ሃና በምርቃቷ ቀን አስደንጋጭ ውድ ስጦታ ተሰጣት… ታዳሚው በሙሉ አልቅሷል | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |

  Рет қаралды 551,865

Qin Liboch

Qin Liboch

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@medi2217
@medi2217 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወገኞቻችን እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ህልምሽን ያሳካልሽ
@yosef5988
@yosef5988 2 жыл бұрын
በለቅሶ ጨረሳችሁኝ😭 የኔቢጤ አልቃሻ ብቻ ተሰበሰባቹ እኮ። ለማንኛውም እንኳን ደስ ያለሽ ኪኪየ ። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
😥
@sabusaa5641
@sabusaa5641 2 жыл бұрын
😂😂😭😭😭😭እኔም እንደዛው እራሴ አመመኝ እኮ እያለቀስኩ
@abayethiotube5382
@abayethiotube5382 2 жыл бұрын
እኔምለዉ በስቱ ላልቅስ በደስታዉም በሀዘኑም አልቅሸ እዘልቀዋለሁ እዴ ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ አበዛሁት😭🙏😍
@yemingamezon2124
@yemingamezon2124 2 жыл бұрын
Afsunim izi nesh indee kegna garr
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ 2 жыл бұрын
አይዞሸ እህታለም እኔም ኦዳችውነኝ እማ ውሐ ሆዲ እህ
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 2 жыл бұрын
😂😂
@alemlemma7911
@alemlemma7911 2 жыл бұрын
Enas bityi yenatwan libs sayew salasbew enbayen mefses jemere
@aishamohammed284
@aishamohammed284 2 жыл бұрын
😂😂😂
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እውነትም ደስ የምትይ ስርአት ያለሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ክብር ና ሞገስ ይስጥሽ እህቴ 🙏🙏
@fekiryilma2135
@fekiryilma2135 2 жыл бұрын
የማእረግሽ ባለቤት አባትሽከዚህየበለጠ ደስታን ለማየት ያብቃልሽበህይወት ለሌሉት በአባትሽ ውስጥ ስላሉ አታስከፊያቸው
@senigetaneh1800
@senigetaneh1800 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለንባ ቅርብ ስለሆንኩ ቶሎ እንባየ ይፈሳል ግን የደስታ እንባ ነው እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤናሽን ሰቶ ከጎንሽ የደስታ እንባ ላፈሰሰው አባትሽ ሁሌም ለማስደሰት ጤና ሲኖር አይዴል የድንግል ማርያም ልጅ ለመላ ቤተሰብሽ ፍቅርና ደስታ ይስጥልሽ
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
@@mahletyedgllj5499 እንዛመድ በቅንነት
@gihontana9546
@gihontana9546 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይል አባትሽን ማስደሰት መቻልሽ እጅግ እድለኛነትሽን ያሳያል እግዚአብሔር አምላክ ለአባባ እረጅም እድሜውን ያድልልን🙏🙏🙏 አባቶቻችን ያልተዘመረላቸው ጅግኖቻችን ናቸው!!!
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 2 жыл бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ ይሁንባችሁ ታላላቅ ሚድያዎች በሳኡዲ እስር ለሚሰቃዮ ወገኖቻችሁ ድምፅ ሁኑ ታው
@haregewoyinbelayneh538
@haregewoyinbelayneh538 2 жыл бұрын
እንኳን ድስእልሽ እህቴ ሁላችንም ቁስልእልብን እይዞሽ
@beshoshambelgirma2379
@beshoshambelgirma2379 2 жыл бұрын
Congratulations baareeduu koo
@kokobwerku4654
@kokobwerku4654 2 жыл бұрын
@@haregewoyinbelayneh538 pplpppp
@jiiijiii1916
@jiiijiii1916 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@emawayshdemeke1341
@emawayshdemeke1341 2 жыл бұрын
እውነት እባካችሁን
@tediwedierieri8741
@tediwedierieri8741 2 жыл бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 living in USA, you completely touched my feeling and I was crying all the love you showed to your family and respect during the ceremony. I am really proud of you Hani.. May the Lord bless your future and your family as well. You are an example for young African girls especial for Eritreans and Ethiopians. You inspired me Hani.Thank you.
@ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ
@ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ 2 жыл бұрын
መጀመራ እኳን ደስአለሽ አባትሽንም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ አችም ያሰብሽዉን ያሳካልሽ
@hanagirma8447
@hanagirma8447 2 жыл бұрын
ሃኒ በመጀመሪያ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ ይክበር ይመስገን እውነት ካንች እኩል አለቀስኩ ቤተሰቦች መልካሞች ሆነው አንችም ጠንክረሽ እዚህ ስለ ደረሰ እንኳን ደስ ያለሽ ለአባትሽ እረጅም እድሜን ያድልልሽ እናትሽን ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን አብሬሽ አለቀስኩ የእናትን ማጣት አውቀዋለሁ በርች ትልቅ ደረጃ ድረሽ የወደዱሽ ጥሩ ስለሆንሽ ነዉ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ ፀጊም እወዳችሁዋለሁ
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 2 жыл бұрын
Congratulations Hanney ተጀምሮ እስከሚያልቅ በለቀሶ ነው የተመለከትኩት እውነት ነው እናት ውለታዎ ብዙ ነው መቼም አትረሳም ሐንዬ ጎበዝ በርች ከዚህም በላይ መስራት ትችያለሰሽ።
@helenbaryagabr669
@helenbaryagabr669 2 жыл бұрын
እነም እደዛ ኣምላኽ ዕድመ ጠና ይስጥሽ
@seadaseid3217
@seadaseid3217 2 жыл бұрын
ሀኒየ በመጀመሪያ በጣም ነዉ የማከብርሽ ምን ሆንሽ እሠከሚሉኝ ሠወቸ በመጮህም ጭምር አሥለቀሽኝ እና መልካም የሥራ ዘመን አላህ ያድርግልሽ አባትሽን ከሙሉ አፊያጋ እድሜ ይሥጥልሽ እህቶችሽንም አንችም ከዚህ የበለጠ ለቁም ነገር በቅተሽ ካንች ደሥታ አልፎ ቤተሠቦችሽን የምታሥደሥች አላህ ያድርግሽ ማማየ በእዉቀት ላይ እዉቀት ጨምሮ ይሥጥሽ ሀኒ ቆንጆ
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ነው ያስለቀሳቹኝ 😭😭😭😭😭 ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው ይባላል አይደል በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚች ቀን አበቃሽ ኮንግራ ብያለሁ ሀኒቾ
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@haimanothaimanot734
@haimanothaimanot734 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሀንየ ማርያም አብርንሸ አለቀስን በጣም የምገርሚ ከጊዜዉ ወጣት የለሌሽ ነሽ ትልያለሽ ማርያምን ቀሪ ዘምንሽንም በሳቅ በደስታ ይለቅልሽ ❤️🙏
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 2 жыл бұрын
ውይ ሀንዬ አጀቴን በላሽው እንኳን ደስ አለሽ ውዴ በርች 🥰🥰
@fadestmoodisam6058
@fadestmoodisam6058 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ የኒ መልካም የሰው ልጅ ብዙ ስቃይን አልፎ በዛመሀል ደስታንም ያገኛል ጠንካራ ሲሆን እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠምሽ ግሩም እና መልካም ነሽ ታሪክሽ እና ቤተሰቦችሽ ለኔ ልክ እንዳልሁበት ነው የተሰማኝ ደስ ትላላችሁ ፍፃሜሽ ይመር እመብርኃን ትጠብቅሽ። እባካችሁ ታዋቂዎች ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖች !
@shdlove6679
@shdlove6679 2 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም በጣም ደስ ይላል ብቻ ነው ማለት የምችለው እንኳ ደስ አለሽ ✟🙏 እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሰምረለሽ ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሀገራችን ሰላም ያድግልን አሜን በተመረቅሽበት ሙያ ሀገርሽ ገብተሽ ምታገለግይበት ያደረገሽ አሜን ✟🙏
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 2 жыл бұрын
ከሀዘን ይልቅ ደስታ በጣም ያስለቅሰኛል እናት ሳይኖር ደስታ ያማል ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሽ
@ሳራየድግልማሪያምልጅ
@ሳራየድግልማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እኅታችን በለፋነበት ውጤታማ በመሆናችን በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምትልሽ እኅታችን
@temesgenkoboto1531
@temesgenkoboto1531 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ አባታችሁን እድሜ ከጤናጋ ይሰጥላች የናታችሁን ነፍስ ይማር በርቺ እህቴ እውነት አሰለቀሽኝ
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 2 жыл бұрын
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን በእንባ ነው የጨረስኩት እስይ እንኳን ደስ አለሽ 🌹🌹🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹የድካምሽ አሁን ፈጣሪ እስኪ መጨረሸ በዚ መልኩ ያፅናሽ እማ አይዛችሁ እናታችሁ ነብስ ይማራ 😥😥😥😥
@martagebre8318
@martagebre8318 2 жыл бұрын
ሀኒ እንካን ደስ አለሽ በጣም ደስ የሚል ነበር ለዚ መብቃት እራሱ እጅግ ያስደስታል ከዛ ሀዘን መውጣትና ተምሮ ለውጤት መድረስ በራሱ ትልቅ ፈተና ነው ያንን በማለፍ ትልቅ ምስክር ነው ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ባሰብሽበት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ😍😍😍💐🎓🎓🎓
@fhighh1514
@fhighh1514 2 жыл бұрын
አካን ደሥ አለሺ እህት አሥለቀሺኚ እኔም እናት የለኚ ሁለግዜ አለቅሳለሁ ምክናቱም ውስጤ ቁስል ስላለብኚ ነው ሁልግዜ ስለናት ስሰማ ሁልግዜ እባየ ይፈሣል እማየ አላህ ይራህምሺ የናትንም ነብሥ ይማር😭😭
@አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ 2 жыл бұрын
እኔም የለኝም ፍፍፍ ብቻ ይሁን
@ወሎሀይቅይቶብ
@ወሎሀይቅይቶብ 2 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ እኔም የለኝ አቸዉ የናትን ፋቅር ምንእደሁ አላቅም አባቴንዉ እደናት ሁኖያሳደገኝ
@AMtube9507
@AMtube9507 2 жыл бұрын
አላህ ሶብር ይስጥሽ እነትሽን አላህ ጀነተል ፊርዶስ የስደስተቸዉ በአላህ ለከዱ ነፍስ ይመር አይበል የፈለገ አበትነ እነተችን ቢሆኑ kzbin.info/www/bejne/lZSZloGNgr15atE
@faizangus2587
@faizangus2587 2 жыл бұрын
የኔ ውድ
@beyenegolebie3736
@beyenegolebie3736 2 жыл бұрын
@@አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ a
@beyeneabera964
@beyeneabera964 2 жыл бұрын
መድሀኒ አለም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አንቺም እንደነሱ አግብተሽ ወልደሽ አሳያቸው በይበልጥ እራስሽን በልጆችሽ ታያለሽ በመጨረሻም እግዚአብሔር ከእናቱ ከድግል ማርያም ጋር ይጨመሩበት
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሃኒ አምላት ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ አስተዋይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በእውነት እህቷ እራሱ 😭😭😭😭😭😭ከጅምሩ እስከ መጨረሻው በእንባ
@sr.alemfessahaye4652
@sr.alemfessahaye4652 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ለምርቃትሽ አበቃሽ......!!!! ምን ግዜም እመየ ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን!!! ቅን ልቦች ስለ ምታቀርቡት ፕሮግራም አመስግናቸዋለሁኝ..... በርቱ... የዓለም ሕዝብ በጌታ የሱስ አንድ ነን።
@holymamo6764
@holymamo6764 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ከሁሉም በላይ እዚህ እንድደርሽ የረዳሽ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን የሰዉ ደስታ ማየት ደስ ይላል በስመአብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 2 жыл бұрын
ሀንዬ ጌታ ይባርክሽ አንች የተመረቅሽው ላንች ብቻ ወይንም ለዘመዶችሽ ደስታ አይደለም ያንች ምርቃት ለእናት ሀገርሽ ለእምዬ ኢትዮጵያ ነው ስለዚህ በርችና አኩሪን ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳሽ በርች የኔ ልጅ።
@getahunlemlemu7800
@getahunlemlemu7800 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ !!! ከመላ ቤተሰብሽ እና ከዝግጅቱ ታዳሚ ጋር እንኳን ደሰ አላችሁ ።
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 2 жыл бұрын
በስመአም በጣም ነው ያለቀስኩት በእውነት እንኳን ደስ አለሽ እናትሽ አልሞቱም ደሞ ቆርበዉ አንቺን የመሰለ ልጅ ስለሰጣቸው ይእው በመጥፎ ሳይሆን በጥሩ እያስጠራሽ ነው እግዚአብሔር አምላክ የናታችንን ነፍስ በአብርአም በይሳቅ በያቆብ እቅፍ ያኑርልን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ እንደኔ በስደት ያላችሁ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁን ክፉ አያሰማችሁ።።።።
@soosssooss7051
@soosssooss7051 2 жыл бұрын
አሜን!
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
@@soosssooss7051 እንዛመድ በቅንነት
@accountingauditboard5404
@accountingauditboard5404 2 жыл бұрын
ምንድነው ምርቃት ብርቅ ነው እንዴ ምናምን… ልል ነበር ግን ይኄ ምርቃት ብቻ አይደለም፤ሚስጥሩ ሌላ ነው፤ ልዩ የሚያደርገው በማዘር መለየት ባዶነት ሳይሰማሽ፣ አብሶ የውጩ ዓለም ለእርኩሰት ለውድቀት ሁሉ ነገር ቅርብ በሆነበት፣በሴት ልጅ አቅም፣ በሁኔታዎች ከዓላማሽ ሳትስቺ፣ ፈጣሪሽ እግዚአብሔር ረድቶሽ በቤተሰብ ታጥረሽ፣ ለዚያውም በኩሩ የተዘነጋው የጨዋ ልጅ ሥነ-ምግባር በቤተሰብ፣ በቤተዘመድ እና በጓደኞች ተደንቀሽ ለክብር መብቃት… ዋው፡፡ በእውነት እኔም አልቅሻለሁ፣ የመጨረሻው ስጦታ …ብቻ ደስታም ያስለቅስ የለ? (ቅን ልቦች አሁንም ይብዙልን)
@ወይንየማርያምዩቱብ
@ወይንየማርያምዩቱብ 2 жыл бұрын
የኔ እህት በእውነት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው እናትሽን ነብሷን ይማረው ከእግዚአብሔር አይቀር አይዞሽ በርች እህታችን❤❤❤
@epheratabedada9932
@epheratabedada9932 2 жыл бұрын
ሀንዬ በጣም ነው ደሰ ያለን አነቺ አንደውም እድለኛ ነሽ ብዙ አይዞሽ ባይ አለሽ አኔ የውስጤን ብነግርሽ ከዚ በላይ ነው ተባረኪ አውነም በሞገስ ያቆይሽ ከዚ በላይ ብልሽ ደስ ባለኝ ግን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 2 жыл бұрын
እኳን ደሥ አለሽ እህቴዋ እናትሽ ባትኖርም አባትሽ ሥላለ እድለኛ ነሽ እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልሽ ለቤተሠቦችሽ 🌻🌼🌸🌺🥀🌹🌷💐
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
S እዚህ አስገራሚ እና አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
@@Mafiyatube002 እንዛመድ በቅንነት
@የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ
@የእናቴናፋቂ-ጸ6ቘ 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሀንዬ እኔም እናቴ ስለሞተኝብኝ ስጦታሽን ሳዬዉ ስቅስቅ ብዬነዉ ያለቀስኩት እማን ማጣ ት ከባድነዉ ድኔ አይፈቅድልኝም እንጂ ሁሌም ፎቶዋንና ቀሚሷን ከአይኖቼ ባይለዩ ኝ ደስ ይለኝ ነበር " እማዬ አላህ ይዘንልሽ" ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ሁሌም በልቤነሽ
@GLOVE1205
@GLOVE1205 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ ለአባትሽም እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልሽ በርቺ እህቴ😘
@mekdelawittadese2893
@mekdelawittadese2893 2 жыл бұрын
Congratulations hanicho
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 жыл бұрын
በቅድሚያ እንካን ደረሰ አለቀ አልቅሥሸ ብታሥለቅሸኝም በጣም ጎበዝ ጠንካራ መላው ቤተሠቦችሸ ጋደኞችሸ ሰላሥደሰትሸ ለመቤቴ ቅድሥት ድንግል ማረም ክብር ይገባት
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
እኔንም አስለቀሳችውኝ😢 ከምር እንኳን ደስ አለሽ ማማዬ ዘመንሽ የተባረከ ከዚህም በላይ ተምረሽና ሠርተሽ ቤተሠብን ብቻ ሳይሆን አለምን የምታስደምሚ ጠንካራ ሴት ያድርግሽ በርች መልካምና አስተዋይ ሠው ስኬታማ ነው ታስታውቂያለሽ♥️
@almazketema1394
@almazketema1394 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ለዚህ አበቃሽ ማርያምን እንባዬን መቋቋም አልቻልኩም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ደግሞ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ቤተሰቦችሽን እንድትጠቅሚ ያድርግሽ ትልቅ ቦታ ድረሺ አባትሽን ደግሞ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ታላቅ እህት ማለት እንዲህ ነው የእናት ምትክ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጣት በጣም ጎበዝ ቃሏን አክባሪ እግዚአብሄር ያክብራት በጣም ታምራላችሁ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ አባትዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የተባረከ ጋብቻ ይስጥሽ ይኼ ሞት ባይኖር
@elixehusanaa2437
@elixehusanaa2437 2 жыл бұрын
በጣም ሞት ክፉ ነው የምንወዳቸው ስወስድብን😭😭እናቴ ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ
@በትእግስትያልፋል
@በትእግስትያልፋል 2 жыл бұрын
ምን ይደረግ ሞት አይቀሬ ነው እንደ ጓደኛ እንደ አሽከር የነበረ አባቴን ታህሳስ 23 ቀን አጣሁት ይኼ ታህሳስ መጣ ደሞ እናቴንም ሰኔ 27ቀን አጣሁ አናገኛቸውም ግን ግን ይሄንን ሁሉ ፈተና ሳያዩ በክብር ስለተሸኙ እድለኞች ናቸው የነሱን እድል ይስጠን ሰላም ያሰማን አይዞሽ እህቴ ትልቅ ቤተሰብ ስለሆናችሁ እግዚአብሔር ያላችሁትን ይጠብቃችሁ
@wudneshasfaw7786
@wudneshasfaw7786 2 жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እኔ በምድር ላይ ካሉት ነገሮች ሁሉ እናቴን በጣም በጣም ነው የምወዳት እና ስለ እናት ሲነገር እንባዬን መቆጣጠር አልችልም በጣም አለቀስኩ ጠንካራ ነሽ በጣም መጨረሻሽን ያሳምረው ፈጣሪ እንኳን ደስ ያለሽ
@freweinikidane8947
@freweinikidane8947 2 жыл бұрын
🇪🇷 OMG how blessed and lovely family are they!! Even if i can't understand Amharic very well but it really inspired me. Hanye sweetie💕💕 CONGRATULATION May God bless you more and more. And i really appreciate to her brother-in-law for he helped his wife to keep her promise. Hanye thanks indeed am so inspired. I wish you all the best sweetie❤!!
@الحمدلله-ح1ك3س
@الحمدلله-ح1ك3س 2 жыл бұрын
እኳደሥ አለሽ መብሩክ ላባትሽ ለምቶጃቸዉ እሥታች ጭምር እረጅም እድቤ ተጤናጋ ተመኜሁ ተዝህ የበለጠ ሥኬታማ አላህ ያርግሽ👍
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 2 жыл бұрын
- *የአሏህ ፍትህ*- ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ለሚታመሙ ለሚሞቱ ወገኖቼ የሰው ልጆች ሁሉ ድምፅ እንሁናቸው
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም አስለቀሳችሁኝ እኮ እውነት ከአቅሜ በላይ ነው የሆነብኝ ሁሉም ነገር መልካም ልጅ መሆንሽን ሁሉም መስክረዋል የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ከነ ቤተሰቦችሽ መልካምነችሽ ይቀጥል እንዲሁም ጉብዝናሽ ፀጊና ፍጼም ቅኖች ናችሁ ለሁላችሁም እረጅም አድሜና ጤና ይስጣችሁ
@kidu715
@kidu715 2 жыл бұрын
ደስታሽ የዘላለም ይሁን የኔ እናት😍
@tesfayetakele4179
@tesfayetakele4179 2 жыл бұрын
በስምአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሁዱ አምላክ አሜን ። በመጀመሪያ እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ ለዚህ ክብር ስላበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን ። ሴልጅን ማስተማር ቤተሰብን ማስተማር ነው እና ብዙ ውጣውረዶችን አልፈሽ ለዚህ ማዕረግ በቅተሻል ቤተሰቦችሽና ባለቤትሽም ምስጋና ይገባቸዋል ከዚህ ቡሀላ ካንች ብዙ ነገር እንጠብቃለን እይዞሽ በርች" ለዚህ ሁሉ ምክንያት የሆነው ፈጣሪነውና አብዝተሽ አመዝግኝው"
@amsaleshemelash9822
@amsaleshemelash9822 2 жыл бұрын
Congrats 🎊 I am cried watching the whole show. Keep going up to the good work.
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ደስ የሚል ቤተሰብ አባታችሁን እድሜ ከጤናጋ ይሰጥላች የናታችሁን ነፍስ ይማር በርቺ እህቴ እውነት አሰለቀሽኝ ፍቅር ጤና ይሰጣችሁ አንቺም እንኳን ደስ ያለሽ በርቺ ትልቅ ደረጃ ያድርሰሽ ፈጣሪ
@titihabte7160
@titihabte7160 2 жыл бұрын
Oh Congratulations May the Almighty God bless the whole family and be with you at all times That was so imotional I cried through out the video May the soul of your Mom Rest in paradise
@mekdave4596
@mekdave4596 2 жыл бұрын
ዋዉ ሃንቾ እንኳን ደስ አልሽ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር ከዚህ ሁሉ የውንድምሽ ታላቅ ስጦታ የኔን ቁስል አናሳብኝ የሱን ስጦታ ስመለከት የእህቱን ምርቃት ጊዜ የአባቴን ሞት አስቤ በጣም አስለቃሽ ነው ግን ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ😁😀😭😭
@ሽዋ
@ሽዋ 2 жыл бұрын
ፍፍፍፍ አስለቀሱኝ እኔ ቶሎ ነዉ እንባየ የሚፈሰዉ 😭😭😭😭❤️
@fetlealem3902
@fetlealem3902 2 жыл бұрын
ኧረ ጨረሺን እኛም እናታችን ያጣን ብሶታችንን ተወጣነው በርቺ ጥሩ ዘመን ይሁንልሽ ይህን comment ሰጽፍልሽ አይኔ በእንባ ተሞልቶ እየፈሰሰ ነው መልካም ዘመን ይሁንልሽ ለ አባትሽ እድሜና ጤናቸውን ይሰጣቸው ተባረኩ
@መቅደስየመቤቴልጅየመቤቴል
@መቅደስየመቤቴልጅየመቤቴል 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እማ አይዞሽ ለቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@linamohamed409
@linamohamed409 2 жыл бұрын
Hukan dasaalash
@addisalem7810
@addisalem7810 2 жыл бұрын
ሀኒቾ እንኳን ደስስስ አላችሁ አስለቀሳችሁኝ አይገልፀውም በጣም እድለኛ ልጅ ነሽ አይክፋሽ አብዛኞቻችን እናቶቻችን ካለፍ በኋላ ቤተሰቡ መበተን ይገጥመዋል ውዴ አንቺ እድለኛ ነሽ ጥሩ ጠንካራ አባትና እህቶች ስላሉሽ አመስግኝ!! ደስታሽ እጥፍ ይሁንልሽ🙏😘😘😘😘
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
ሀኒ ላንቺም ለቤተሰብሽም እንኳን ደስ አላችሁ። ደስ የሚል ቤተሰብ ልብ የሚነካ ዝግጅት ፈጣሪ ለመላ ቤተሰብሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ። እኔ ግን ከለቅሶ ብዛት ራስ ምታት ሊደፋኝ ነው።
@bbhh211
@bbhh211 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሸ ሀንየ በጣም አስለቀሽኝ ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው እሚባለው ደርሶብኝ እች አለም እንዲህ ነች እኔም እናቴ ሙታብኛለች ወንድሜ እንዲህ እንዳንች እያለቀሰ ነው የተመረቀው እናታችን ለምርቃቱ እንደጓጓች ሳታይ ሞተች አንች እድለኛ ነሽ አባትሽ መርቆሻል እኛ ሁሉንም ነው ያጣናቸው።እግዚአብሄር እስከ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ
@በመኖሬደስተኛነኝ
@በመኖሬደስተኛነኝ 2 жыл бұрын
ፉትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቼ
@semeneshgebiremaryam9944
@semeneshgebiremaryam9944 2 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ እንዴት እንዳስለቀሳችሁኝ እንካን ደስ አለሽ ደስ የሚል ቤተስብ ተባረኩ ውድድ አረካቹ
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
እዚህ አስገራሚ እና አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
@@semeneshgebiremaryam9944 እንዛመድ በቅንነት
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
@@Mafiyatube002 እንዛመድ በቅንነት
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
ባርች አችኮ ቅመም ነሽ እንኳን ደስስስስስ አለሽ ውድ የቅንልቦች ተከታታዮች በሙሉ እረዥም እድሜ ይስጣችሁ ሀንዬ ከዚህ የበለጠ ሰርተሽ ለመመረቅ ሀገር ለማኩራት ያብቃሽ
@mekdiermi6898
@mekdiermi6898 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@msrt2127
@msrt2127 2 жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ክሁላቺን ጋር ይሁን :እህት እንኳን ለዚ ቀን አደረሰሽ እግዚአብሔር የህይወት መንገድሽን ያሳምርልሽ: 💚💚💚
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 2 жыл бұрын
ምን አደረግሁሽ የውስጤን እሳት ቀሰቀሽብኝ ለኔስ ማንም የለኝም አንድ እንኳን 😭😭😭 እንኳን ደስ አለሽ።አንዳቸው ቢኖሩ ልክ እንዳንች። ተመስጌን በይ🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው አባትሽን ተንከባከቢያቸው። ማንም ሰው በዚች ምድር ዘላለማዊ አይደለም።ቀሪ የለም።
@milkymilky3084
@milkymilky3084 2 жыл бұрын
አብሽሮ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሐኒ 🌹😍💐😘 የእናትሽን ነፍስ ይማርልን😭😭
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
Emu እዚህ አስገራሚ እና አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@adanechmckelvie5310
@adanechmckelvie5310 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በታም እያለቀስኩ ነው ያየሁት ደስ የሚል ፕሮግራም ነበረ ሞት በየቤቱ ያላጏደለበት የለም ግን የእግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ እናትሺን ብታቺ እንኮን እድለኛ ንሺ አባትሽ ልቡን የሚስትሺ ወንድምሺ ሌሎችም ቤተስቦችሺ ጏደኞችሺ አተገብሺ ሆነው ይህን የመስለ ፕሮግራም ስላሳለፍሺ እግዚአብሔርየተመስገነ ይሁን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት
@workneshyadata8789
@workneshyadata8789 2 жыл бұрын
ቁስልሸ ተሰማኝ ተሰማኝ !!!እናት የሌለዉ ሰዉ ጎዱሎ ነዉ😥😥😥
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 2 жыл бұрын
በጣም😭😭
@አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ዸ1ኰ 2 жыл бұрын
በጣም እኔ አቀዋለሁ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 2 жыл бұрын
ትክክል😭😭😭
@zenebechseifu8820
@zenebechseifu8820 2 жыл бұрын
ኪኪዬ እንኳን ደስ ያለሽ እንደዚህ ፍክት እንዳለው ፊትሽ ፍክት ያለ ትዳር ይስጥሽ , ያፈሰስሽውን እንባ ወደ ኤዶም ገንት ውስጥ የሚፈስውን ወተት ቀይሮ ያጣሽ እንደምርቃትሽ ሁሉ እግዚአብሔር ባለ ዘመንሽ ሁሉ ምርቃትሽ እንደ ሰማይ ዝናብ ያፍስስብሽ, መንገድሽን ውዱስ ሚካኤል ከፊት ሆኖ ይምራሽ ድንግል ማርያም ክፊት ትቅደምልሽ ቀሪ ዘመንሽ እረኞች ወደ ጌታ ሲሄዱ ትመራቸው የነበረችው ጨቃ ታበራው የነበረውን ብርሃን ዓይነት በሕይወትሽ ሙሉ ታብራልሽ , ወድቀሽ ሊያዩሽ ለሚፈልጉ ጠላትሽ እነሱን ጥሎ አንችን እንደ ዮሴፍ ያንግስሽ ,ጥንካሬሽን ብርታትሽን እንደዮብ ያድርግልሽ ,የቤተሰቦችሽ ሕይዉት እንደ አብርሐም እንደ ሳራ ፍቅር ይስጣቸው , አንችም እንደ ጥቅምት አበባ አብቢልኝ
@EmamuTube
@EmamuTube 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኖቻችን በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@chinaabi4804
@chinaabi4804 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለአባትሽ እድሜና ጤና ይስጥልን ቀሪ ዘመንሽ የሠላም የደስታ የጤና የፍቅር ይሁንልሽ የኔ አሣዛኝ የናታችንን ነፍስ ባአፀደ ገነት ያኑርልን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@የስልጤቴ
@የስልጤቴ 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሰውዲ እስርቤት ለሚደቃዮ ወገኖቻችን
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@medhanialemmariam1440
@medhanialemmariam1440 2 жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ ለዚህ ስላበቃሽ የእናታችሁን ነፍስ ይማር የሚፈጥር እግዚአብሔር ነው የፈጠረውን በጊዜው የሚወስድ እግዚአብሔር ነው ለምን ሆነ አትበሉ ያሉትን ለማገልገል ያብቃሽ እንወድሻለን መልካም የበአል መዳረሻ ጊዜ ይሁንላ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አልሽ እህቴ ውይ አልቅሽ ልሞት ነው መጨረሻ ላይ ያለው ስጦታ እኔም እናተ በህይወት የለችም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@እግዚአብሔርይመስገን-ረ1ፈ
@እግዚአብሔርይመስገን-ረ1ፈ 2 жыл бұрын
እውነት ፈጣሪ በያላችሁበት ሙሉ ቤተሰቡን ይጠብቃቹ ፍቅራቹ ለዘላለም ፀንቶ ይኑር ብዙነገር ነው ያስተማራችሁን
@fafifafi136
@fafifafi136 2 жыл бұрын
አህለንቅን ልቦች ሀኒ የኔቆንጆ እንኳንደስአለሽ ማር አስለቀስሽኝ አብሽሪ እናትሽ ብትኖር ደስይልነበር ግን ከሞትየሚቀር ማንምየለም አብሽሪ አላህ ሰብር ይስጥሽ ለትደሰችይባሻል መልካም ቤተሰብአለሽ ከዚህበሗላ የደስታ ሂወት ይሁንልሽ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንኳን ለዚ አደረሰሽ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ነዉ ሰዉ እንዲ ስተሳሰብ ደስ ይላል አስለቀሳቹኝ እኔንም
@zarfetube4068
@zarfetube4068 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሀኒዬ አባትሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ውድ እና የተከብራቹ ኢትዮጵያዊን የቅን ልቦች ቤተሰቦች እባካቹ ፍትህ ለሰውድ እስር ቤት ለምሰቃዩት ድምፃችንን እናሰማ ፍትህ ፍትህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏
@sisaymulu8799
@sisaymulu8799 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዬጸያን ከነባህልዋ እዚህ ቤተሰብ ውስጥ ስላየሁዋት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችሁ
@tesfaharadagnew6566
@tesfaharadagnew6566 2 жыл бұрын
ኣሁን ነበር ያየሁት በጣም ነው ያስለቀሰቺኝ ጊን የደስታ እንባ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል።በመቀጠል ቤትየ ባላውቅሺም ጊን ቅን ልቦች ስላስተዋወቀን በጣም ደስብሎኛል እግዚኣብሄር እድሜዉን ያርዝሚልሽ ፡በምትገቢበት በምትወጪበት ካቺጋር ይሁን ፡እምታረጊው ሁሉ ይሳካሊሽ ኪፉ ኣይንካሽ ፡ኣጠገብሺም ኣይለፍ ፡እዚ ያደረሰሺን እግዚኣብሄር ሁሌም እንድታዘዢው ጸጋዉን ያብዛሊሽ ተባረኪ።
@wollo4001
@wollo4001 2 жыл бұрын
የምወደው ቻናል ነበር ዘጋኝ የአገር ጉዳይ የማያሳስባችሁ ነውረኞች
@sofiyahussen8108
@sofiyahussen8108 2 жыл бұрын
በጣም አንድ ቀን ስለ ሀገር አውርተው አያውቁም
@misene1432
@misene1432 2 жыл бұрын
ሰለ ሃገር የማያሳስቡ ይመስላችዋል ሃገርን በወሬ አይደለም መውደድ እንደ ፖለቲከኞች በአፍ ብቻ ካልጮሁ ብላችሁ ካልሆነ በቀር
@simegnmulu4307
@simegnmulu4307 2 жыл бұрын
ከጠዋቱ 12 ሰዓት ላይ ነው ያየሁት እና በጣም አስለቀሽኝ አኔም እናቴ በሕይወት የለችምና ከ3ቀን በፊት ነው ከወንድም በላይ የሆነ ወንድሜ ሰሞኑን ከውጪ መቶ ቤት እንዲመጣ ጋበዝኳቸው ከባለቤቱ ጋር ከዚያ እያለ ሲደውል ልብሷ አለ ወይ እየለ ይጠየቀኛል አይ የለም ለነደያን ሰጥቸዋለሁ አንድ ልብስ ግን አለ እለው ነበር ከዚያ የዛን ቀን ለብሸ ጠበኮቸው ወደ ቤት ከገቡ በጛላ በጣም ትኩር ብሎ ልብሱን ሲያይ ይህ ልብስ...ሲል አዎ... ደስ ይለዋል ብየ ያደረኩት ለቅሶ በለቅሶ ሆነን ይህ የሆነው ከ 26 ዓመት በጛላ ነበር አሁንም ያንቺን ሳይ የኔን አስታወሰኝ ሳየውም ስጽፍም እያለቀስኩ ነበር
@gualeritrea6533
@gualeritrea6533 2 жыл бұрын
Omggggg she’s so cute 😭😭congratulations ❤️❤️❤️
@betelhemhaylu2793
@betelhemhaylu2793 2 жыл бұрын
በጣምም ነዉ ያለቅስኩት😭 ማርያምን!በተለይ የናትሽ ቀሚስ ከባድ ነዉ!እንኮን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ. እናትሽ እዚ በመድረስሽ የናትሽ ነብስ ትደሰታለች አየዞሽ. ያሉት ያቆይልሽ ምንም የሌለው አለ ባለሽ ተፅናኚ ደስ ምትሉ ቤተሰብ ናቹ እግዝአብሔር ይጠብቃቹ ያቆያቹ ያኑራቹ!!!
@kidistgetahun7995
@kidistgetahun7995 2 жыл бұрын
እናት የሌለን ሰዎች ስሜቱን እናውቀዋለን !!!እኔማ ተጀምሮ እስኪጨረስ የራሴን ሂወት እስኪመስለኝ ድረስ ነው ያየሁት እናም እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 2 жыл бұрын
በጣም እናት ምንም ናት
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
😥😥
@እሙሀጅራ-ወ3ረ
@እሙሀጅራ-ወ3ረ 2 жыл бұрын
አይ ይችምድር እምየ ከለለች ጎደሎነት እኔ እናቴ ከሞተችብኛወድህ ለማል ቀስ ሰበብነው እም ፈልገው
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
@@amywolloatl5762 እንዛመድ በቅንነት
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
@@ahlutube8472 እዛመድ በቅንነት
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
የኔናት እኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@menderinalemu3313
@menderinalemu3313 2 жыл бұрын
ኧረ ምን ሆኜ ነው ሆድ አሥባሣችሁኝ 💚💛❤️🙏🙏🙏
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 2 жыл бұрын
እኮን ደሳለሽ ሀና ወድሞችሽ እህቶችሽ የናትሽ ምትክ ለአባታችን እርጅም እድሜ ይስጥልን እውነት እዲህ አይነት ወድም በጣም ደስ ይላል ኮመንት መጻፍ ብዙ ጊዜ አሌድም ነበር ግን እኛ ኮመታተሮችም አልቅሰናል ሀኔ መልካም ቤተሰብ 🙏::
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
እንዛመድ በቅንነት
@zedyoutube1158
@zedyoutube1158 2 жыл бұрын
ኧረ እባካችሁ በሣኡድ እስር ቤት ለሚሠቃዩት ድምፅ ሁኑ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@takelemulat1656
@takelemulat1656 2 жыл бұрын
ይገርማ የምዲያ ሰዎች አሰደሳች ስጦታ ማለት ሲገባቸው አስደንጋጭ ስጦታ በማለት መዘገባቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል እኔ እናንተን ለማስተካከል ሳይሆን ግን አስደሳቹን ነገር አስደንጋጭ ማለቱ እኔ እጃ ሌሎች የምዲያ ተከታታዮች ምን እንደሚሉ ወይም ምን እንደሚተቹ አላውቅም ለማንኛውም እንኳን ለዚህ እድል አበቃሽ ዋናው ነገር የአንቺ ጥሩ ደረጃ መድረስ ነው።
@bertukanabay9634
@bertukanabay9634 2 жыл бұрын
የመቃብር ቀዳዳ ቢኖረው ምን አለበት እኔም ስደሰትም ስከፋም ትዝ ትለኞለች።😭😭
@እሙሀጅራ-ወ3ረ
@እሙሀጅራ-ወ3ረ 2 жыл бұрын
እድው ትንሽየ ቢናረው እኔም ለናቴ እሞነግራት አለኝ ነበ ር ምን የደረጋል የልብ ቁስል
@hadyaahmed2482
@hadyaahmed2482 2 жыл бұрын
@@እሙሀጅራ-ወ3ረ አይዞዘ ዢ ውዶየ አላህ ያለው የሚሆነው
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻ ሺን የሳምረው እድሜና ጤና ይስጥሽ ነናትሸ በህወሓት አለመኖራቸው ነወ ሆድ የባሳት ይገባኝ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
እኮን ደስስ አለሽ ማማየ ❤ አይ እናት 😭😭😭😭
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
ወይኔ እናት የሌለው ሰው መመሳሰሉ ያስነባል አንቺ ግን እውነት በጣም ጎበዝ የታደልሽ ሴት ነሽ ሃኒ መጨረሻሽን አሁንም ፈጣሪ ያስምረው ደስስስስስስስስ የሚል ቤተሰብ
@yz7517
@yz7517 2 жыл бұрын
ሁሉም ሙሉ ሆኖ አንዱም ሳይጎድለብኝ: በምርቃቴ ቀን እማን ስላጣኋት ከልቤ አለቀስኩኝ። ከግራና ከቀኝ ደጋፊ ባላጣም : ለምን ወሰድክ ብዬ ከግዜር ባልጣላም: እማዬን መርሳት ግን በፍፁም አልቻልኩም።
@Mafiyatube002
@Mafiyatube002 2 жыл бұрын
Yz እዚህ አስገራሚ እና አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ተመልክታችሁ ደስ ብሏችኋል 💝 🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ
@meseretfentaw4922
@meseretfentaw4922 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንኻን ደስ እለሽ ልዑል እግዚያብሄር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የተባረከ ትዳር የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ በ ዲግሪ ብቻ አያበቃም ማስተርስሽንም................ በቅርቡ እጠብቃለሁ የኔ የዋህ ልዑል እግዚያብሄር ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ አሜን ዉድድድድድድ ጸጊየ አንቺንም ዉድድድድድ የኔ ቆንጆ
@ፍትህላሳዉዲለኢስረኞች
@ፍትህላሳዉዲለኢስረኞች 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ኢሲር ቤት ወገኖቸችን ፍትህ ለሚሰቀዩህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@martatube6150
@martatube6150 2 жыл бұрын
እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ሀኒ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ግን አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሄር ከጎንሽ ላሉት በተሠቦችሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ እናትሽንም ነብሳቸዉን ባአፀደ ገነት ያኑርልን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ስጦታው ግን በመንፈሳዊ ጠንካራ ከሆንሽ እናትሽ የቁረበችበት ልብስ ነው ስለዚህ እኔ ምናሰብኩ መሰለሽ ቁረቢበት የበለጠው ፀጋ ያለብስሻል እግዚአብሔር
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
ምክሬ ነው
@tube4569
@tube4569 2 жыл бұрын
ትክክል እህቴ እውነት ብለሻል
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
@@tube4569 እዛመድ በቅንነት
@-Ele
@-Ele 2 жыл бұрын
@@yodettareku1738 እንዛመድ በቅንነት
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 2 жыл бұрын
ቤተሠቦችሽን ወገንሽን አገርሽን የምጠቅሚ በእውቀትሽ በለፋሽበት የምትጠቀሚ ያድርግሽ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ አባትሽን አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሀኒ የኔ ልዕልት። እመብርሃን ሁሌም ስኬታማ ታርግሽ የኔ እመቤት።
@entertainmenttube912
@entertainmenttube912 2 жыл бұрын
እናቴም አባቴም አያቶቼም በህይወት አሉ።ግን የተሰጣት ስጦታ ሚስጥሩ ሲገለጸ እንባዬን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ።እናትሽን ህይወታቸዉን በአጸደ ገነት ያኑራቸዉ።ለአባትሽም እድሜ ይጨምርላቸዉ።አንችንም እንደ ምርቃትሽ ለሰርግሽም ፈጣሪ ሁሉንም እንደዚህ አንድላይ ያድርጋችሁ።ብድር እና ዉለታ ከፋይ ያድርግሽ።በእድሜና በጸጋ ፈጣሪ ይጠብቅሽ።አንችም መላ ቤተሰብሽም እንደ እናትሽ ለስጋዉ ደሙ ያብቃችሁ።የእግዚአብሔር ጸጋና በረከት በቤታችሁ ይሁን።ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ።
@amenshow2384
@amenshow2384 2 жыл бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት ሀኒዬ እንኳን ደስ አለሽ ከዚህ በላይ ከፍ በይ የኔ ሴት ምን አይነት ልጅ እንደሆንሽ እርጋታሽን አይቶ መገመት አይከብድም
@seidtubee
@seidtubee 2 жыл бұрын
ያጅ እግድህ አባትሽን እደወደድሽ ፈጣሪ ይውደድሽ ሲቀጥል አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ ደግሞ ታሰብሽውበላይ እድሜና ጤናሰቶሽ አባትሽን እምትከባከቢ ላገርሽ ለወገንሽ የምትረጆ ያርግሽ እናትሽንም ሁለየ በጥሩ ነገር የምዘክሪ ያድርግሽ በተረፈ ሠላምሽ ይብዛልኝ ቅንልቦችንም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛቦ የኔመልካሞች👌።
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 127 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 97 МЛН
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
"ዘይዛሪ ንብዓት በዓልቲ ክልተ ፆታ ምስኪን!"
55:57
Plot Media-ፕሎት ሚድያ
Рет қаралды 243 М.
Qin Leboch (ቅን ልቦች) | የእመቤት ሙዚቃ አሀዱ
14:57
ሰበር ዜና|የአሁን አበይት ዜናዎች|dere news
8:22
Daily Top~ደይሊ ቶፕ
Рет қаралды 2,6 М.
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН