Пікірлер
@Tomaskibru
@Tomaskibru 2 сағат бұрын
በአንተ ምክንያት አሜሪካ አስጠላኝ። ምኑ ችጋራም ነው በፈጣሪ።
@rosetteesso8244
@rosetteesso8244 7 сағат бұрын
🙌🏽👍🏾🙏🏽🤩
@asfawefyya6518
@asfawefyya6518 7 сағат бұрын
ዘሚዲ ለኔ ጀግናዬ ነህ
@zelalemtedla16
@zelalemtedla16 13 сағат бұрын
ጀግና ነህ
@Yohannes-l3t
@Yohannes-l3t 14 сағат бұрын
ልጆችህ ለወደፊቱ ለአሜሪካ የሜዳሊያ ምንጭ እንደሚሆኑ አልጠራጠርም ጌታ ይባርካቸዉ ዴቭዬ!❤❤❤ የጀግና ልጅ ጀግና ነዉ!
@Yohannes-l3t
@Yohannes-l3t 14 сағат бұрын
እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ተጨማሪ ስራ እንዳልሰራ ስንፍና አስሮኛል ምን ባደርግ ይሻላል?❤❤❤
@Chefe24
@Chefe24 15 сағат бұрын
ጎበዝ ነህ ግን አመጋገብህን ትንሽ ቀልቀል አድርገው ሁሉም ካርብ ሆነ በተረፈ ከወረኛ ዳያስፖራ አንተ በስንት እጥፍ ትችላለህ በርታ
@kirubel4161
@kirubel4161 21 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ወጣቱ ወርዶ እንዳይሰራ መጀመርያ የቤተሰብ ይሉኝታ ቀጣይ የአካባቢው ማህበረሰብ አስሮ ይዞ ቁጭ አርጎታል ወሬኛ ህዝብ ነው የእከሌ ልጅ ቸግሮታል በጣም ብሎ ያመሃል ወርደህ ስለ ሰራህ የምታመጣው የረጅም ግዜ ለውጥ ከጅምሩ እንድትጠላው ያረጋሃል። ውጭ አገር ያላቹ ወጣቶች ግን ወረድ ብላቹ መስራት ካቃታቹ ስንፍና ነው ብሎ መደምደም ይቻላል።በተለይ ውጭ አገር ያላቹ ወጣቶች ሀይማኖታቹ መከተል አለባቹ ወደ ማመንዘር፣ጭፈራ ቤት፣ማጨስ፣አላስፈላጊ ወጪዎች፣ መዝናኛ ቦታዎች፣ራስን በተለይ ስጋህን እንክብካቤ ማብዛት ወዘተ..እነዚህ ለግዜው ደስታ አላቸው ኋላ ግን በተለይ ቤት መኪና አሪፍ የሆነ ኑሮ ቤተሰብ መርዳት አያስችሉንም በሽምግልና ግዜም ቁጭቱ አያስቀምጥህም።።። ኢትዮጵያ ኤርትራ እግዚአብሄር አላህ ይጠብቃቸው።። 5:58
@RuachLual
@RuachLual 22 сағат бұрын
Yemchehe,,,,,,,,
@TataTata-p4l
@TataTata-p4l 22 сағат бұрын
ዴቭ አንበሳው! በምን ላግኝህ? ፈልጌ ነበር!
@eyobtesfaye7550
@eyobtesfaye7550 23 сағат бұрын
በርታ ወንድሜ እመብርሀን ትርዳህ
@henzhenz2170
@henzhenz2170 Күн бұрын
God bles you
@Aster-ck3mj
@Aster-ck3mj Күн бұрын
Wow
@EfremSheriff
@EfremSheriff Күн бұрын
Life is game. Or funny.
@zewudiegetu-vb5iw
@zewudiegetu-vb5iw Күн бұрын
ንፁህ ሰዉ ነህ ዴቨ እግዚአብሔር ከእንዳንተ አይነት ሰው አይለይም ለዛም ነው ከዛ ሁሉ ፈተና ጠብቆ እዚህ ያደረሰህ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናዉን ያድልልን❤🙏🙏🙏🙏
@addismeda7406
@addismeda7406 Күн бұрын
የሰው ልጅ ፅናት እና ጥንካሬ መገለጫ
@BRTUKANGETACHEW-i6y
@BRTUKANGETACHEW-i6y Күн бұрын
weylkam brazer🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-dk9of1ok1n
@user-dk9of1ok1n Күн бұрын
Wash your hand, men!!!
@gabrieljasek9823
@gabrieljasek9823 Күн бұрын
ያሳለፍከው የተናገርከው ምግባርህም ጥሩ ሆኖ እያለ ትንሽ ዋይ ዋይ አላበዛህም "አረካት"አላረክም?
@AdinaY-u7i
@AdinaY-u7i 2 күн бұрын
Beselame newe aba, meneneketoge newe endei yemtehonewe, erer wede hakime bete hide sayibesebehe. Ayayzaehe yiru ayidlem miskine..weyi zendero hulume 1 gize seko 1000 gize besote newe yemiyawerawe . Miskin yegena zafume rekezuwale
@Biomet-m5y
@Biomet-m5y 2 күн бұрын
ስራ እንዴት ላግኝ? ቴሌግራም ethiohardwork
@SaniTamsgan
@SaniTamsgan 2 күн бұрын
የምን:ችግር:ነው:የምታወራው:እሜሪካን:በስነ:ስርእት:መብላት:የሚቻልበት:ሀገር:ነው:የማነህ:ቸነፈራም:ድህነትን:ከሀገርህ:ይዘህ:መጣህ:እሁን:ከነድህነትህ:ወደ:ሀገርህ:ተመለስ:መእት:ለእሜሪካን:እትጥራባት:ስለማታውቃት:እሜሪካን:እትዘባርቅ:እንዲያው:ይሄ:ዪቲዪብ:የማያመጣብን:ኮተት:የለም::
@jamilasalah2298
@jamilasalah2298 2 күн бұрын
absher❤❤❤❤🎉🎉🎉barta😊
@girar813
@girar813 2 күн бұрын
መኪና ተደግፈው ፎቶ ከሚነሱቱ እንደነዚህ አይነቶቹ ስለዛች ሃገር ጥሩ ትምህርት ይሰጣሉ። ወንድም ሃኪም ነኝ የዛች ሃገር ነገር ከልበ የወጣው እንዳንት አይንቶቹ በሚሰጡኝ ምክር ነው። በበኩለ በቀን ሁለት ስራ መስራት አልችልም።ይቅርብኝ
@speakmytruth
@speakmytruth 2 күн бұрын
You are the best telling the truth about American life .I agree with you completely.
@leshasf7531
@leshasf7531 2 күн бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ! ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ኖሮ የት ይደረስ ነበር።
@yedinglelij42
@yedinglelij42 2 күн бұрын
በርታ ጎበዝ ምንም ስራ ምን ገንዘብ ብቻ ይገኝ የሰው ላይ ሽክም ከመሆን የማይሻል የለም ብርትት በል
@meskeremtaye2742
@meskeremtaye2742 2 күн бұрын
በጣም ጅግና ነህ ወንድሜ ዉጪ ተቀምጦ የሚለምነዉን ለማኝ ንገርልን ስራ እንዲሰሩ እስቲ
@Timmy-x9h
@Timmy-x9h 2 күн бұрын
Very interesting advise brother!
@tigestyitbarek1712
@tigestyitbarek1712 2 күн бұрын
ስድብ ጌጥ የሆነበት ግዜ ደሰናል ዳዊት አይገርምም
@waalombotumoro4763
@waalombotumoro4763 3 күн бұрын
Berta bexam Goze sew neh. Ene mifeligew egna Ethiopiawiyan endezih yemesrat limd endidabirilin new.
@EthiopiaPress
@EthiopiaPress 3 күн бұрын
ከአንተ ብዙ ባላውቅም አንድ ነገር ልምክርህ እፈልጋለሁ። ጉልበት የሆነ ሰአት ሊጠፋ ይችላል። በዚያ ላይ ነገ ምን ሊመጣብን እንደሚችል አናውቅም። ከቻልክ በዚህ ሰአት የሆነ ሰወችን ቀጥረህ የምታሰራበት አንተ ሁሉንም ነገር የምትቆጣጠረው አንተንም ሰወችንም የሚጠቅም ትንሽም ቢዝነስ ቢሆን ፍጠር፣ ኢትዮጵያ ውስጥም ሊሆን ይችላል ወይም አሜሪካም ሊሆን ይችላል። በርታ
@ba7359
@ba7359 2 күн бұрын
ወንድም ያለህን በአግባቡ ተጠቀም እርግጥ በአንድ ስራ ያን ያህል ለውጥ ባታመጣም ራስህን ጎድተህ ያውም የጉልበት ሥራ እየሰራህ በቂ ምግብ ካልበላህ እንዴት ትቋቋመዋለህ በብጣሽ ቂጣ እና በብጣሽ ጥሬ ጎመን እረ አንተስ የባሰብህ ይህ እናቃቸዋልን እኮ ጉራጌዋችን እንዴት ብር እንደሚይዙ እንደሚጠቀሙ እረ ፈጣሪ ባርክልኝ ብለህ ራስህ አያያዝህን አስተካክል
@hirutdemeke3876
@hirutdemeke3876 3 күн бұрын
Ante min hone new yeker yebelek chgaram
@yohannesristu7744
@yohannesristu7744 3 күн бұрын
የኔ ጃግነ❤❤❤❤❤❤ስራ ክቡር ነው
@uthman9979
@uthman9979 3 күн бұрын
የሰው ልጅ 16 ሰአት እንዲሰራ አልተፈጠረም። ስንት አሜሪካውያን በሳምንት 80 ሰአት ይሰራሉ።
@hme5739
@hme5739 3 күн бұрын
Good job brother! I worked 16 hrs a day for 4 yrs then i decided to go to school to get my bachelors degree & now i work only 3 day a week & making triples $$ with a bunch of benefits including retirement. The best decision I ever made in my life:))
@jsfamily3726
@jsfamily3726 Күн бұрын
Gobez❤👏
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 3 күн бұрын
enameseginalen
@holbrook-ul9cf
@holbrook-ul9cf 3 күн бұрын
Ethiopian dehna nuro yemtnoru america memtat yqribachu
@HabeshaCreator
@HabeshaCreator 3 күн бұрын
ኦትዮጵያ ጦርነት ሞት ከበደን
@eliashabtu8674
@eliashabtu8674 3 күн бұрын
ቱሪናፋ advise them to go school instead of working 2 or 3 jobs. I used to make 8 dollar per hr but now I’m making $65 per hr
@fass1977
@fass1977 Күн бұрын
He literally said ተማሩ at around 7:50
@Ab-io9rx
@Ab-io9rx 3 күн бұрын
ምክሬ የግልህን ፅዳት ስራ ጀምር ይጠቅማል
@Ab-io9rx
@Ab-io9rx 3 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ በርታ
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal 3 күн бұрын
እረ አመጋገብህ ጦጣ መሰልከኝ። በየጣራው ተልከስከሰላነ። ይመችህ ወገን። ሳቄን አመጣህብኝ። ከዚህ የሚዘላዘሉ እንደዚህ ሁነው ሰርተው ነው? ጎመን አበላልክ ቂቂቂ.. እየተዝናናን ማን
@FirehiwotBekele-b1x
@FirehiwotBekele-b1x 3 күн бұрын
If you need a good job and wants 21/hour leave you phone here.
@debblessed299
@debblessed299 3 күн бұрын
I think people in USA who work a labor job they might not enough paid. Who work a good professional job they have good salary or income. Your recommendation is good people need use the education apportunity in USA to have better life.
@alem7474
@alem7474 3 күн бұрын
ኢውሮፕም ያው ነው ሁለቱም ካልሰሩ ይከብዳል
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 3 күн бұрын
እሰይ ጀግና የስራን ክቡርነት አሳየኸን።
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 3 күн бұрын
እስቲ ስራ ፈልግልኝ ወንድሜ።
@mikeasse5200
@mikeasse5200 3 күн бұрын
My brother you are amazing and absolutely right ❤. Habesha people they joke and laugh for everything 😡No retirement no future life 😢. I just liked and subscribed ur channel 😅. Brother keep up the great advice we love you 🥰
@danileabera3697
@danileabera3697 3 күн бұрын
ወደ crypto ስራ ግባ ወንድም ዛሬ ደሀ ሆነህ ተኝተህ ነገ ሌላ አለም እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ ነው life የቀየረው እሱ ነው
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 3 күн бұрын
ጀግና ነህ