🛑 ጉድ ያስባለን ክስተት ! የአባቶች እገታ !

  Рет қаралды 7,661

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm 21 күн бұрын
ዘማሪ ጽጌረዳን በጣም በጣም ነው የምወዳት ወንድሜ አንተንም አመሰግንሀለሁ ።
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 21 күн бұрын
ፍታሀዊ በሆነ ትግል ብቻ አምናለሁ። በማልቀስ አላምንም። እግዚአብሔር በሙሴና በመብረቅ ነው ፈርዖንን የታገለው። ሲና በረሀና ተራራ ቀይ ብህር ይመስክሩ። እስራኤል የፀናችው እንደ ሀገር በሰይፍ ብዛት ነው። እነኤሊያሰም በሰይፍ መተተኛውን ሁሉ በመቆራረጥ ነው። ይህ አልቂሻ ትውልድ በኢትዮጵያ መትት ነው።
@samera7145
@samera7145 17 күн бұрын
በረታ ወዲማችን
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 21 күн бұрын
5/3 እናመሰግናለን
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 21 күн бұрын
እንኳን በደህና መጣክ ወንድማችን
@junefirst500
@junefirst500 21 күн бұрын
አባ፡ ገ/ኪዳን፡ እውነተኛ፡ መምህር፡ መባረክ፡ ነው፡ እሳቸውን፡ መስማት!
@مساررر
@مساررر 21 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen 🥹🥹🥹🥹😔😔😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@مساررر
@مساررر 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 21 күн бұрын
በጣም ጨንቆኛል በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ መንገድ ጠፍቶብኛል አስቡኝ አደራ😔😔😔🙏🙏🙏
@ZenebechSoto
@ZenebechSoto 21 күн бұрын
እግዚአብሔር በመንግስቱ ያስብሽ ህይወትም መንገድም የሆነ እግዚአብሔር የመንገድን መሪ ሊቀ መለአክ ቅዱስ ሚካኤልን ይላክልሽ የመንገዷን መሪ ሊቀ መለአክ ቅዱስ ዑራኤልን ይዛልሽ እመብርሀን ትምጣልሽ አሜን
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 21 күн бұрын
@ZenebechSoto አሜን ይሁንልኝ
@GdgDh-tt2yg
@GdgDh-tt2yg 21 күн бұрын
እግዜያብሔር ይደረሥልሽ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 21 күн бұрын
@GdgDh-tt2yg አሜን
@nsiebho
@nsiebho 21 күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ጭንቀትሽን ታቅልልሽ እህቴ🙏🙏🙏
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 20 күн бұрын
አዘጋጁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዘማሪት ጽጌረዳ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በተለይ ያለ ምንም ሜክአፕ በመሆኗ በጣም ያስደስታል ሁሉም መንፈሳዊ ዘማሪዎች እንደዚህ መሆን አለበት❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 21 күн бұрын
በእውነት አሁን እራሱ ደስታ እየፈለኩ ነበረ
@FirewLemma-u6b
@FirewLemma-u6b 21 күн бұрын
ውድ የንሤብሖ አዘጋጅ ክበረትይሥጥልን እያልኩ ምነውአለባበሥክላይ ቅርሥላለኝ የፈረንጅማሥታወቂያ ባትለብሥ እያልኩ የቤተክርስቲያናችን የአለባበሥሥርአት ብናከብር ምንይመሥልሀል? በአቀራረብክግን እጅግበጣም ደሥየሚልነው እግዚአብሔር አገልግሎት ኽን ያብዛልን።
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 20 күн бұрын
ትክክል ነው አለባበሱን ማስተካከል አለበት ❤
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 21 күн бұрын
Egziabher yistelen wendmi enamesegnalen kale hiwot yasemalen ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 21 күн бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Copri23
@Copri23 20 күн бұрын
የእሜበቴ ልጅ የቅዱስግዮርጊስ አምላክ ቀዱስ እግዝአብሔር የበቴክርስትያንን አሳዳጆችን አቅም የንሳቸው ሀይልና ጉልበት የጌታችን ነውና።
@GfgggGfhfgg
@GfgggGfhfgg 20 күн бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን😢😢😢😢
@asfawbono8250
@asfawbono8250 20 күн бұрын
እግዝአቤሔር ይመስገኖ አሜን
@PassiveWorldtube
@PassiveWorldtube 21 күн бұрын
እውነት ነው ተፈስሁ ዘልፈ በክርስቶስ ተብለናልና
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 21 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደህና መጣልኝ ወንድሜ ተምስገን እግዚአብሔር ይጠብክህ ፈጣሪ ሆይ ማረይን ይቂር በለይን እራራልን🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@junefirst500
@junefirst500 21 күн бұрын
2 ትክክል አመስግናለሁ ተመስገን!
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 20 күн бұрын
አሁን ምዕመኑ መንቃት አለበት!አባቶች አብጠርጥረው እየነገሩን ስለሆነ መለየት የኛ ፋንታ ነው ፀሎታችን የቃላት ዴኮሬሽን አያስፈልገውም አባቶቻችን ቀድሞ የሰጡን ብቻበቂ ነው❤
@tadutadu6190
@tadutadu6190 21 күн бұрын
ቃለ ሕይውትን የሰማልን
@WubyeTsegaye
@WubyeTsegaye 21 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@سيتالمهريه
@سيتالمهريه 20 күн бұрын
Zemari tsugeredan betam betam new yemwedat wendmi antenna amesegnhalehu ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@selamawittegegne814
@selamawittegegne814 20 күн бұрын
መንፈሳዊ ወይም ሃይማኖታዊ ነገር ስታቀርቡ ነጠላ ብትለብሱ ደስ ይለን ነበር
@tadutadu6190
@tadutadu6190 21 күн бұрын
2👍
@ZemechaYrga
@ZemechaYrga 19 күн бұрын
4
@junefirst500
@junefirst500 21 күн бұрын
ቅ፡ ጳውሎስ፡ 14፡ የአዲስ፡ ኪዳን፡ በመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ተምርቶ፡ ነው! እኛ፡ ካስተማርናችሁ የተለየ የሚያስተምር የተረገመ ይሁን ብሏል! ስለዚህ እኛ 4ቱን ወንጌሎችን ጭምር ቅድሚያ፡መስጠት አለብን! ከዚያ ሌሎቹን!
@MuluTadesse-oq1lm
@MuluTadesse-oq1lm 21 күн бұрын
እና ታዲያ መምህርም ለሰው ግልፅ ነገርን በሚገባ አልገለፁልንም እኛኮ ምንም አናውቅም። መምህራኖቻችን ቆይ ማንንም ሳይፈሩ በምድር ላይ ማለቴ ኘው መቼ ነው ይህ እውነት ነው , ይህ ደግሞ ሀሰት ነው ብለው ለእግዚአብሔር ወግነው የማናውቀውን የሚያነቁን መንገድም የሚያሳዪን???
@debrituendalew
@debrituendalew 20 күн бұрын
Ewnet new yeglt minm mefrat ayasfelgm sew eyetfa zem ayebalem
@junefirst500
@junefirst500 21 күн бұрын
ክርስትያኖችን፡ ከየቦታው፡ ለማስለቀቅ፡ ነው፡ ዓለማውና፡ እንዳታቆሙ! የኢራቅ፡ ክርስትያኖች፡ አይስስንም፡ ለመቋቋም፤ የራሳቸው፡ የሰለጠኑ፡ የክርስቶስ፡ ወታደሮች፡ አሏቸው! ከመንግስ፡ ጋር፡ በመስማማት፡ ትጥቅ፡ ይጠበቁ።
@Ambassel
@Ambassel 20 күн бұрын
ስለየትኛው መንግሥት ነው መንግሥት ብለህ የምታወራው?መንግሥት ለልማት ብሎ አጥሮባቸዋል ያልከው?ሃገርን እያቃጠለ ያለው መንግስት ነኝ የሚል የወንጀለኛ ጥርቅም አይደለም እንዴ???
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 20 күн бұрын
አሁን ምዕመኑ መንቃት አለበት!አባቶች አብጠርጥረው እየነገሩን ስለሆነ መለየት የኛ ፋንታ ነው ፀሎታችን የቃላት ዴኮሬሽን አያስፈልገውም አባቶቻችን ቀድሞ የሰጡን ብቻበቂ ነው❤
ሰበር ዜና|የአሁን አበይት ዜናዎች|dere news
8:22
Daily Top~ደይሊ ቶፕ
Рет қаралды 6 М.
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 6 МЛН
Миллионер | 3 - серия
36:09
Million Show
Рет қаралды 2,1 МЛН
This Game Is Wild...
00:19
MrBeast
Рет қаралды 171 МЛН
ሶፊያን በ መዝሙርሽ አድኝም    |sofia shibabaw | Binyam shitaye | zemaryam|
4:00:32
አንዲት ቤተክርስቲያን | Andit Betekrstiyan
Рет қаралды 22 М.
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06
🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  SON OF DAVID
1:40:13
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 410 М.
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 6 МЛН