🛑 ዘወረደ 🛑 የጥበብ ሥራ || የንስሓ መዝሙር በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) I New Mezmur By Tsegasilase I

  Рет қаралды 7,009

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi

ልሳነ ሱራፊ / Lisane Surafi

Күн бұрын

Пікірлер: 51
@merondawit2622
@merondawit2622 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@abeselomtadese
@abeselomtadese 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤
@tube-gq3wq
@tube-gq3wq 7 ай бұрын
ልብን የሚያሳርፍ ዝማሬ
@Israel9563
@Israel9563 7 ай бұрын
በውነቱ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን😢😢😢❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ 7 ай бұрын
እንደ ጠቢብ ሰው ሁን ክርስቲያን ሆይ 😥😥😥 አሜን አሜን አሜን በእውነት አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤
@ashenafiaklilu1441
@ashenafiaklilu1441 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት !
@MitaSeli
@MitaSeli 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Selam1927
@Selam1927 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የመላእክትን ዝማሬን ያሰማልን 😢🥰🙏
@MeronTegene-ee1wr
@MeronTegene-ee1wr 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን❤
@mahiletasalef5894
@mahiletasalef5894 7 ай бұрын
እንደ ጠቢብ ሠው ኹን ክርስቲያን ሆይ አሜን በእውነት የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን ጸጋ ሥላሴ ከዚህም በላይ ጸጋውን ይጨምርልኽ በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ልብን የሚመሥጥ ግሩም መዝሙር ነው ። እግዚአብሔር ይሥጥልን❤❤❤❤❤
@GirmaSemie-pr4gc
@GirmaSemie-pr4gc 7 ай бұрын
በእውነት ይህ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ነው። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏
@muluzmichael
@muluzmichael 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መድኃኔዓለም ጥበብን ያድለን 🤲
@hiwotbirkneh1675
@hiwotbirkneh1675 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን!!! እግዚአብሔር ይስጥልን
@Kmylovelife
@Kmylovelife 7 ай бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ። አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ቸርነቱ ምህረቱ ይቅርታው በጎነቱ ለዘላለም የሆነ አምላካችን እግዚአብሔር ከዚህ ሰዓት ከዚህ ዕለት ያደረሰን ቅዱስ ሥሙ የተመሰገነ ይሁን ። ቸሪቱ አማላጁቱ ወላዲተ አምላክ ንፅሂት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ቅዱሳኑ ቤተ ክርስቲያን እፀ መስቀሉ ስማቸው የተመሰገነ ይሁን ። የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ። ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።መንግሰተ ሰማያት ያዋርስልን ። ለግጥሙም ጸሐፊያን ፀጋውን ያብዛልን ። አንትሙሰ ኅሡ መቅድመ መንግሥቶ ወጽድቆ ወዝንቱሰ ኵሉ ይትዌሰከክሙ። ማቴ ፮ ፴፫ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። እግዚአብሔር አምላካችን በወንድማችን በእህቶቻችን ላይ አድሮ እንዲ ይገስፀናል ። ስንቶቻችን ቆም ብለን አስበን መንግስቱን ለመሻት ለጾም ና ለስግደቱ ትልቅ ሥፍራ ሰጥተን በቅዳሴው ቆመን የድህነተ ነፍስን የድህነተ ሥጋን ቀራንዮ ሄደን እራሳችን ገዝተን ሰው የምንሆንበትን ሥጋውን ደሙን የምንቀበለው የሁሉም ማሰሪያው ። ስለዚህ በዚህ ዐብይ /ሁዳዴ/ጾም ላይ ኩል፣ዊግ፣ጥፍር ቀለም ፣አጭር ነጠላ ፣ ሲኪኒ ሱሪ ና የሎጥ ና የኖኽ መቅሰፍት ዘመን የተቀጣንበትን በመተው ሰው እንሁን በዝማሬውም እንደሰማነው ። ተገበሩ እንከሰ አኮ ለመብልዕ ኀላፊ፡ አላ ለመብልዕ ዘይነብር ለሕይወት ዘለዓለም ዘይሁበክሙ ወልደ እጓለ እመሕያው እስመ ለዝሰ እግዚአብሔር አብ ኀትሞ። ዮሐ ፯ ፳፯ ለሚጠፋ መብል አትሥሩ፤ ነገር ግን ለዘላለም ሕይወት ለሚኖር መብል የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ ሥሩ፤ እርሱን እግዚአብሔር አብ አትሞታልና። እማምላክ ወላዲተ አምላክ በምልጅዋ አትለይኽ ጻድቃን ሰማእታት አይለዩኽ ሰላመ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ። በዚህም ፍጻሜኽን ያሳምርልኽ ።
@Gold-5-rose
@Gold-5-rose 7 ай бұрын
ድንቅ መዝሙር ለገጣሚውም ለዘማሪውም ለባለ ዜማውም ላጃቢዎቹም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በርታ ወንድሜ ጸጋ ሥላሴ አሁንም ጸጋውን ያብዛልክ።
@ashenafibelihu1123
@ashenafibelihu1123 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፥ ጸጋውን ያብዛልህ! አምላከ ቅዱሳን ያበርታህ!!
@አቤኔዘርተ
@አቤኔዘርተ 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። እጅግ ደስ የሚል ዝማሬሬ
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 7 ай бұрын
ይህ ነው ስርዓት ❤❤❤ተባርኩ የምናፍቅውን ነጬን በግ ክብር ከበን ለመዘመር ያብቃን በፀሎት አስቡኝ የበረታችሁ ወለተ ኢየሱስ እባላለው ከስሙ በላይ የሆነውን ተቀብየ ጠላት እንዳያስጥለኝ
@shewalemfekadu5206
@shewalemfekadu5206 7 ай бұрын
በእውነት ግሩም ነው ወንድሞች!!! ፆሩን አሳልፎ ያፅናችሁ....እጅግ ታሳሳላችሁ!!!
@rahelamsalu2115
@rahelamsalu2115 7 ай бұрын
ግሩም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 7 ай бұрын
ፀጋውን ብዝት ትርፍርፍ ያድርግልህ ወንድምየ ።ነብስ ራስ አለች
@mistregirma8881
@mistregirma8881 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በማስተዋወቅ ሳታዝገን ለጾማችንም ቶሎ ስለለቀክልን እናመሰግናለን የዝማሬ ትርጉምና ጥቅም በትክክል ሲገባን እንደነዚ አይነት ዝማሬዎችን ጓጉተን መጠበቅ ተካፍለን ማድመጥ ይለምድብናል በርቱልን❣️🙏
@mahiletasalef5894
@mahiletasalef5894 7 ай бұрын
እውነት ነው ❤።
@zegeyezeasku23
@zegeyezeasku23 7 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተወዳጅ ወንድማችን🙏በርታልን!
@frezelik
@frezelik 7 ай бұрын
በንጹሕ ልቡና ጌታን እንድናይ መድኃኔዓለም ጥበብን ያድለን 🤲 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏
@እህተጸዲቅቤተኤል
@እህተጸዲቅቤተኤል 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከአንተ ከአሁኑ የቅድስት አጓጓኝ ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ
@tube896
@tube896 7 ай бұрын
❤ፀጋውን ያብዛልህ ጥዑም የሆነ ዝማሬ ነዉ የሰማዩ አባት የሚሰጠን አለ
@ruthdemelash8377
@ruthdemelash8377 7 ай бұрын
Wendme kezim belay tsegawn yabzalh tsegaye zmare melakt yasemaln
@yihunselamasrat6857
@yihunselamasrat6857 7 ай бұрын
ግሩም ነው በእውነት 🙏🙏🙏
@TheAlpha222
@TheAlpha222 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ። እንደ ጠቢብ ሰው እንድንሆን ይርዳን።
@EStifanose-f2x
@EStifanose-f2x 7 ай бұрын
Zemare melaekt yasemalen bertalen wendemachen
@yeabsirabekele4367
@yeabsirabekele4367 7 ай бұрын
እንዴት ነው ራስን የሚያስመለክተው? እውነት እግዚአብሔር ጸጋውን አብዝቶላችኹ በእናንተ ብዙ ያስተምረን!🙏 የተሳተፋችኹ ኹላችኹን ዝማሬ መላእክት ያሰማችኹ!🙏
@SintayehuTekaEndashawSin-lw9it
@SintayehuTekaEndashawSin-lw9it 7 ай бұрын
ወንድሞቼ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መጨረሻችኹን የጳውሎስ አምላክ ያሳምርላችሁ
@yihunselamasrat6857
@yihunselamasrat6857 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ያሰማችሁ 🙏🙏🙏
@tigest7162
@tigest7162 7 ай бұрын
Zemare melaekt yasmaln
@tigd5595
@tigd5595 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቴዳ።
@Debebe-w9x
@Debebe-w9x 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በርቱልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni
@SoliyanaEhtegebreal-ix8ni 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን
@ZemariDawitkibru2405
@ZemariDawitkibru2405 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ❤️❤️❤️
@Ehete_Yitbarek
@Ehete_Yitbarek 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ! የድካማችሁን ዋጋ በምድር ብቻ አያስቀርባችሁ!
@yonasmerawi6065
@yonasmerawi6065 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን 🙏🙏🙏 ዲን አቤል ዲን ፀጋ ጥዑም ዝማሬ ❤️❤️ ግጥሙ, ዜማው የተዋጣለት ህብረታችሁ ደግሞ ደስ ሲል Intro bridge እንከን የሌለው,,, ዋሽንት እና መሰንቆ ውህደታችሁ... Bridge ላይ ምታደርጉት መቀባበል አቤት ዉበት.. እጃቹን ይባርክልኝ 🙏🙏🙏 Sound man camera ማን 👏👏👌 ብዙም ባላውቅም ግን ሚገርም ነው
@pesalm616
@pesalm616 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@amanuelgirma9154
@amanuelgirma9154 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@kalkidanyeshanew4113
@kalkidanyeshanew4113 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🏽❤️
@Bisretube-G19S
@Bisretube-G19S 7 ай бұрын
ዝማሬ መለዓክት ያሰማልን
@tewodrosadane1991
@tewodrosadane1991 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@SerkalemAklik
@SerkalemAklik 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@abelsolomon6377
@abelsolomon6377 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@drj9189
@drj9189 7 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@Micky_Wubshet
@Micky_Wubshet 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!❤
ናይ ንግሆ  ጸሎት
44:56
ኖላዊ ( NOLAWI)
Рет қаралды 509 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 34 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 47 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 25 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
masresham
Рет қаралды 721 М.
ለበጎ ነው | ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ | አዲስ ዝማሬ @zemaritworkneshhailu
8:01
Zemarit Worknesh Hailu - ዘማሪት ወርቅነሽ ኃይሉ
Рет қаралды 7 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 34 МЛН