72-እምሄሶ @lisanesurafi5759
1:12
68-ለባርኮ @lisanesurafi5759
1:08
Пікірлер
@BirhanuHaile-d5b
@BirhanuHaile-d5b 55 минут бұрын
ግሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር አገልገሎታችሁን ይቀበል ክህነት ይባርክ እንደዚህ ነው የጥንቱ የግዕዝ መዝሙር።
@erminahom444
@erminahom444 13 сағат бұрын
እማ እናቴ ነፍሴ አንቺን ትናፍቃለች ስጋዬን ከታሰረችበት የኃጢአት ገመድ ፍቻት 🌹🌹🌹
@mesiberhanu
@mesiberhanu 15 сағат бұрын
ስለ ድንቅ አጠራሩ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏መንፈስን የሚያረጋጋ ድንቅ መዝሙር ነው ... እንዲህ ያለ ድንቅ ዝማሬዎችን እንድንሰማ ስላደረጋችሁን ከልብ እናመሰግናለን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ 🙏🙏🙏
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 16 сағат бұрын
ግሩም መዝሙር እና ግሩም ድምጽ ነው ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን ዘምርልን እንዲህ ሁለየም የጥራዝ መዝሙራትን እወዳለሁ
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 16 сағат бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን እመቤታችን ከጽጌ በረከቷ ታሳትፋችሁ ኦርቶዶክሳውያን እወዳችኋለሁ
@Orto980
@Orto980 16 сағат бұрын
ሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ እመቤታችን በክንፋ ትጋርዳችሁ ቸሩ አምላካችን በቤቱ ያጽንዓቹው።
@gebrugetachew8985
@gebrugetachew8985 17 сағат бұрын
wey gerome wey gerome endhi yal zema yebel yebel yebel
@mahi4154
@mahi4154 17 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!🥰🥰🥰🥰🥰 የተረጋጋ እና በጋራ ሆኖ ስለተዘጋጀ ደስ ብሎናል በርቱ🙏🙏🙏🙏🙏
@HabetamuTemesgen
@HabetamuTemesgen 19 сағат бұрын
"እንድንዘምር ከጠራኸን እንደቃልህ አድርገን" ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላቹህ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሌሎችንም ዝማሬዎች እንዲህ በሚየምር ለዛ ስርአተቤተከርስቲያን በማዘጋጀት ከስርአት ውጭ ከዜማም ከቃላት መፋለስ እንዲሁም ከጭፈራ ባልተናነሰ መንፈሳዊ ለዛ የሚያሳጡ ዝማሬ እኔዳንዋጥ ትልቅ ስራ ይጠብቃችኋልና በርቱልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ebrahimnura-kw6dm
@ebrahimnura-kw6dm 21 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤
@muluhaile3914
@muluhaile3914 Күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የየበዓላቱን የግዕዝ መዝሙር ብትለቁ ለምሳሌ የጥቅምት መድኃኔዓለም የህዳር ሚካኤል የመሣሠሉትን በየጊዜው በትለቁ ሰንበት ተማሪው በደንብ ያውቃቸዋል አገልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ
@MulgetaEtana
@MulgetaEtana Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@elaminale-h3
@elaminale-h3 Күн бұрын
ዝማሪ መላክት ያሰማል ወንድማችን
@wowpharmacology
@wowpharmacology Күн бұрын
ተባረኩ
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@elroitube27
@elroitube27 Күн бұрын
በዕውነቱ ድንቅ ዝማሬ ነው አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን የጉስቋም ማርያም እና ሰኔ ቅዱስ ሚካኤልን ቀደም ብላችሁ ብሰሩልን
@WedeiyeSebkun
@WedeiyeSebkun Күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ እመቤታችን በክንፋ ትጋርዳችሁ ቸሩ አምላካችን በቤቱ ያጽንዓቹው። ⛪💠💠💠❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ddisalem
@ddisalem Күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!
@seblikass9947
@seblikass9947 Күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@tarikuajenberemtg4818
@tarikuajenberemtg4818 Күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፡፡
@Jdj-j6q
@Jdj-j6q Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanyeshanew4113
@kalkidanyeshanew4113 2 күн бұрын
❤❤❤
@Sepra_tube
@Sepra_tube 2 күн бұрын
@geletaabate
@geletaabate 2 күн бұрын
መጋቢ ኬሚስትሪ እያልክ ሙድ ትይዝብኝ ነብር ዲያቆን ያሬድ ዝማሬ መላእክት ያሰማል ) አዋልደ አቡነ አረጋዊ በርቱ ወንድሞቼ
@yaredshegaw3994
@yaredshegaw3994 2 күн бұрын
❤❤❤ ጸጋውን ያብዛላችሁ ጥዑም ዝማሬ ነው በርቱልን
@MenaMathewos
@MenaMathewos 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልል
@LaycheLaycheclearwater
@LaycheLaycheclearwater 2 күн бұрын
የመላክትን እንጀራ የሰው ልጅ በላው ይል የለ
@steffjeon9024
@steffjeon9024 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@BahranZemikael
@BahranZemikael 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ጸጋውን ያብዛላችሁ
@bahgibeyin7826
@bahgibeyin7826 2 күн бұрын
ዕልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤ ንዒ ርግብየ ..
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 2 күн бұрын
Amen Zimare melaiktin yasemalin Mengiste semayatin yawarsilin Amen
@FissehaMekonnen-k7n
@FissehaMekonnen-k7n 2 күн бұрын
ይትባረክ ጽጌኪ ማርያም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@SignoritaMicho
@SignoritaMicho 2 күн бұрын
አቤት ደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤🙏
@GdD-uo6bi
@GdD-uo6bi 2 күн бұрын
ዝማሬ መሳእክት ያሰማልን
@MasfetGalaxy
@MasfetGalaxy 2 күн бұрын
Zmare melakt yasemaln
@LeyikunDemis
@LeyikunDemis 2 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@YisfalignBelachew
@YisfalignBelachew 2 күн бұрын
Orthodox twahido lezelalem tinure abzeto tsegawen yadilachu
@TigistAbraham-t8w
@TigistAbraham-t8w 2 күн бұрын
What a relief💙
@LeoulFekadu
@LeoulFekadu 2 күн бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@TixR-st8ei
@TixR-st8ei 2 күн бұрын
Elllllllllllllll Elllllllllllllll Elllllllllllllll Egziabher Amlak tsegawn abzto ystln zmare melaekt yasemaln
@Yalemzerfabera
@Yalemzerfabera 2 күн бұрын
የአገልግሎት ዘመናችሁን እመቤታችን ትባርክላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@biruktadesse8807
@biruktadesse8807 2 күн бұрын
Ye እመቤታችን መዝሙር ልቀቁ
@abrish-n2m
@abrish-n2m 2 күн бұрын
Ere dawonlaod ayihonm
@SamiraSamira-ml5pg
@SamiraSamira-ml5pg 2 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋበረኩቱን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@makidabekeleaga918
@makidabekeleaga918 3 күн бұрын
Zimare Melakt yasemalen
@meazamulualemk
@meazamulualemk 3 күн бұрын
❤❤❤
@BirhanuHaile-d5b
@BirhanuHaile-d5b 3 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።