Пікірлер
@YeshiAlem-l4h
@YeshiAlem-l4h Күн бұрын
15 ደቂቃ አይደለም አንድሠአት አይበቃሕም
@frehiwotYehualashet
@frehiwotYehualashet 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@frehiwotYehualashet
@frehiwotYehualashet 2 күн бұрын
GOOD JOB..
@Mama-nu7it
@Mama-nu7it 3 күн бұрын
Thank you so much 😊 Ege yebarek
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 4 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ምጥን ያለች ወጥ እኔም መረቅ ሲኖረዉ ነዉ እምወደዉ እንጀራዉን እርጠብ ሲያደርግልኝ ይጥመኛል ደግሞ ስተት እሚባል ነገር የለም ሁሉም እንደፍላጎቱነዉ ማለትህ ነፃነት በመሥጠትህ ይበልጥ ደስ አለኝ።
@MesiMoke-r5k
@MesiMoke-r5k 4 күн бұрын
በለው ምስሩ ሳይበስል ቆሎ እስመስለህ የጨጓራ ፀር ነው። ተማር ትክክለኛውን የኢትዮጽያ ሙያ።
@MesiMoke-r5k
@MesiMoke-r5k 5 күн бұрын
በፍፁም የእናቶቻችንን ሙያ አላወከውም። ዘይት እንደ ውሀ ጨምረህ በል በል እንኳን ወንዶች ሴቶች እንዳያዬት
@MesiMoke-r5k
@MesiMoke-r5k 5 күн бұрын
አቶ ዝና ሙያህ ያስቃል አይጣፍጥም መጠኑን ሳታውቅ አትስራ እንደገና ተማር ሙያ
@HassenYesuf-vj8bx
@HassenYesuf-vj8bx 5 күн бұрын
በዚያ ዘመን ምስር እንደዚህ በዘይት ይበሸበሽ ነበር ዛሬ ግን ዘይት እንዳማረህ ይቅር የምሥር ንፍሮ ከተገኘ እንበላለን
@dagmawit.tsehaye
@dagmawit.tsehaye 5 күн бұрын
Happy to see you here Zenaye keep it up 🙏🏾🙌🏾😊
@YehabteYehab
@YehabteYehab 5 күн бұрын
ጋሼ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥህ❤
@550891
@550891 7 күн бұрын
ምሥር ወጥ በጣም በጣም እወዳለሁ። እጅህ ይባረክ ወንድሜ። ሰርተህ እስክትበላው ለማየት በት እግስት 15 ደቂቃ ጠብቄ ጠብቄ አበላሉን ሳላይ ቆጨኝ ፡)
@EskedarMulaw-u2n
@EskedarMulaw-u2n 7 күн бұрын
Gobez
@Kdeir
@Kdeir 7 күн бұрын
ከድሮ ጀምሬ የማከብር ሰው ወለሂ ሰውለሰው ድራማላይ ነው የማውቅ በኡነት ምሳሌነ
@ermiaskelemwork3680
@ermiaskelemwork3680 7 күн бұрын
ዋዉ የሰራ እጅ ይባረክ
@tadelegeremew8534
@tadelegeremew8534 8 күн бұрын
በርታ ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
@tadessegebrewolde6668
@tadessegebrewolde6668 9 күн бұрын
Thank you, brother. Excellent keep-up.
@MaramMoti
@MaramMoti 9 күн бұрын
15,ደቃቃ ብቻአይደለም ሳአቲይስተካከል ሽንኩርቱ እራሱ30,ደቃቃውስዷል😂
@mahideralemu5717
@mahideralemu5717 10 күн бұрын
የዚህ አርቲስት ድምፅ ደስ ሲኝ
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 11 күн бұрын
እኔ ሳይበዛ ማብሰል እወዳለሁ ግን ደሞ በምወደው አርቲስት ተከሽኖ ሲመጣ ይባስ አስወደድከኝ አመሰግናለሁ🙏💙 ተባረክ🙏
@twnaye
@twnaye 11 күн бұрын
K quletu west andu menden newu demtesh altesemame shenkuret,tematem,kebereberwu befet yegebawu mendenewu?
@mekdesabbay6779
@mekdesabbay6779 12 күн бұрын
እጅግ በጣም ገራሚ ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!! 10 ወይም 15 ደቂቃ ብቻ ግን አይደለም
@AsedeGetachewo
@AsedeGetachewo 12 күн бұрын
Gase slayhuh betam des blongal edme yesth Yemahoy Gete lig neng
@AsedeGetachewo
@AsedeGetachewo 12 күн бұрын
Gase slayhuh betam des blongal edme yesth
@AsedeGetachewo
@AsedeGetachewo 12 күн бұрын
Gash slayhuh Des blongal
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes 12 күн бұрын
ኦዬ ምራቄን አስዋጥከኝ 😂 እጅህ ይባረክ አቦ
@mebratehaile6208
@mebratehaile6208 12 күн бұрын
I am late to see your recipe. Many blessings dear. It is awesome! Keep it up!
@kikibetty1506
@kikibetty1506 13 күн бұрын
እባካችሁ ሁሌ የምግብ አሰራር መጠኑ ካልተገለፀ ዋጋ የለውም። ይህንንማ እኛም እንሰራዋለን። ሰንት ማንኪያ በርበሬ: ስንት ግራም ምስር--
@ddyy5110
@ddyy5110 13 күн бұрын
የሰውየው ፎቶ ሳየው እንደ ቼፍ ነጭ ልብስ ለብሶ ሙያ የሞያስተምረን ሳይሆን የሆነ ሳይንቲስት በምርምር ኣዲስ ግኝት በሳይንሳዊ መንገድ የሚተነትን ይመስላል። ሸሚዙም ፀጉሩም ወዘተ ይደብራል። ይህ ወጥ ሰርቶ ያው ልብስ ለብሶ ወደ ውጭ ሊወጣ ነው።
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 13 күн бұрын
ኸረ እንደው ባካችሁ ወንዶች ከ ኩሽና ይውጡ ኡኡኡኡኡኡ በመፀሐፍ ቅዱስ በቁራንም የሌለ ነገር ለዚህም ነው ግብረሶዶም የበዛው ሲመስለኝ በቃ ወንድ ወንድ ይሁን ሴት ሴት ትሁን በቃ::
@LemraSolomon
@LemraSolomon 12 күн бұрын
እስልምና ወንዶች ምግብ እንዳይሠሩ አይልም እንደውም ማገዝ ይበረታታል ሳታቁ 😂😂 አትዘባርቁ 😂😂😂
@EskedarMulaw-u2n
@EskedarMulaw-u2n 7 күн бұрын
Aree min chger alew
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 13 күн бұрын
እናመሰግናለን እጅ ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mimihassan5162
@mimihassan5162 14 күн бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍
@AddisB-n4i
@AddisB-n4i 14 күн бұрын
መስፍኔ ባሎች ሁሉ እንዳአተ ቢሆኑ በተለይ ሰው ለሰው ላአይ ያለህ በሀሪ ትህትናህ
@anteyamahderyinoralu7065
@anteyamahderyinoralu7065 15 күн бұрын
2 ሰዐት ከ9 ደቂቃ ነዉ የፈጀዉ ግን ያምራል
@alemyimer7913
@alemyimer7913 15 күн бұрын
ነጭ ምሰር አለዴ አላቅም ነበር
@YemaneHailesillassie
@YemaneHailesillassie 15 күн бұрын
በጣም ደስ ሚል አሰራር ነው ተባረክ
@hammereborga7284
@hammereborga7284 15 күн бұрын
It's wonderful brother God Bless you
@Salam-p5p4b
@Salam-p5p4b 15 күн бұрын
የምርህን ነዉ
@millionalemu7777
@millionalemu7777 15 күн бұрын
Yimechih boss, from b hon be artu alem adnakih negn ,jegna nah, girmamogesam,yimechih abo!!❤
@RaaeyBirehaane
@RaaeyBirehaane 15 күн бұрын
የጀግንነት ስራህን የሚያምሩብህን ፊልሞች ስራ ብዙ ባልቴቶች አሉን ለዚህ ስራ ወጣወጥ ውስጥ አትግባ ከሀኪም አበበች ጎን ነኝ ስትል ደስይል ነበር።
@على-ث3ر8ه
@على-ث3ر8ه 16 күн бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍👍👏💐💐💐❤❤❤👍👍👍
@geadionbezerdew3242
@geadionbezerdew3242 16 күн бұрын
አሰራሩን ወደጄዋለሁ ግን 15 ደቂቃ በማን አቆጣጠር ነው የምድጃክ ሰአት 8:00 ጀምሮ ስትጨርስ 10:09 ነበር 2ሰአት እንደማለት ፊልሙ ተቆራርጦ የቀረበውን እንደሆነ አልገባኝም ነበር ወጡነበር የመሰለኝ በ15 ደቂቃ የሚደርሰው ግን እናመሰግናለን
@PakPak-vf4oy
@PakPak-vf4oy 20 күн бұрын
አላህ ይጨምረልህ
@PakPak-vf4oy
@PakPak-vf4oy 20 күн бұрын
ማሻአላህ
@EyasuMamo-x7p
@EyasuMamo-x7p 23 күн бұрын
Salary bileh yechemerkew mindinew gashe
@HaniTerefe
@HaniTerefe 26 күн бұрын
Kemeser lelako sega wet denech wet shembera asa wet lelochum alu lemen enesun eyeserah atasayem
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 28 күн бұрын
ወይ መስፍኔ
@AsratAbdu
@AsratAbdu Ай бұрын
wow😊
@getachewtadesse4871
@getachewtadesse4871 Ай бұрын
ከተለመደው የቅቅል አሰራር ተለየ ዘመን አመጣሽ ቅቅል እንበለው
@solomonbirhanu5385
@solomonbirhanu5385 Ай бұрын
ምድጃው ላይ ካለው ሰዓት መቆጣጠሪያ ላይ ማየት እንደሚቻለው 8፡00 ጀምሮ 10፡00 ሰዓት ላይ ነው የጨረሰው ። ያውም ሽንኩርት የተከተፈበት ጊዜ ሳይጨምር ። ይህም ማለት ለማብሰል ከ2 ሰዓት በላይ ወስዶብህ እያለ እንዴት ነው በ 15 ደቂቃ ምስር ወጥ የሚደርሰው ?