Пікірлер
@GebreselaseFeshatseon
@GebreselaseFeshatseon 49 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitTamru
@senaitTamru Сағат бұрын
መ የሸክላ ሰሪውመሬት ለእንግዶች መቃብር ገዙበት
@segenet912
@segenet912 3 сағат бұрын
መልሡ መ ነው
@gashuhabtamu3377
@gashuhabtamu3377 7 сағат бұрын
ለኔ በጣም አስተማሪ ነው :: ቃለሕይወት ያሰማልን!!!
@genetetay2191
@genetetay2191 8 сағат бұрын
መልሱ መ የሸክላ ሰሪውን ቤት ለእንግዶች መቃብር ገዙበት
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 8 сағат бұрын
ፕሮቴስታንቶች ከእነርሱ ዉጪ ክርስቲያን የለም ይላለሉ፣ መሠረታቸዉ ፣ መነሻቸዉ ከየት መሆኑን የማያዉቁ፣ የማይቀበሉ ክርስትናን በአስራስድስተኛዉ ክ/ዘመን በነማርቲን ሉተር፣ በነካልቪ ሳይሳቀቁ ሳያፍሩ የሚናገሩ ናቸዉ። ከሥነመለኮትና ግንዛቤ የማይተዋወቁ ስለሆነ፣ ስለነርሱ ንቆ ማለፍ ያስፈልጋል።
@AmlakuTerefe
@AmlakuTerefe 9 сағат бұрын
@itsmeseret22
@itsmeseret22 10 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ በርታ
@WondesenAssefa-g6h
@WondesenAssefa-g6h 10 сағат бұрын
Ante mindineh?
@MillionMillion-rx7en
@MillionMillion-rx7en 10 сағат бұрын
እግዛብሔር በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን
@MillionMillion-rx7en
@MillionMillion-rx7en 10 сағат бұрын
እግዛብሔር በቤቱ ያፅናሽ አሜን አሜን
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 10 сағат бұрын
Melsu Me / Le Egidoch marefya meret gezubet
@senaitmekonnen-w4k
@senaitmekonnen-w4k 11 сағат бұрын
Amen Amen Amen
@Haimanot-zn9vl
@Haimanot-zn9vl 11 сағат бұрын
ትዝታው ከማበዱ በፊት
@Yohbez
@Yohbez 11 сағат бұрын
ምዕመኑ ትሞሕሮት ሲሰጥ የሚሄዱት ያለ አግባብ ስለሚያስረዘሙ የግል ታሪከ እና ስለ ሽያጭ ስለሚያወሩ ቀኑ የኛ ነው እንታድሄዱ አውግዘናል ይላሉ የማስገደድ ይዘተ አለው ትምሕርቱ የተዘበራረቀ ነው በቁጣና በኃይል አነጋገር ይናገራሉ ሲያስተምሩ ያልተጠጠበቀ ጥያቄ እንዲነሳ ያደርጋል የተራዘመ ስብከት ነው አምለክን ጋር ለመነጋገረ ሄጄ በተራዘመ ትምሕርት ምከንያት ሐሜት ውሸጥ ከምገባ ብሄድ ብሎ ይሄዳል
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 11 сағат бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጭካኔ ነው እብድ በሽተኛ ነው እብድ ጠፍቷል ማለት የትም ገደል ገብቶ መሞት አለበት እንደማለት ነው በዚህ እድሜ የሰውን ህይወት በብልጭልጭ መለወጥ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ🙏🙏🙏
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 12 сағат бұрын
ምን አገልግለህ ገለህ እንጂ። ምድር የተፈተነችው በመናፍቃን እብደት ነው። ኧረ መፅሐፍ ቅዱሱን አብራልኝ ግለፅልኝ ብላችሁ አንብቡት። እናንተ እንደተመቻችሁ ብቻ አትተርጉሙ።
@ShimelisAyele-k6w
@ShimelisAyele-k6w 12 сағат бұрын
ፈስ
@Atilaw-ql5gd
@Atilaw-ql5gd 12 сағат бұрын
ያበደው ለፍላፊው ነው ተጠቃሚ ይሆን 9:04
@tadesseberhane6104
@tadesseberhane6104 13 сағат бұрын
@Nagera-e6y
@Nagera-e6y 13 сағат бұрын
አዎ የበልጽግና ወንጌል ፕሮቴስታንታዊ የነሱ ሀሰተኛው ኢየሱስ ደሀ አይወድም እብድ አያድንም ችግረኛን ይጸየፋል ድግስና ጭፈራን ዝላይን ያበረታታል የእኛ እምላክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጹሙ ይላል ነድያንን እርዱ ይላል የታመሙትን ጠይቁ ይላል የአዘኑትን አጽናኑ ይላል አይ ይዘመናችን ፖስተሮች ሆድ እንጂ ህሌና የላቸውም ፖስተር ቸሬን አይጨምር
@addisfour
@addisfour 13 сағат бұрын
ፒያሳ ለጴንጤዎች ብቻ 😅
@etagegnhaile8673
@etagegnhaile8673 14 сағат бұрын
እሽ
@Tsion-d1d
@Tsion-d1d 14 сағат бұрын
የመናፍቅ ሥራ ነው
@MesfnMojo
@MesfnMojo 16 сағат бұрын
የደሆችን መቃብር ቦታ አዘጋጁበት
@hazyldada1918
@hazyldada1918 17 сағат бұрын
አባባታችን እውነታቸውን ነው ታቦት እየዞረ አንዳንድ ቦታ የሰንበት ተማሪዎች ሂዱ ሲባሉ በእልህ ቆመው የሚዘምሩ አሉ ይሄ ቢስተካከል መልካም ነውእላለሁ
@belayneshdegefa6504
@belayneshdegefa6504 17 сағат бұрын
የመቃብር ቦታ ገዙበት ነው መልሱ
@AbebeTeka-ne4ux
@AbebeTeka-ne4ux 19 сағат бұрын
ምን ታካብዳለህ ሸውራራ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 18 сағат бұрын
አበ በ ተው ‼‼ አትሳደብ አሁን ይሄ ልጅ ሸውራራ ነው ⁉⁉ ቢሆንም የእግዚአብሔርን ፍጥረት ነው አትሳደብ እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@linaejabo8229
@linaejabo8229 16 сағат бұрын
Balege asadagi yebedeleh
@nsiebho
@nsiebho 6 сағат бұрын
😂
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 20 сағат бұрын
ክርስትና ክርስቶስን መሰሎ መገኘት እሱን መኖር እንጂ ሀብት ንብረት ፍለጋ ባረከኝ ቀደሰኝ ማለት አይደለም፣፣ ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ሊፈልግ መጣ እንጂ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ ከነበረበት ከኖረበት ቤት ንብረቱ በማባረር በየመንገዱ መብራት ሳር ዛፍ ለሠትከል እና እንደዘመኑ ሰባኪ እብድ የሌለበት ከተማ እየኖርን ነው ለማለትም አይደለም፣ ክርስቶስ ጌታ ለነዚህ እብዶች ድሆች ነው የመጣው እንጂ እብዶችን ሊያዋርድ ሊንቅ አለመሆኑ ይታወቅ።
@firdagegnzewdu-uv8tw
@firdagegnzewdu-uv8tw 21 сағат бұрын
ሙሴና ኤልያሥ ናቸው❤🎉❤🎉❤🎉❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 21 сағат бұрын
መ /ነዉ መልሱው
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee 22 сағат бұрын
የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚሐብሔር ክብርና ምስጋና ይገባዋል ለእናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይገባታል ለአባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 22 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ በርታው እግዚአብሔር ጠብክህ ከክፉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@fikremerahi287
@fikremerahi287 22 сағат бұрын
መልሱ መ የሸክላ ሰሪውን መሬት ለእንግዶች መቃብር ገዙበት
@Copri23
@Copri23 22 сағат бұрын
አወን እኛውነን ወንድሜ ለእኛና ለሀገር ቆመው የምያድሩትን አባቶችን?
@TadiyosMekuria-ex8uo
@TadiyosMekuria-ex8uo 22 сағат бұрын
@junefirst500
@junefirst500 22 сағат бұрын
መ) ለመቃብር መሬት ገዙበት! በርታ።