Пікірлер
@andumenged
@andumenged 5 минут бұрын
studio ጨለመ ፈካ ያለ ቀለም ተጠቀሙ። ሰማያዊ አልሆነም
@luliib800
@luliib800 10 минут бұрын
Omg i don't like the question he is asking.
@WedyWedy2000
@WedyWedy2000 28 минут бұрын
ሂወት በደረጃ የሰራሽው ፈልም ነው የምወድልሽ ግን ምነፈቅ መሆንሽን ሳቅ ጠላሁሽ
@yenealemgenene
@yenealemgenene 58 минут бұрын
ሰላምዬ በጣም የምወድሽ አድናቂሽ ነኝ ዛሬ ደሞ የዉስጥሽን ስታወሪ አሳዘንሽኝ
@eskatube3056
@eskatube3056 Сағат бұрын
እንዴ እንደዚህ በሳል ነሽ እንዴ? ቆንጆ ሴቶች መልክ ብቻ አለመሆናቸውን ማሳያ ነሽ አከበርኩሽ።
@SAREL2385
@SAREL2385 Сағат бұрын
Your questions are 🤢 🤢
@Gezahegn-j8u
@Gezahegn-j8u 2 сағат бұрын
አንች የመሰለች ተዋናይ እስከ ዛሬ ቤት ሳይኖርሽ መኖሩ እራሱ ገርሞኝ ግን እንኳን ገዛሽ
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 2 сағат бұрын
ሰላም ጥሩ ስራ እየሰራች ነው ያው ሰው ነን እና ማንም ፍፁም የለም ያለችው እኔ ውስጤ ያለው አስተያየቴን ነው ያለችው ማለቴ እኔም የምለውን ነው ያለችው እና በርቺም በፍልሙም ውስጥ ተስጦ እንዳለሽ እንዳላት ሳልናገር አላልፍም ሁሉም ለራሱ ቆንጆ ነው ቆንጆም ነሽ ናትም 🙏
@edenkidane2237
@edenkidane2237 2 сағат бұрын
@mekashatsegaye
@mekashatsegaye 2 сағат бұрын
በእውነት ተደንቄያለሁ ሰላም እንዲህ ስረዓት ያላት ናት ለካ ? በዚህ ላይ ቁጥብና ጥንቃቃ አንደበት መልካም። ለካ ስሟን እንጂ ማነቷን አናቅም ነበር። ጎበዝ በርቺ
@amen1978
@amen1978 2 сағат бұрын
Nice mature
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd 3 сағат бұрын
❤❤❤❤
@ytm6798
@ytm6798 3 сағат бұрын
Dude You're so toxic... You pretend to be her friend but I noticed that you're her enemy. Evil wishes. Asmesay
@glory3954
@glory3954 3 сағат бұрын
ሰሊና ምርጥ ሰው ስነ ስርአት ያላት ልጅ ናት ወደ ፊልሙ በደንብ ብትመለሺ ደስ ይለናል ምርጥ አርቲስት አድናቂሽ ነኝ
@MyHeroMelseGulTigrye
@MyHeroMelseGulTigrye 3 сағат бұрын
Yene konjo really you are so strong and beautiful thanks both of you ❤❤❤
@Yegeta-f4n
@Yegeta-f4n 3 сағат бұрын
ምን አይነት ጥያቄ ነው aschenekat eko
@queenqueen73
@queenqueen73 4 сағат бұрын
Selam ene hulem new kebefitum ewodatalehu bebizu melekiya interview sitaderig besal nachew
@MequanetAlemu
@MequanetAlemu 5 сағат бұрын
Mastawekya Maserat Flgey Nbr Slk Yelachum
@SeyoumBedo-rh2cy
@SeyoumBedo-rh2cy 5 сағат бұрын
Selam is brilliant the way you are defending or elaborate question and her status of understanding is make her unique.
@MekdelawitAsefa-k2b
@MekdelawitAsefa-k2b 6 сағат бұрын
SELAMEYE NIGIGERESHEN EWEDEWALHU
@عيدهقننه
@عيدهقننه 6 сағат бұрын
ሰላምዬ እናትሽን ስለምትወጅ ና ስለምታከብሪ እኔም ውድድ ***❤ነው የማረግሽ እህቴ 🎉
@lukasabi9879
@lukasabi9879 7 сағат бұрын
She so smart 👍Selamino i respect you yeni mar.❤👏
@akakiresort1723
@akakiresort1723 7 сағат бұрын
አንተ ፋፄ ለምንድነው ያስጨነካት ?ሰላሚና ብርቱ ተወዳጅ ቆንጆ ናት
@baharn4470
@baharn4470 7 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን ቅን ልቦች ..ሰላም ስላቀርብክልን ..በጣም ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ በወንድ ገንዘብ ሳይሆን ሰርተሽ ለፈተሽ ለስኬት ስለበቃሽ ደስ በሎናል ........ለቅናተኛና ለወረኝ ቦታ አትስጮቻው ❤❤❤❤
@aser_tube
@aser_tube 7 сағат бұрын
betma gobez neshe berche hulime kegonshe nane.............yachen zerga werga liya yemtebalewon teyate lehulume ken alewo yegezi guday new enji ......berchi
@gidaytemesgen7574
@gidaytemesgen7574 7 сағат бұрын
Yes you rigth
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 8 сағат бұрын
Yetemeta gazetenga be gid lemaslekes felek gen altesakalihim.she is brave ..but u r disgusting
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx 9 сағат бұрын
2ቤት የመግዣው ገንዘብ ከየት መጣ የኢትዮጲያ አርቲስቶች እንኳን ቤት መግዛት መታከሚያ እስከጣት ድረስ ናቸው....ያንቺ በዶላር ነው የተከፈለሽ
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 9 сағат бұрын
ፍፄ አንተም መልካምነት ይታይብሀል ደሞ የፊዉታዉራሪ አካባቢ ልጅ ሁላቹም ተባረኩ
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 9 сағат бұрын
ሰላምዬ ተባረኪ የናቷ ልጅ
@እያነብእስክስታእያነብእስ
@እያነብእስክስታእያነብእስ 10 сағат бұрын
በጣም ጀግና ጠንካራ ጎበዝ ሴት እናት አርቲስት ነሽ በጣም አደንቅሻለው ስላምዬ❤❤❤
@rahelhunengwarahel4711
@rahelhunengwarahel4711 10 сағат бұрын
ሰለምየ ቆንጀ አስተዋይ ጀግና በርቺልን❤❤❤
@rahelhunengwarahel4711
@rahelhunengwarahel4711 11 сағат бұрын
❤❤❤❤
@Mazasnsksa
@Mazasnsksa 11 сағат бұрын
ሰላምዬ እርጋታሽ እራሱ ትልቅ ዉበት ነዉ ❤ እግዚያብሔርን አመስጋኝ መቸም አይወድቅም 😍
@sarareda4876
@sarareda4876 11 сағат бұрын
I can tell she is beautiful in and out ❤
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 11 сағат бұрын
አርቲስት እኮ more sensitive ይከፋቸዋል ይደሰታሉ ለዚህም ነው ገፀባህሪን ተቀብለው ሴንስ አድርገው ያንን ገፀ ባህሪ ሚሆኑት ፊልምም ላይ ሲሰሩኢሞሽኑ real ነው እንጂ እያስመሰሉ አይደለም ስለዚህ ማልቀስዋ ልክ ነው በነገራችን ላይ ማልቀስ ጤናማ ነው! የውስጥን እስትረስ ያባርራል ይህ ሆደ ቡቡነትዋ ስጦታ ነው ❤
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 12 сағат бұрын
አርቲስት እኮ more sensitive ይከፋቸዋል ይደሰታሉ ለዚህም ነው ገፀባህሪን ተቀብለው ሴንስ አድርገው ያንን ገፀ ባህሪ ሚሆኑት ፊልምም ላይ ሲሰሩኢሞሽኑ real ነው እንጂ እያስመሰሉ አይደለም ስለዚህ ማልቀስዋ ልክ ነው በነገራችን ላይ ማልቀስ ጤናማ ነው! የውስጥን እስትረስ ያባርራል ይህ ሆደ ቡቡነትዋ ስጦታ ነው ❤
@zulfamuktar4333
@zulfamuktar4333 12 сағат бұрын
ሰላምዬ የኔቆጆ በጣም አድናቂሽ ነኝ ደሞ መስብ ያለዉ መልክ ነዉ ያለሽ
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 12 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ ቅን ሆኖዋል ኮመንት ሁሉ ቀና ነው እሰይ እንዲህ መልካም ፍቅር ማንበብ ጎጉተን ነበር
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 12 сағат бұрын
ምንዋ ይጠላል ምክር እየሰማን ነው ምክር ነው ይሄ
@YacobHailu
@YacobHailu 12 сағат бұрын
ሠላም ተስፋዬ በዚያን በቀውጢ የሰሜን ጦርነት ለንጽኅን ድምፅ ለመሆን ስታደርግ የነበረው ትግል ምን ያህል ቆራጥና ፍትህ ወዳድ እንደ ሆነች ተረድቻታለው። ምንም እንኳን የtplf የፖለቲካ ከሳይጣን እኩል የሚጠላ ቢሆንም የተጋሩ ልጆችን በሙሉ እንደ ጭራቅ የማስቆጠር ተግባርን ግን እኔም በጽኑ ተቃውሜያለሁ። በተረፈ ሠላም ውፍረት እየመጣብሽ ያለ ይመስለኛልና ገና ብዙ ሥራ መሥራት ስለምትችይ ቀንሺ።ትዕዛዝ ነው ። ሠፈርሽን ደግሞ እኔ ስለማውቀው ለሚጠይቀኝ ሁሉ አልናገርም።
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 12 сағат бұрын
ታምራለች ከውበትዋ በላይ ግን ማንነትዋ አወራርዋ በሳልነትዋ የመተወን ብቃትዋ እንድንወዳት አድርጎናል ሌላ ፈርሃ እግዚአብሔር አላት! ❤
@thomasgebremichael7201
@thomasgebremichael7201 16 сағат бұрын
fithum be shadow anseat
@ethioaddis395
@ethioaddis395 16 сағат бұрын
ድንቅ አመለካከት ውበት በራስ መተማመን 👍👍👍ሰላሚና ብዙ ስኬት ፈጣሪ ይስጥሽ
@lydiayamane1232
@lydiayamane1232 17 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@Sara-o8c1c
@Sara-o8c1c 18 сағат бұрын
😂 Selam ine bizu atimechigim zina eji qujina bizu yeleshim gin beras metemamenish xiru new 😅
@Sarahabraham21
@Sarahabraham21 18 сағат бұрын
You’re inspired mearey ❤️
@ThishReda-h4r
@ThishReda-h4r 18 сағат бұрын
ሰሉየ ዝፈትወኪ ጀግና ጓል ኣንስተይቲ ❤😊 ትግርኛ ፅሕፍ ልርእየ ዓይኑ ይብራህ❤😂
@TesfmhicealKidane
@TesfmhicealKidane 18 сағат бұрын
You tech me thank you salm