ኤግፕላንት በስጋ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ Enebela Be Zenahbezu kushina

  Рет қаралды 16,369

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@aidah832
@aidah832 3 жыл бұрын
Dear chef and artist, I have subscribed your channel and tried to share your videos. You’re an inspiration to our brothers who have talents but believe that only women should cook and are discouraged to do so.. Your calm demeanor and step by step guide are also helpful. I am sure your family is blessed and so proud of you as well. Thank you so much for your courage to do this as our culture, mostly, men are not encouraged to take part in the kitchen but now, you proved them wrong! Keep it up and god help you in everything. በርታ:
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
አሜን አሜን በጣም አድናቂህ ነኝ በተውኔቱም ቆንጆ አርገህ ነው የሰራኸው እጅህ ይባረክ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ 3 жыл бұрын
ይሄን ሰውዬ ሰው ለሰው ላይ በጣም እወደዋለሁ በዚህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@meseretwerede6118
@meseretwerede6118 2 жыл бұрын
አሜን። ለየት ባለ አሰራር ስላየሁት ደብጃንን ደስ ብሎኛል አሁን ልሰራው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምግብ ነው የሰራህልን እግዚያቤር ይባርክህ በርታ እናበረታታሀለን 👌👍❤🙏
@hermela6810
@hermela6810 3 жыл бұрын
በጣም የማከብሮት እና የማደንቆት እናመሰግናለን 🙏
@mahermahr2099
@mahermahr2099 3 жыл бұрын
ወይኔ ዝህና ብዙ ስላየውክ ደስ ብሎኛል አረ ጠፍተአል በተውኔቱ ተናፍቀአል ምግብ አሰራርህ ማሻአሀላሀ ነው እጆችህ ይባረኩ አሜን አገራችንንም ትባረክ ቤተሠብ ኦኛለው በተውኔቱም ብቅ በል🙏
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ አሰራር ነው በተለይ የውጩ አገር ስጋ እንደሀገራችን ስጋ ሲጠበስ በግሌ አይጣፍጠኝም ይሄ አሰራር ልዩ ነው በዚህላይ ስጋን በብዙመልኩ እንደምንበላው ስላሳዩን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@ethiolove3274
@ethiolove3274 3 жыл бұрын
ዝናቡ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ሰርቼ ውጤቱን እነግርሃለሁ በርታ
@yagersew437
@yagersew437 3 жыл бұрын
ዝናህም ብዙ . . ሙያህም ብዙ. . . I salute you for that Sir!!!
@haimanotweldegabir8923
@haimanotweldegabir8923 3 жыл бұрын
I know you in "sew le sew" movie. You were my favorite actor. And now I see you sharing your delicoius cooking skills. The way you cook looks healthy and your videos are clearly recorded. Keep on sharing. Good job!
@lase-of9wq
@lase-of9wq 3 жыл бұрын
ዝናህዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ደሞም በአዲስ ስራ ስለመጣህ በርታ ።
@azeb8953
@azeb8953 3 жыл бұрын
Wow this looks so amazing!!! I can’t wait to try it thank you 🙏🏾
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 3 жыл бұрын
ስወድህ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
@ነፂነኝየድንግልማርያምልጅ
@ነፂነኝየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ
@meski.bekele2637
@meski.bekele2637 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጎበዝ
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 3 жыл бұрын
Thank you for sharing ሲያዪት እራሱ ያምራል
@maniba5854
@maniba5854 3 жыл бұрын
ስላየሁክ ደስ ብሎኛል 😍🤗 በትግስት እንደምዘልቅ እርግጠኛ ነኝ 👍👌
@netsanetnega8947
@netsanetnega8947 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው በጣም 👍
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 3 жыл бұрын
Very delicious as always Zeneye tsom sifeta emokerewalew, thank you brother!
@Marta-jo9te
@Marta-jo9te 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ብዙ ነገር እንጠብቃለን 👍
@hannagurmu4082
@hannagurmu4082 3 жыл бұрын
እጅህ ይባረክ በእውነት 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗😘😘😘
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 3 жыл бұрын
Wow keep up the good job👍👍 abeshan vegetables abelal astemrln ke meat ena onion balefe and keep teaching healthy way of eating
@ms.porter8866
@ms.porter8866 3 жыл бұрын
English subtitles please. Love a forever customer of ethio express!
@samrawitgetachew5973
@samrawitgetachew5973 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናመሰግናለን
@ዘይነብብንትኢስላም
@ዘይነብብንትኢስላም 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ ሲታይ የሚያምረዉ ያሚ አሥጎመዠኝ እኮ
@zeinakassa806
@zeinakassa806 3 жыл бұрын
Egg plant eseralehu zare gena yeteleye aserar new yayehut amesegenalehu 👍
@tigraytiktok2481
@tigraytiktok2481 3 жыл бұрын
thank you this is i was looking for . I will cook this for my husband .
@godlylife8603
@godlylife8603 3 жыл бұрын
Big respect!
@emenetmengeshanoproblemmyf7732
@emenetmengeshanoproblemmyf7732 3 жыл бұрын
ስላየውህ ደስ ብሎኘል በርታ !!!
@fantuhailu3641
@fantuhailu3641 3 жыл бұрын
አሜን እጆችህ ይባረኩ
@direlovetube9731
@direlovetube9731 3 жыл бұрын
Wow 🤩
@ayelemimi
@ayelemimi 3 жыл бұрын
በርታ አድናቂህ ነኝ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ
@ኤደንገነት-ተ5ፈ 3 жыл бұрын
እርጋታዉ ደስ ሲል ሚስትህ ታድላ ቁጭ ብላ የጣፈጠ ምግብ ትበላለች😂
@eastsoldierson
@eastsoldierson 3 жыл бұрын
You should apply in restaurants
@asteremenu7723
@asteremenu7723 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ላላ ያለና ለስለስ ያለ ማባይ ስለምወድ ወድጄልሃለው ባለቤትህ እንዴት የታደልች ናት::
@amsalehabitamu8599
@amsalehabitamu8599 3 жыл бұрын
Ejhe ybarek betam yamral.
@alelasertsu8972
@alelasertsu8972 3 жыл бұрын
Eager to see eggplant in different way
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 3 жыл бұрын
SEwelesew lay yalehi ergata yante endehone awek abezeto abezeto yberkihi
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Edemi yestek ere mifelegewun video new yagegnhut.. Balemuya neh million subscribers etebekalew 💪😊
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
I like eggplant, I'll try it
@tilahmil1
@tilahmil1 3 жыл бұрын
You are good at what you are doing on the stage and in the kitchen but I can't forget that you are woyane
@almazghilamicael5934
@almazghilamicael5934 3 жыл бұрын
Bravo 👌🌹🌹🌹👍😍😍
@rozarozi2799
@rozarozi2799 3 жыл бұрын
E/r ybarkh wendme betam gobez balemoya neh ketlbet
@enebelabezenahbezukushina2927
@enebelabezenahbezukushina2927 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ተባረኪ።
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
በፍፁም አይቼም ሰምቼ የማላውቀው አሰራር በዱቄት ና በእንቁላል ነበር ማውቀው ክብረት ይስጥልን ።
@mesiabera5729
@mesiabera5729 3 жыл бұрын
Wow ! Endet neh? Selayehu des belogale .I want to see ye key senkurt wet defenune keysenkurt teleto syeketef defenun i hope ateresawem I remember at your house (restaurant)
@አገሬኢትዪጽያ
@አገሬኢትዪጽያ 3 жыл бұрын
He posted it here too look at old videos
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 3 жыл бұрын
👍👍👍
@alelasertsu8972
@alelasertsu8972 2 жыл бұрын
Z best
@koramaryam3296
@koramaryam3296 3 жыл бұрын
ማባያው ምን ሊሆን ይችላል?
@enebelabezenahbezukushina2927
@enebelabezenahbezukushina2927 3 жыл бұрын
በእጀራ በሩዝ በዳቦ በቂጣ ባዶዉንም።
@ms.porter8866
@ms.porter8866 3 жыл бұрын
You gave me bowls & berbere at the restaurant & I favor your wife in picture, like sisters.
@ዘይነብብንትኢስላም
@ዘይነብብንትኢስላም 3 жыл бұрын
ላይክአርጉለት በርታልን አባታችን
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Eggplant 🍆 ewedalew ye teleyaye aserar echlalew gin be ezi melku mokrew alawkm 👍
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ
@ዙዙየባቦዋ-ኘ2ኈ 3 жыл бұрын
አባባ
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
Yeteleyayo serawocheni etebekalewo
@hylamlakmulgeta3784
@hylamlakmulgeta3784 3 жыл бұрын
ሙሰራቸመ ሙግብች አረፍ ናቸው በዚሁ ቀጠለ አና ውሰር በ ሰጋዉን አሳየን
የስጋ ጉላሽ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝእናህብዙ Enebela Be Zenahbezu Kushina
17:53
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 132 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
አረንጓዴ ላዛኛ በዶሮ ስጋ፣  Green Lasagna
8:54
Mehret Endale የምኒ ጓዳ
Рет қаралды 98
የጥብስ ፍርፍር አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ
16:17
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 51 М.
አትክልት በስጋ አዘገጃጀት በአርቲስት እና ሼፍ ዝናህብዙ Enebela Be Zenahbezu kushina
13:50
Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና
Рет қаралды 5 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН