የቅድስና ኃይል ክፍል 1
1:07:05
Пікірлер
@solutionedge9422
@solutionedge9422 7 сағат бұрын
ያሬድዬ አምላኬ ስለሚወደኝ አንተን ሰጠኝ ስለአንተ አከብረዋለሁ
@solutionedge9422
@solutionedge9422 7 сағат бұрын
አሜን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 16 сағат бұрын
ጥያቄ አለኝ እሺ እምነት አለኝ እምነቴንም በስራ ላሳይህ የሚል ሰዉ እምነቱን በስራ ሊያሳይ ይችላል። ግን ሳያምን ስራ አለኝ የሚለዉስ? ሳያምኑ ሌተቀን መልካም ስራ በመስራት ይዳናል ወይ?
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 17 сағат бұрын
ተባረክ።ይሄንን የያዕቆብ ክፍል እንዲህ ሲያስተምሩ ሰምቼ አላዉቅም። ብዙ በእግዚአብሔር አገልጋዮች የተዘጋጀ ትምህርት እከታተላለሁ ግን እንዲህ የያዕቆብን ትምህርት በዝርዝር ሲያስተምሩ አላየሁም። አሁን ሰርች አድርጌ ነዉ ያገኘሁት ሙሉ የያዕቆብ ክፍል እያስተማርክ ነዉ።
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 19 сағат бұрын
እቤት ቁጭ ብዪ ይሄን የመሰለ አውቀት ማግኘት መታደል ነው። የቃሉ መገለፅ አሁንም ይብዛልህ ወንድሜ።
@NatiyeGeme
@NatiyeGeme 22 сағат бұрын
madegh be negr hulu yglet my dad❤
@Eagle1503
@Eagle1503 23 сағат бұрын
ግሩም መግቢያ ነው ተባረክ🙌
@tesfalemdemissie5135
@tesfalemdemissie5135 Күн бұрын
God bless you. እኛም በጣም እንወድሃለን
@dagneshdana
@dagneshdana Күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ብዙ ነገር ቀርቶልኛል ከቅባቱ ጋር እስከመጨረሻው መቆየት ይሁንልኝ እግዚአብሔር እርሱን የሚፈልግ ልብ ይስጠን ቀሪው ዘመንህ በክርስቶስ ይጠቀለል
@idhdudga7544
@idhdudga7544 Күн бұрын
Wow 😭tebreke yeredewo❤❤❤
@mulualemtaye3268
@mulualemtaye3268 Күн бұрын
Ameeeeeeen
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ንጉሥ ነው ክብር ለስሙ ይሁንለት!!! ጌታን በልቦናዬ አይን ያየሁባት ያቺ ቀን ትባረክ︎!!! ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ!!!
@BadegAbiye
@BadegAbiye Күн бұрын
ተባረክ ወ/ዊ ያሬድ
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y Күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@dagneshdana
@dagneshdana Күн бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን ይህን ማዕድ ለመቁረስ እድለኛ በመሆነ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ውንደሜ❤❤❤❤ የኖርክለት ጌታ እንደገና በቤትህ በህይወትህ እንደገና ይታይ ይድመቅ ያክብርህ
@Eagle1503
@Eagle1503 2 күн бұрын
እውነተኛ እምነት ማለት :- እግዛብሄር ያጸደቀው እምነት እግዛበ‍ሄር የሚደሰትበት እምነት እግዛብሄር የሚያከብረው እምነት
@merongetu-fh3ec
@merongetu-fh3ec 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DawaiAsmara-bj1qy
@DawaiAsmara-bj1qy 2 күн бұрын
😍😍😍😍😍😍🙏🙏
@DawaiAsmara-bj1qy
@DawaiAsmara-bj1qy 2 күн бұрын
Amen Amen 🙏🙏
@DawaiAsmara-bj1qy
@DawaiAsmara-bj1qy 2 күн бұрын
❤️❤️😍😍😍😍😍🙏🙏🙏
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 2 күн бұрын
እልልልልልልልል እሰይ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!!! ወንጌላዊ ያሬድ የእግዚአብሔርን ቃል ስታስተምረኝ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል የእግዚአብሔር ጸጋ ይብዛልህ። ተባረኩ❤️❤️❤️
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ 🙏
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያሬዱ 🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 күн бұрын
ስለዚህ እውነት ቃል ጌታ ይባረክ ያሬድዬ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም ያሬዱ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 💖 ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 күн бұрын
አንደ የተቀባ ንጉሰ አለን እሱም ጌታችን የሆነው እየሱሰ ክርሰትሰ ብቻ ነው አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽 የዮሐንሰ ጥምቀት የንሰሀ ከውሃ የሆነ የመንፈሰ ቅዱሰ ጥምቀት ከየሱሰ ክርሰቶሰ የሆነ ለዘላለም ከእኛ ጋራ የሚሆን የእሳትና የሀይል አሜን ተባረክ ወ/ ያሬድ Merry Christmas 🎄 🎄and Happy New 🎊 🎉🎉
@immanuel342
@immanuel342 2 күн бұрын
@idhdudga7544
@idhdudga7544 2 күн бұрын
ታባረክ ያሬድ ❤❤❤❤
@yetbarekgefom9374
@yetbarekgefom9374 2 күн бұрын
አሜን ጌታ ይባርክህ
@immanuel342
@immanuel342 3 күн бұрын
ቤተሰብና የእግዚአብሔር መንግስት ፡ትርጉም?
@immanuel342
@immanuel342 3 күн бұрын
ቤተሰብና የእግዚአብሔር መንግስት ፡ትርጉም?
@dagneshdana
@dagneshdana 3 күн бұрын
ወምድሜ ያሬዶ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የቃሉን መገለጥ ይጨምርልህ የሚገርም ግሩም መልዕክት ነዉ
@idhdudga7544
@idhdudga7544 3 күн бұрын
Tebreke😢
@wondimagegngezahegn8072
@wondimagegngezahegn8072 4 күн бұрын
Why you didn’t exposit the passage. You teach what you have in your heart like you said in the beginning.
@dagneshdana
@dagneshdana 4 күн бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ብሩክ ይሁን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይህን ድንቅ ሚስጥር በአንተ አልፎ የገለጠልን ያስተማረን መንፈስ ቅዱስ ስሙ ብሩክ ይሁን በተላይ ከሰባት ነጥቦች መካከል ያየነው 7ኛው እጅግ ግሩም ነፍሴ የረሰረሰችበት ትምህርት ነዉ ጌታ እንደገና ከዚህም በላይ የቃሉን ሚስጥር ይግለጥልህ የእግዚአብሔር ክብር ቤትህን ይሙላው አሁንም ሞልቷል
@idhdudga7544
@idhdudga7544 4 күн бұрын
Yerede tebreke wonde ❤️🥰🥰🥰❤️🥰🥰🥰🥰🥰
@kallem-b3c
@kallem-b3c 4 күн бұрын
it would be nice if the sound is a little louder
@idhdudga7544
@idhdudga7544 4 күн бұрын
ትብርክ ❤️❤️❤️❤️
@dagneshdana
@dagneshdana 5 күн бұрын
ክብር ለዘላለሙ ንጉሥ ለእግዚአብሔር ይሁን እኔ ሁልጊዜ ላንተ በተሰጠው ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ራሳችንን ማን እንደሆነን እንድናይ የሚያደርገንና የእግዚአብሔር ትልቅነት ከቃላት ከቋንቋ በላይ መሆኑን የተረዳሁበት ድንቅ ትምህርት ነዉ እውነት ነዉ የእግዚአብሔርን ትልቅነት እርሱ እንዲህ ነዉ የሚንልበት ቃላት የለንም ❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ ብፁዕ ነህ
@dagneshdana
@dagneshdana 5 күн бұрын
John 14 አማ - ዮሐንስ 21: ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።”
@dagneshdana
@dagneshdana 5 күн бұрын
❤❤❤ ❤ ለኔ ቃላት ያጥረኛል ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ስለ ድንቅ ቃሉ አምላካችንና አባታችን እግዚአብሔር በልጁ በክርስቶስ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን ያስተማረን መንፈስ ቅዱስ ስሙ ብሩክ ይሁን የሚገርም አስተሳሰባችንና ሕይወታችን የሚቀይር ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን ትምህርት ነዉ ስለዚህ ትምህርት ያስተማረኝ አባቴን አመሰግናለሁ እኔም ተመርጨ ነዉ ከማር ከወለላ የሚጣፍጥ ቃሉን ከአፉ መስማት የቻልኩት ወንድሜ ያሬዶ እድሜ ጤና ማስተዋል ጥበብ ሞገስ ክብር ከዚህም በላይ ይጨመርልህ
@misganawdaniel5983
@misganawdaniel5983 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@asnakehailu9517
@asnakehailu9517 5 күн бұрын
u r so blessd!
@mimitube270
@mimitube270 6 күн бұрын
ሚገረም ነው እኔ ይሄን ቃል ልብ ብዬ አንብቤ አላውቅም ስለ ዳግመኛ ውልደት ግን አሁን ነው የበራልኝ ስታስተምረን ተባረክልን በረከታችን ነህ 🙏
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 6 күн бұрын
ሚሚ ስላዳመጥሽ ከልብ አመሠግናለሁ። አሁንም በርቺ! በዚህ ቻናል ውስጥ የቃሉን ብርሃን የሚሰጡሽ በመቶዎች የሚቆጠሩ ትምህርቶች አሉልሽ።
@tigistbandira6162
@tigistbandira6162 7 күн бұрын
WOW.Wengelawi Yared Egziyabher lezi zemen yaskerelin kreta neh tebarek.gena sibket satjemir metsaf kdusun stanebew erasu yehone power ale.tebarekiln
@dagneshdana
@dagneshdana 7 күн бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እሱ ድንቅ ነዉ ለዘለአለም ይክበር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@endunahi4546
@endunahi4546 7 күн бұрын
Just astonishing! ...makes me teachable and humble!
@BirukFantaye-kb7vi
@BirukFantaye-kb7vi 7 күн бұрын
የእግዚአብሔር መግቦት በጣም ይገርማል፤ ያለመፈቀር ስሜት እያሰቃየኝ በነበረበት ሁኔታ ነው አንዳች ነገር እንደማገኝ ተስፋ በማድረግ ወደዚህ መሰናዶ የመጣሁት፤ ልክ ነበርኩ። ተጽናንቻለው፤ ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።