የቅድስና ኃይል፡ ክፍል 3

  Рет қаралды 14,035

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

Күн бұрын

Пікірлер
@GirumTesfaye-nl1zi
@GirumTesfaye-nl1zi Ай бұрын
አሜን ክፍል 3 መጣ እጅግ የምወድህ ወ/ዊ ያሬድ በጣምምም በጣምምም አመሰግናለሁ በብዙ የጠቀመኝ ትምህርት እወድሀለሁ ብዙወች እንደተጠቀሙ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በብዙ ተናግሮኛል በጣም እወድሀለሁ ፀጋ ይብዛልክ
@deboraasrat-qk4qg
@deboraasrat-qk4qg 20 күн бұрын
ምን አይነት የሚገርም ትምህርት ነው ተባርኬበታለሁ ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ አንተ የኢየሱስ በጎ ወታደር ነህ ውይይይይይ ተባረክ ተባረክ ማደሪያዎችህ እንደምን የተወደዱ ናቸው ስጋዬ የተወደደ ነው ።
@addisg3973
@addisg3973 17 күн бұрын
«… ክቡር ድንጋዮች ህያዋን ልጆች፣ በበጉ ደም የተዋጁ ሰዎች፣ ቤተመቅደስ ለመሆን ታነፁ፣ ማደሪያ ሆኑለት ለንጉሡ። ማደሪያዎችህ እንደምን የተወደዱ ናቸው፣ በቅዱስ ቃልህ በመንፈስህም የቀደስካቸው፣ ጌታዬ ሆይ በመቅደስህ፣ ከፍ ባለው ዙፋንህ፣ ስግደት ይቅረብልህ፣ ስግደት ይቅረብልህ።» ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!! ለብዙ አመታት በአገልግሎትህ ተባርኬአለሁ፣ ተጠቅሜአለሁም። አሁንም በዘመንህም ሁሉ ፀጋውን ይጨምርልህ፣ ክብሩንም ይግለጥብህ!
@josephjc00
@josephjc00 Ай бұрын
እንዳንተ የቃሉን እውቀት ማወቅ ምነኛ መታደል ነው።💪🙏
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 24 күн бұрын
መንፈሳዊ አውሬ ይገደልልልልልልልልልልልል❤🎉
@zerihufekadu2089
@zerihufekadu2089 28 күн бұрын
"የእውነትን ቃል" ስለነገርከኝ ተባረክ ጌታ ያብዛልህ ወንድሜ ያሬድ
@dagneshdana
@dagneshdana 26 күн бұрын
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሰገ ይሁን ❤❤❤ከራሱ ከእግዚአብሔር አፍ የሚሰማው ትምህርት ነዉ ወንድሜ ያሬዶ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 9 күн бұрын
አሜን! ዳኜ በርታ!!!
@dagneshdana
@dagneshdana 9 күн бұрын
@EvangelistYaredTilahun እሺ ተባረክ
@AlemGerie
@AlemGerie Ай бұрын
ጌታ ለስጋ (ቃል ስጋ ሆነ)፥ ስጋ ለጌታ (ቃል ለስጋ አስነሳው)። ስለዚ የእኛ ስጋም ለራሱ እንዲሆን ያስነሶዋል።
@gizawmekuria7669
@gizawmekuria7669 Ай бұрын
what a truth! እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው። you are a blessing to me always.
@yaataniisorsaa4806
@yaataniisorsaa4806 22 күн бұрын
ጌታ አምላካችን እጅግ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋውንም ሁሉ ያብዛልህ፤ በርታ ጌታ ባንተ ሆኖ እኔንና ቤተሰቤን ገንብቶናል አስተማሪያችን መንፈስ ቅዱስ የቅድስና ምንነትና ኃይል በሚገባን መንገድ አስረድቶናልና እንግዲህ ብዙ እንድናፈራ ይጠበቅብናል ጸጋው ያግዘናል።
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 9 күн бұрын
ያታኒ አንተም ቤተሰብህም በርቱ። ጌታ በነገር ሁሉ ታማኝ ነው።
@endunahi4546
@endunahi4546 Ай бұрын
Endlessly astonishing!...what a glorious Gospel of JESUS CHRIST! God bless you!
@sisaytina6217
@sisaytina6217 Ай бұрын
እኔ ጌታን ምን ልበለዉ ስለ አንተ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን🙏
@ቤተልyoutube
@ቤተልyoutube 27 күн бұрын
ሚገርም ትምህርት እግዚአብሔር ስሙ ይክበር 🙏🙏🙏🙏🙏
@michaelshenkoru4985
@michaelshenkoru4985 Ай бұрын
" ጌታዬ ፣ መቅጃ የለህም ፤ ጉድጓዱ ጥልቅ ነው፤ ታዲያ ይህን የሕይወት ውሃ ከየት ታገኛለህ ? አለች ሳምራዊቷ ሴት ፤ እግዚአብሔር ጥልቅ የሆነውን ፣ሩቅ የሆነውን ፣በቀላሉ የማይደረስበት ፣ያልተበረዘ ፣ ንጹሕ የሆነውን የትምህርት ምንጭ እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ሕይወቴን እንድመለከት ስላደረገኝ እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ‼️እግዚአብሔር አገልግሎትህን ፣ ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክ ። ተባረክልኝ ያሬዶ 🙏🙏🙏
@DesalegnGafesu
@DesalegnGafesu Ай бұрын
😮h
@tesfayeshemrga5861
@tesfayeshemrga5861 Ай бұрын
ያሬዶዬ እንዴት እንደምወድህና እንደማከብርህ ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🙏 "Just do it" ን የመሳሰሉ ብዙ ከመፅሀፍ ቅዱስ ጋር እሚጋጩ እሳቤዎች ተረጭተዋል እንደኔ እንደኔ እንደነዚህ ያሉትን ነገሮች ቀለል አድርገናቸው ተባባሪ እየሆንን ነው ። አስበኸዋል አንዳንድ ልብስና መገልገያዎቻችን ላይ ያሉ ጹሁፎች በአማርኛ ወይም በሚገባን ቋንቋ ቢሆኑ 😊 ኖሮ.... ስለዚህ እንደዚህ ያሉ መፅሃፍ ቅዱሳዊ እሴቶችን ቀስበቀስ የሚሸረሽሩና አስተሳሰብና አኗኗር ላይ አሉታዊ ተፅእኖ የሚፈጥሩ ጉዳዮች ሲኖሩ ቀለል አድርጎ ከማለፍ ተባባሪ አለመሆንንና ሌሎችንም ማሳወቅ ጥሩ ነው ።ይህም ማለት ግን Defaming. ይጠናወተን እያልኩ አይደለም 😂 ❤ከዚህ የበለጠ እርሱን የማወቅ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ! ተባረክ ❤
@michaeldesta684
@michaeldesta684 Ай бұрын
በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወጌላዊ ያሬድ በጣም ሰጠብቀው የነበረ ክፍል ሦሰት ጌታ ሆይ ከሰህት ትምህርት ጠብቀን የሰማነውን በልባችን አሳደርልን በጣም ድንቅ ትምህርት ጆሮ ያለው ይሰማ !!!
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
እዉነት ነዉ አማኘ ሁሉ ሌሰማ ይገባል ተቀድሰ ቅድሰና ማሰተማተር ያሰቻለ ጌታመንፈሰ ቅዱሰ ይባረክ
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሆይ በፀጋ አግዘን ቃል ለፍርድ እንዳይሆንብን 🙌 ያሬድዬ❤💎
@sebleaklilu284
@sebleaklilu284 Ай бұрын
Amen amen amen amen ❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra Ай бұрын
ጌታ ሆይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@immanuel342
@immanuel342 Ай бұрын
Amen, and Yes, I allowed to control myself by His Holy Spirit"
@belhumamo797
@belhumamo797 Ай бұрын
የዘመን ሁሉባለቤት የሆነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንጌላዊ ያሪድ ፀጋው ይብዛልህ ሁሌ ትምሀርትህብዙዋቸን ጠቅምዋል
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
እዉነት ነዉ በማየት ሀጤያት የለም እየተባለ ብዙዋች በፖኖግራፌ የተያዚት ያሳዝናል ካለቅድሰና እግዚአብሔር መከተል አይቻልም ተባረክ ያሬድ
@LamlamWejra
@LamlamWejra Ай бұрын
የዚህዘመን ክርስትና በጣም ግራ እያጋባኝ ነው እኔን የጌታ ባሬያ ዛሬ የዘራህው ዘር በእጥፍ ያፍራ የእውነት❤
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 Ай бұрын
ያሬዶ አንተ ብሩክ ያልከው ሁሉም ልክ ነው ሰው የእግዚሐብሔር ቃል ሙሌት እለት እለት ካልበላ ካልጸለየ እረክሳል ሌላው ሁሉም በድፍረት ያገለግላሉ መህመኑም እያየዝም ሰለሚል ኖርማል እንደሌላው እምነት ተከታይ አታካብድ ምህረት አርጎልኛል
@muluaklilu8330
@muluaklilu8330 Ай бұрын
ጌታ በብዛት ይባርክህ በዚህ ርኩሰት በበዛበት ዘመን ይህን ትምህርት ደፍረው ለመስበክ ብዙዎቹ አስተማሪዎች ይሽኮረመማሉ ምእመኑ ይጠፋብናል ብለው ያስባሉ ግን ከጠፋ ቆይተዋል የበለጠም እያጠፋአቸው ነው በHabitual sin ወይም በልማድ ወይም በዝሙት ና ግልሙትና ትለክፈው መድረክ ላይ ወጥተው ሲዘምሩ እያየናቸው አይ እግዚአብሄር የምህረትህ የቸርነትህ ብዛት እያልን ጌታን ከማድነቅ በስተቀር ምን እንላለን ቁጣው ከመጣ ግን የሚተርፍ ያለ አይመስለኝም
@berhanphonetastic6565
@berhanphonetastic6565 19 күн бұрын
Ameeeennn haleluya tabrak 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 9 күн бұрын
አዲስ አሜን ብያለሁ። ዘመን የማይሽረው ዝማሬ
@andumenged
@andumenged Ай бұрын
Brother Yared, thank you for this sound biblical teaching. This is power and desperately needed! May God bless and protect you and your family!
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ
@kidistsolomon4580
@kidistsolomon4580 Ай бұрын
Yaredsha may the Lord Jesus Christ bless you
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
እግዚአብሔር በዚህ መንፈስ ስጋዬን ለአንተ የምቀድስበትን አቅም ጉልበት ስጠኝ እርዳኝ
@Sarina-A-b7r
@Sarina-A-b7r Ай бұрын
ያሬድዬ ምን እንደምልህ አላውቅም ብዛልን ምን ተመኘሁ መሰለህ ቼር ተመኝ ቼር እንድታገኝ አይደል የሚባለው ፓውሎስ በገማልያ እግር አጠገብ የአባቶችን ህግ ጠንቅቄ ተምሬ ነው ያደግሁት እንዳለ ምን አለ እግዚአብሔር እድል ቢሰጠኝ እና በእግር አጠገብ ሆኜ የጌታዬን ወንጌል ጠንቅቄ ብማር ብዬ ተመኘሁ ያሬድዬ እንወድሃለን ተባረክልኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያልብስህ 🙏❤🌹
@adanechjones7083
@adanechjones7083 Ай бұрын
He has most of his teaching online . On his KZbin you will fine his amazing teaching. I am blessed with his teaching.
@alemeabebe5637
@alemeabebe5637 Ай бұрын
I thank God for making you great teacher of his word .you may never know how deeply you’re teaching and your life impacted my spiritual journey. When I feel like giving up I get encouraged from the messages you share , May the Lord continuously give you his grace And his wisdom ,may Lord bless you and your family
@wongelawitgebremariam9023
@wongelawitgebremariam9023 Ай бұрын
ክፍል 3 በጉጉት አየጠበኩ ነበር አጅግ አስፈላጊና የጊዜው መልአክት ነው ስለዚህ ደንቅ መልአክት ምን አላለሁ ጌታ ይባረክ ክበሩን ይውሰድ ዝም አላለንም ምን ያህል ጌታ አንደምወደን ግልጽ ማሳያ ነው 🙏🙏🙏 ወንደማቸን ተባርክ አኔ ይሄን ትምህርት ከነፍሴ ጋር አዋህጄ ተጠቅኤሜበታለሁ ጌታ መልካም ነው 🎉🎉🎉
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f Ай бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ ስለዚህ ወንጌለዊ
@immanuel342
@immanuel342 Ай бұрын
እርሱ ይራራልናል ሰውነት ይፈልጋል፣ ይኸው ጌታዬ ተጠቀመው ፈቅጂያሁኝ፡፡
@yesakorchristfamilyservice6148
@yesakorchristfamilyservice6148 Ай бұрын
ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ እጅግ በብዙ የተጠቀምኩበት እና በህይወት እንድወስን ያደረገኝ ትምህርት ሦስቱም ክፍል ... አንተን የማመሰግንበት አንደበት የለኝም እባክህ ስለቅድስና ማስተማርህን ቀጥልበት ዘመንህ ይለምልም ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤🙏🙏
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 Ай бұрын
ኡፍ እንዴት ደስ የሚልና የሚገባ ትምህርት ነው ፅጋውን ያትረፍርፍልህ ወንድሜ ❤❤
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 Ай бұрын
ወንድሜ ያረድ ጸጋ ይብዛልህ! ጌታ ቃሉን ተምረን ሌሎችንም እንድናስተምር በአንተ ብዙ ጸጋ አፍሶልናል! ትላንትና የዮሃንስ ወንጌል ትምህርት #25 ያስተማርከውን "የማየት ሃይል" አዳምጬው ነበር ዛሬም ጌታዬ ይህንን ሰውነቴን እጅግ በጣም እንደሚፈልገውስላስረዳኝ አምላኬን አመሰግናለሁ! ተባረክ!
@yosephsisay2201
@yosephsisay2201 Ай бұрын
ሀይሉ ዮሐንስ እንኳን ይሄን ቢሰማ ሀሳቡን ይቀይራል😂ጌታ ይባርክህ ያሬዶ
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 Ай бұрын
Wengelawi Yared. Seleante Getan ejeg adrege ebarkalehu. Chemero chemamro yetebebunena yemegeletun menfes yesteh. Zemeneh yebarek. Bante temehertoch ejeg betam tanetsalehu fereamam hognalehu. Yezemenenun angebgabi guday selemetanesa ejeg betam destegna negn. Geta hoy ende kaleh kemenfesh afesebegn. Amen! Hallelujah!
@genetdabbie5964
@genetdabbie5964 Ай бұрын
ጌታ ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ🙏
@nekodimos
@nekodimos Ай бұрын
ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ 1 ቁጥር 6 በክርስቶስ ጸጋ እናንተን ከጠራችሁ ከእርሱ ወደ ልዩ ወንጌል እንዲህ ፈጥናችሁ እንዴት እንዳለፋችሁ እደነቃለሁ:= 7 እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም:= የሚያናውጡአችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊያጣምሙ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ:: 8 ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ÷ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰበክላችሁ÷ የተረገመ ይሁን ::
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Ай бұрын
ውይ እንደ እፃልጅ ነበር ስጠብቀው የነበረው ያሬድዬ እኔ በዶክተር መስከረም ትምርት ጌታ ረድቶኝ ከ8 አመት በፊት ነው ፖርን ማየት ያቆምኩት አሁንም ጌታን ከማያስከብር ነገር ሁሉ መፃት ፈልጋለው ተባረክልኝ በጣም በጣም ተጠቅማለው ንፁ ትምርት ለንፁ እይወቴ❤❤❤❤❤❤
@ChristinaAbebe
@ChristinaAbebe Ай бұрын
እኔ እኮ በአካል አልገናኘንም እንጂ መንፈሳዊ አባቴ ነህ ተባረክ ብዙ ጠቅመከኛል
@motivebkunmotivated187
@motivebkunmotivated187 Ай бұрын
አድራሻው የት ነው?
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
God bless you ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️ Thanks so much ✅️ 🙏🏻 💓 ❤️ 🙌 ♥️
@RutEysue
@RutEysue Ай бұрын
ጌታ.እየሱስ.ይባርክህ.ፀጋና.ሰላም.ይብዛልህ.አይናችን.በቻ.ሳይሆን.ልባችን.ያለቀሰበት.መልክት.ነዉ.እያዳዳችን.እራሳችንን.ማየት.ይሁንልን.ሰምተን.የቀድሞዉን.መልስልን.ብለን.በንሰሀ.እንመለስ.እባከቹሁ.ሼር.እናድርግ.ዛሬም.ጌታ.በቃሉ.እንድንመለስ..መልክት.ነዉ.ማራናታ.ጌታ.ሆይ.ቶሎናናና❤❤❤❤❤❤❤❤.እንወድሀለን.ተባረክልን.የዘራህዉ.የእግዚያብሔር.ቃል.ፍሬዉን.ያሳይህ.ፍሬአማ.ሁን.ወድማችን.በርታ.እንወድሀለን.ገና.ከዚህ.የበለጠ.እጠበቃለን.መልሰን.እኛም.እንመለሳለን.ጌታ.ሆይ..እባክህ❤❤❤
@emawayeshmekuria8847
@emawayeshmekuria8847 Ай бұрын
ወንጌሊዊ ያሬድጌታ ይባርክህ ዘመን ይልምለም ተባረክ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️
@YishakMarkos-u5z
@YishakMarkos-u5z Ай бұрын
Welcome evangelicalst yared is for me
@Gospel8jesusወንጌል
@Gospel8jesusወንጌል Ай бұрын
Geta yibarikih wengelawi tsega yibzalih ende wetat betam tetekimiyalew ye hiwot sink new
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
አሜን አሜን!!!
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Ай бұрын
አሜን::🙌🙏👏 #ተባረክ:: #ወንጌላዊ ያሬድ•♡ 📖💕👈
@tewodroshailu7298
@tewodroshailu7298 Ай бұрын
ባንተ ትምህርት የተለወጠ ሰው ጥቀስ ከተባልክ እኔን መጥቀስ ትችላለህ በርግጠኝነት እግዚአብሔርን የመፍራትና በፍፁም ልብ የመውደድ ዘር በውስጤ ዘርተሀል ይበልጥ እንድበረታ ፀልይልኝ
@WalelignAyele
@WalelignAyele Ай бұрын
thank you 💥❤🙏 amen💥❤ የመጀመሪያውን ክፍል አየሁት የህይወቴ አቅጣጫ ተቀየረ
@sl6109
@sl6109 29 күн бұрын
God bless you
@selamfikir8454
@selamfikir8454 Ай бұрын
Jesus is Lord!!
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Ай бұрын
አሜንአሜነ መንፈሰ ቅዱሰ ፋሰሰ በኔና ቤተሰብ
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun Ай бұрын
አሜን!
@dagneshdana
@dagneshdana Ай бұрын
ወልካምምምምምም ስጠብቅ ነበረ
@Grandas7358
@Grandas7358 Ай бұрын
ገና ጥሬ ነን፣ ምገርመኝ ደሞ ኢትዮጲያ ውስጥ ገና ወንገሉን በቅጡ ሳናቅ እከለ ስሁት ነው እከለ እንደዚ ነው ብለን መፈረጃችንን ሳስብ....itophiyan blo sehut tmrt aram bye edenekaleu.
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 9 күн бұрын
ህም…
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 Ай бұрын
Sega Erkso menfes lkdes Aychlem !!period .
@astergudu4723
@astergudu4723 Ай бұрын
AMEN!!!!be blessed
@estifanostsegedesta8140
@estifanostsegedesta8140 Ай бұрын
ወንድሜ ብሩክ ነህ አርነት የሚያወጣ ትምህርት ነው :የሆነ ነገር ከላዬ ላይ ወድቋል
@alemaboya4480
@alemaboya4480 Ай бұрын
You're Blessed❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 Ай бұрын
Amen praise God 🙌
@nekodimos
@nekodimos Ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ቁጥር 1 እውነት እውነት እላችኃለሁ÷ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው:= 2 በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው::
@WalelignAyele
@WalelignAyele Ай бұрын
ከፍል ሁለት ደግሞ የበለጠ 💥❤
@ZenebeZoe
@ZenebeZoe Ай бұрын
ተባረክ
@Jesus_son_of_God_7
@Jesus_son_of_God_7 Ай бұрын
Thank you for the amazing teaching Brother
@Solomon-uq6pi
@Solomon-uq6pi Ай бұрын
ተባረክ ። ፀጋዉን ያብዛልህ ያረዶ
@BirhanuKolato
@BirhanuKolato 13 күн бұрын
Biruk neh tsega yibzalih
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 24 күн бұрын
መንፈስ አ ይ ደ ለ ን ም።
@motivebkunmotivated187
@motivebkunmotivated187 Ай бұрын
አድራሻ የቤ/ክርስቲያኑ የት ነው
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 Ай бұрын
አገልጋይ ነው የባሰው
@brukkebede6812
@brukkebede6812 Ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@elsahailu3853
@elsahailu3853 Ай бұрын
❤❤❤"
@nekodimos
@nekodimos Ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 ቁጥር 39 ኢየሱስም:: የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ አለ:: 40 ከፈሪሳውያንም ከእርሱ ጋር የነበሩት ይህን ሰምተው:: እኛ ደግሞ ዕውሮች ነንን ? አሉት:: 41 ኢየሱስም አላቸው:: ዕውሮችስ ብትሆኑ ኃጢአት ባልሆነባችሁም ነበር:= አሁን ግን:: እናያለን ትላላችሁ:= ኃጢአታችሁ ይኖራል::
@Adam-lw8lx
@Adam-lw8lx Ай бұрын
መግበህ አሳድገህ የዋጠህን እውሬ አስርበህ ግደለው!...... ወንጌላዊ ያሬድ ሄታ ይባርክህ፣ ልዩ መገለጥ ነው። እውነት ለመናገር፣ የሆነ ግዜ ፖለቲካ ውስጥ ተንቦጫርቀህ ስለነበረ፣ ፍሬ ያለው ነገር አይኖረውም ብዬ ቪድዮውን አላይም ብዬ ነበር፣ ነገር ግን 3 ክፍል አየሁት ሂወት ቀያሪ ሆኖ አገኘሁት።
@yodittekie9265
@yodittekie9265 Ай бұрын
@kiruDresse
@kiruDresse Ай бұрын
ዘ ይገርም ነው ገብቶኛልም ግራ ገብቶኛልም
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 9 күн бұрын
ሃሃሃ…
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 Ай бұрын
አሜን አሜን!!!
የቅድስና ኃይል ክፍል 1 Evangelist Yared Tilahun Amazing teaching 2024
1:07:11
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 17 М.
እውነተኛ ታላቅነት፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
1:07:07
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 3,8 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
የቅድስና ኃይል ክፍል 2
1:30:03
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 15 М.
ዘረኝነት፦ መወገድ ያለበት ሸለፈት
1:15:15
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 18 М.
መቀባት፦ የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 28
36:38
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 1,6 М.
Հովհաննեսի հայտնություն գրքի քննարկում
1:04:30
የኢየሱስ ምልጃ ምን ማለት ነው? | faithalone
1:25:01
የቅድስና ኃይል ክፍል 2 Evangelist Yared Tilahun Amazing teaching 2024
1:30:09
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 11 М.
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН