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰው አይረሳም ፍፃሜው ያማረ ነው
@nasanasa5208
@nasanasa5208 3 ай бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏
@tsegahailu6129
@tsegahailu6129 2 ай бұрын
ኦ😢😢😢?ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@salahdinabdireshidahmed18
@salahdinabdireshidahmed18 Ай бұрын
🎉❤❤❤
@muzitgebries6820
@muzitgebries6820 3 ай бұрын
❤❤❤❤💞💞💞🙏🙏🙏
@KingTissue-gb3jy
@KingTissue-gb3jy 3 ай бұрын
ቸር አምላክ ደግነቱ የማያልቅበት ለግዜውም ቢሆን ተፈትናችዋል ከፈተና በሗላ ግን የራሱን ምህረት ልኮላችዋል እሱ ምን ይሳነዋል የቸረ አምላክ ።ልብሱም እኮ በምክንያት ነው ለእሱ የደረሰው አዘጋጅቶላችሁ ነበረና እንጂማ ልብሱ እኮ ቅድሚያ ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ የተረፈውን ይዘው ነው ውደ ቤታቸው የመለሱት ምክንያቱም ደግሞ ቸረነቱ የማያልቅበት አምላክ ያቀደው መልካም ነገረ ስለ ነበረና ላመላከተውም ሰው ለመለገስ ስለ ፈለገ ለመካስ ስለ ፈለገ በጣም የሚገረም እውነተኛ ታሪክ ነው ።ሁሉም ሰው በእምነቱ ከፀና ለካስ ከእግዚአብሔር መልካም ነገረ ይጠብቀዋል ምንም ያህል ቢጎዳም በጣም አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ።
@AdonayNigussie
@AdonayNigussie 3 ай бұрын
ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለው
@sarahsarah1524
@sarahsarah1524 25 күн бұрын
በመጀመሪያ በሀዘናቸው አብሪያቸው አዘንኩ እንባየንም አፈሰስኩት 🥺 በእኔ ህይወት ላይ የተፈጠረ እስኪመስለኝ ድረስ እውነትም በህይወት መቆየት ደጉ እግዚአብሔር ስንት አለው❤ እውነትም አፍርሶ ይሰራል ❤
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@روانماهر-ه7ذ
@روانماهر-ه7ذ 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔
@sarahbiruk2574
@sarahbiruk2574 3 ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እፍፍፍ
@روانماهر-ه7ذ
@روانماهر-ه7ذ 2 ай бұрын
🙏👍👏💪❤️
@salahdinabdireshidahmed18
@salahdinabdireshidahmed18 Ай бұрын
❤❤❤❤das❤❤❤das❤❤❤das❤❤❤
@tigyjjjmylove2184
@tigyjjjmylove2184 3 ай бұрын
ጠፋህብን እኮ ፍቄ ተናፍቀሃል 🥺
@banuzegey
@banuzegey 3 ай бұрын
አምላክ አይተወንም
@ElsaAdisu
@ElsaAdisu 3 ай бұрын
Ene minm almelsim betelay sewochu habtamoch silehonu
@MissSara-r4j
@MissSara-r4j 3 ай бұрын
ፀግሽ የነጋዴዋ ታሪክ ክፍል ፴አጣውት እባክህ ልሞት ነው
@MissSara-r4j
@MissSara-r4j 3 ай бұрын
ፀግሽ እባክህ ነጋዴዋን መጨረሻ ክፍል ሊንኩን ላክልኝ
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 3 ай бұрын
እኔ ለምን እዋሻለው ብሩን ልመልስ ስትይቷ ቤት አሌድም ነበር 😂😂😂😂
@tigyjjjmylove2184
@tigyjjjmylove2184 3 ай бұрын
በቤሩት የምትገኙ አላቹሁ አይዞን የኔ ውዶች ፈጣረ አለ 🙏😢
@LemlemTaya
@LemlemTaya 3 ай бұрын
አለን የኔ ውዱ ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢😢
@mohamadmahmoud4491
@mohamadmahmoud4491 3 ай бұрын
አለን ውዴ አንቺም አይዞሽ
@edengenet
@edengenet 3 ай бұрын
መዳኒአለም አለ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አዞን ውዴ አለን
@kal5751
@kal5751 3 ай бұрын
አለን እማ
@selamdana9285
@selamdana9285 2 ай бұрын
Min tefetere beirut ene Dubai negn Egizabher yitebiqachu😢
@Meicho-xq9im
@Meicho-xq9im Ай бұрын
አልጨረስኩም ግን ልቤ መታ ሎተሪው ጋር ነኝ😮😮😮😮😮😮😮😮
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 3 ай бұрын
❤😂🎉😢😮😅😊
@ምሕዞቆሎዑራያ
@ምሕዞቆሎዑራያ 3 ай бұрын
የምን ሁሉ መመለስ ነው ድሞ 😂😂😂የማይምስል
@lamr5307
@lamr5307 3 ай бұрын
ለፈጣሪ የሜሳነው የለም ሁሎን ማድረግ ይችላል ጻድቁ እዮብ እንዲህ አለ እግዚአብሔር ይሰጣል እግዚአብሔር ይነሳል❤
@AdonayNigussie
@AdonayNigussie 3 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን
@tinaye964
@tinaye964 3 ай бұрын
እንኳን ምድራዊ ደስታን ይቅርና አበቃለት የተባለውን ነብስ ሰቶ በህይወት የሚያቆም አምላክ አለ በእግዚአብሔር ማመን ብቻ ነው በእርግጠኝነት ህይወትሽ ጨለማ ነው ምክንያቱም በእግዚአብሔር ላይ እምነት የለሽም😊😊
@AdonayNigussie
@AdonayNigussie 3 ай бұрын
​@@tinaye964አሰናመሰግናለን
@ባንቹ-ቸ3በ
@ባንቹ-ቸ3በ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 3 ай бұрын
😢😢
@EsromEyerus
@EsromEyerus 3 ай бұрын
❤❤
@AminuAmawe
@AminuAmawe 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@EsromEyerus
@EsromEyerus 3 ай бұрын
❤❤
@EsromEyerus
@EsromEyerus 3 ай бұрын
❤❤
@mhireta8102
@mhireta8102 2 ай бұрын
❤❤❤❤
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 48 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
አፍር ላይ ተኝተን እናውቃለን                                                 እነ ማርታን ለማግኘት  0932502010
1:16:19
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 267 М.
የሀዘኔ መጨረሻ || ሙሉ ክፍል
1:04:35
Amin media | አሚን ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
የማታ ደስታ | Ethiopian narration | love story | Yesewalem
1:16:11
yesewalem የሰውአለም
Рет қаралды 23 М.
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 48 МЛН