ዛሬ እዚ የቀረብኩበት ጉዳ ለመልስ ነው ኪዲ ኢትዮጵያ ላይ ውሸት ላሉኝ ሰዎች እኔ እዲያውም የወጀሉ ተባባሪዎች ናቸው እላለሁ

  Рет қаралды 11,720

Dawit Andeta

Dawit Andeta

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@kidiethiopia
@kidiethiopia 20 күн бұрын
ዳዊት ልዮ ሰው በርታ !
@eyasusibhat579
@eyasusibhat579 20 күн бұрын
ሰላም ዳዊት :- ከ 30 ዓመት በፊት እንዳንተ ሳሁዲአረቢያ እኖር ነበር አሁን አሜሪካ ነው ያለሁት። ከተናገርካቸው ውስጥ አብዛኛው በእኔ ላይ የደረሰና በዓይኔ ያየሁት ነገር ነው። የእኔን ታሪክ የምትተርክ ነው የሚመስለው። ያላዩና ያልደረሰባቸው ባይረዱህና እውነት ባይመስላቸው አትፍረድባቸው ። አይታችሁ ፍረዱ ብዬ አልረግማቸውም ምክንያቴም የሳሁዲን ኑሮ ለጠላቴም አልመኘውምና። ግን ይህንን ሁሉ መከራና ችግር እንደ ሀገር የምንጋፈጠው በድህነታችን ምክንያት ነው። እባካችሁን የተሻለ ሀገር ኖሮን ሰላምና ፍቅር በማጣት ነው ይህ ሁሉ መከራና ግፍ የምንጋፈጠው። ልብ ያለው ልብ ይበል !!!
@ruthymeglas
@ruthymeglas 18 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አወጣችሁ🙏
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 16 күн бұрын
እግዚአብሔር እዛሁሉ መከራ እንኳን አወጣችሁ በጣም ያሳዝናል😢
@lovepower1440
@lovepower1440 15 күн бұрын
😪😪 enequan egezehaber awetachihu
@Alem844
@Alem844 21 күн бұрын
ዳዊትዬ በኪዲ ዩትዩብ ላይ ሁለቱንም ክፍል አይቼዋለሁ መጀመሪያም ቸቤ ሚዲያ ላይ አይቼዋለሁ በርታ መፅሀፍ ብታሳትም የ አንተ ጥንካሬ ለብዙዎች ተምህርት ነው መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏
@AbebeBelay-t7l
@AbebeBelay-t7l 21 күн бұрын
ደነዝ
@HalimaSeid-j1v
@HalimaSeid-j1v 20 күн бұрын
ሰድቡ ምንድነው​@@AbebeBelay-t7l
@hashimlegeso.26
@hashimlegeso.26 19 күн бұрын
@@AbebeBelay-t7l andu,neh
@AbebeBelay-t7l
@AbebeBelay-t7l 19 күн бұрын
@@hashimlegeso.26 እንደ እናንተ ስላልጀዘብኩ አወ
@SabaZeray
@SabaZeray 21 күн бұрын
ታሰርናል፣ተደብድበናል፣ተሰቃይተናል በጤናችን ችግር ደርሷል፣ንብረታችን ተዘርፋል፣ወንዶቻቸው ተጫውተውብናል ወ.ዘ.ተ ለመግለፀ ከባድ ነው።
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 16 күн бұрын
ዴቮ ሰውን አትስማ በራስህ ሀሳብ ተንቀሳቀስ። አንተ ጎበዝ ጠንካራ ሰው ነህ በርታ መጥፎ ኮመንቶችን ስታነብ እለፋቸው ለልጆችህ እና ለጤንነትህም ጥሩ አይደለም ለሰላምህ የአንዳድ ኮመንቶች። በርታልን
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 21 күн бұрын
ወንድሜ ዳዊት ብዙዎቻችን አምነንሀል ይህን የአእውነተኛ ታሪክህን በመናገርህ ጀግና ነህ በርታ ወንድሜ እኔም Maryland ነው ያለሁት ከነቤተሰብህ ተባረክ።
@BestIam-q6f
@BestIam-q6f 21 күн бұрын
አይዞክ ጉራጌ አይዋሽም ዋሽተክም አታቅም! እውንት ይውጣልክ
@Porchmonkey4321
@Porchmonkey4321 19 күн бұрын
አይባልም😂😂😂😂
@YseneKmai
@YseneKmai 19 күн бұрын
ዳዋት አንተ እኮ ከድኩላ እኩል በዛ ተራራ ስትሮጥ አቃሀለው የጥንካሬ ምሳሌ እንደሆንክ አቃለሁሁኝ መንፈሰ ጠንካራ እንደሆንክ አውቃለሁኝ የፅናት ምሳሌ ብዬሀለሁኝ አንተን የማያቅ የጎጎት ተወላድ አለ ብዬ አላስብ አሁን ደግሞ በሚድያ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ያቅሀል አላህ ህይወትህን የበረካ ያርግልህ አመተኮስታራ ጀግና የሆነሰው እንዲህ ይፈተናል በፈተናውም ይማራል አንተ ተማሪ ሳትሆን ዪንቨርስቲ ነህ በደንብ ስለማቅህ ነው በርታልኝ ከሌማመር
@ታሪኩበቀለ
@ታሪኩበቀለ 20 күн бұрын
ወንድማችን የሰጠህው ወንድማዊ ምክር ሀቅ ነው በስደት ብዙ ነገር አይተናል አስተማሪ ነው በርታ❤
@destakeremela5137
@destakeremela5137 20 күн бұрын
ሳዑዲ አረቢያ የጨለማው መንግሥት መንኀሱን ያፈሰሰበት የኃጢአት ምድር ነው
@እራዉዳወሎዬዋ
@እራዉዳወሎዬዋ 19 күн бұрын
ደደብ
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 4 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ወንዲሜ እንደወርቅ ተፈትነሃል እግዚአብሔር ደግሞ ይወደሃል የሚወደውን ነው የሚፈትነው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ በርታ ጠንክር በልጆችህ ተደሰት
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 18 күн бұрын
እውነት ነው ሀበሽ ሀነሽ አበሻ ከእባብ ብሳል ወንድም ወንድሙን የሚገል በዘር በሀይማኖት አሁን ሀበሻ ነኝ ማለት ያስፍራራል
@nomore8101
@nomore8101 17 күн бұрын
kidi Ethiopia አይቼህ ነበር እውነት አይወድለትም ሰው ወንድሜ በርታ🎉
@haiymanotw
@haiymanotw 15 күн бұрын
ዝም በላቸው !! አንተ ነህ የኖርከውን ያየሀውን ተናገር ብዙ ሰው ይሰማሀል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🫡🫡🫡
@genenemekuria1836
@genenemekuria1836 21 күн бұрын
ልክ ነህ ከዚህ በላይ ነው ግፉ ስለነበርኩበት አውቀዋለው ከዚህም በላይ ነው ግፉ ተወርቶ አያልቅም ሆድ ይፍጀው አይዞህ የሳውዲ ግፍ ከሁሉም በላይ ነው የኖረ ያቀዋል
@adsalm
@adsalm 17 күн бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን በር ታልን ጎበዝ ጠንካራ ስራ በመስራት መለወጥ እንጂ ማዋረድ እንደሌላ አሳይተናለ በጣም እናመሰግንሃለን
@almazmulat3128
@almazmulat3128 21 күн бұрын
አይቸዋለሁ አስተማሪ ታሪክ ነዉ እናመሰግናለን
@annagizaw5479
@annagizaw5479 21 күн бұрын
ሁሉም የተናገርከዉ እዉነት ነዉ " ማን ያርዳ የቀበረ ማን ያዉራ የነበረ " የደረሰብህን ያሳለፍከዉ ነዉና የሚማር ይማር
@ethiopiaweldeargay887
@ethiopiaweldeargay887 21 күн бұрын
ሰላም ስላም እንደምነህ ደህና ነህ ወይ እኔ አላምንም ኢትዮጵያ ነኝ አስታወስከኝ የማረሚያ ሯጭ ፈያ ነህ በጣም ገርሞኝ ነው ታሪክህን ሰምቼ በጣም አዘንሁ እኔን ወንድሜ ወንድሜ የታገሰ ሰው እንደዚህ መጨረሻውን እግዚአብሔር ያስተካክልለታል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንደዋወላለን እኔ ደቡብ አፍሪካ ነው ያለሁት ቻው ቻው
@AAZZ-s5s
@AAZZ-s5s 21 күн бұрын
አብሽር የኔወንድም ላይክ ስብስክራይብ እናርገው ውዶቼ
@abuselah142
@abuselah142 18 күн бұрын
ወንድሜ ሁሉም የተናገርከው በሙሉ እዉነት ነው አምነንሀል የተናገርከው ቦታና አካባቢ ልክ ነዉ ቀጣይ ህይወትህ ሰላም ይሁን
@tigistheiy
@tigistheiy 16 күн бұрын
አንተ በርታ እውነት መደበቅ የሚወዱ ናቸው ውሸት የሚሉህ ክብር ይገባሃል ወንድሜ
@afomibelen8123
@afomibelen8123 21 күн бұрын
ዳዊት አንተ እውነትህን ነው ሳውዲ ከዚ በላይ ክፋት አለ ስንት እህቶቻችን ወንድሞቻችን በር ተዘግቶባቸው ሞተው የቀሩ እር በጣም እውነት ነው ያወራህው ከፈለገ ይመን ከፈለገ አይመን አተ አትጨነቅ አተ በርታ
@Ma_Mo663
@Ma_Mo663 21 күн бұрын
Dave God bless you for sharing your story. You are such a wonderful person. Thank you!
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 20 күн бұрын
Don't worry about it you know u tell the truth 💯 ❤👏🏽
@bezakulu9440
@bezakulu9440 20 күн бұрын
እይዞህ ወንድሜ የኛ ሰው በጣም ቸግር ነው ይሄሁሉ መከራ በአለም የመጣው በኛ ምክንያት ይሆናል ብዬ ነው የማስበው
@habtamulegesse1291
@habtamulegesse1291 22 күн бұрын
ወንድሜ፡በርታ፡እግዚያብሄር፡ለምስክርነት ነው ያተረፈህ
@ethopian3947
@ethopian3947 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤አንተ ጅግና ነክ አንድም ዉሸት የለህም ወድሜ ቡዙ አበሻ አሰዳብ አለ ወድሜ ጅግናነህ በሪታልኝ አድናቅክ ነኝ ❤❤❤❤❤
@ethopian3947
@ethopian3947 19 күн бұрын
እኔ ሁሉግዜ ጥኒካሬክ ሳላደንቅ አላሊፊም ወድሜ❤❤❤ ሁሉግዜ በሪታልኝ ጅግናነህ የእዉነት
@almazmulat3128
@almazmulat3128 21 күн бұрын
ልክ ነህ ወንድሜ ስንቶቹ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ደብዛቸው ጠፍቷል በተለይ እህቶቻችን
@abay3517
@abay3517 22 күн бұрын
በጣም ትክክል ነው የተናገረው በጣም ትንሹን ነው በየአረቡ ሀገር በዜጎቻችን ላይ የሚደርሰውን ግፍ ። በራሳችን ምግባረ ብልሹ ሴቶችም በየወገኖቻችን የሚደርሰው ን ግፍ ቤት ይቁጠረው። የሱማሌ ሴቶች ወደፍሪጅ የአበሻ ሴቶች ወደባል እስከመባል
@AlemZegeye-u7d
@AlemZegeye-u7d 20 күн бұрын
ዳዊት ጎበዝ ሰው ነህ አገሩን እሚቅ ያቀዋል ያየኸውን ተናገርክ የሰማኸውን መሰከርክ በል አሁን ሳውዲ ኑሬ ደከመኝ እስራኤል ቀራኒየንን ማየት ፈለኩ እና እምታቀው ነገር ካለህ መላ በለኝ
@SosenayeRobel
@SosenayeRobel 21 күн бұрын
ዳዊትዬ ኪዲ ጋር በሁለቱም ክፍል ያቀረብከውን አይቸዋለው በደረሰብህ ግፍ እና በደል በጣም አዝኛለሁ ።ልክ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይፈርዳል አንተ ግልፅ ሰው በመሆንህ ያለውን ነገር ተናግረሀል ወደፊት አንተን የመታህ እንቅፋት ሌሎችን እንዳያገኝ ማስጠንቀቂያ ደውል ነው የሚማር ይማርበታል አንተ ግን በርታ እግዚአብሔር ለምስክርነት ተርፈሀል እና አይዞህ ቀጥልበት ሂወት ይቀጥላል ።
@SergutGebru
@SergutGebru 21 күн бұрын
እንዴት ነህ ዳዊት ስላም ነው እንኮን እግዚአብሔር እዚህ ቦታ አደረስህ በጣም ደስ ብሎኛል
@dereseameneshewa8653
@dereseameneshewa8653 17 күн бұрын
You are brave. Don't worry about the negative thoughts of other people's. Everything you said is true. I heard it from a lot of people who lived in that country.
@ruthymeglas
@ruthymeglas 18 күн бұрын
የደረሰበት ነው የሚያውቀው እኛ ሳናይ መፍረድ አንችልም፣ እንኳን እግዚአብሔር አወጣችሁ🙏
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ 21 күн бұрын
የዘሩትን ያጭዳሉ ቤት ይቁጠረው የምናየው አይደል ስንት እህቶቻችን ህይወታቸው ያለፈ እራሳቸውን የማያውቁ
@elisa3493
@elisa3493 20 күн бұрын
You are lucky to be a life brother from Saudi Arabia it's all true I know everything about Alcohol sellers ❤
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 17 күн бұрын
ዴቭ አንተ አስተማሪ ነህ የራኤል ጓደኞች ናቸው ያሳዝናል በርታልን
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 21 күн бұрын
እጃቸዉ ያለበት ዎንጀለኞች ናቸዉ አፋቸዉን የምከፊቱት በየግዜዉ መከራ እየሰማን ነወ በተለይ አበሻ ለ አበሻ መከራ ያደርሳሉ አትዋሹ መከራ የደረሰበት ብቻ ነወ የምያዉቀ😢
@zubaidaansari7493
@zubaidaansari7493 22 күн бұрын
ዳዊት እድ ትነህእኔ የሌማ መርልጅነኝዘመ ዴነህ አተሰግነት ቀጫነበርክፈ ያነሕ
@AsR-j1h
@AsR-j1h 21 күн бұрын
ስግነት ነሽ እኔ ጎጋ ነኝ የአስፋ አንደታ ልጅ ነው ዳዊት ፣ አባቱ አሰፋ ነው አንደታ አያቱ ነው ለኔ ቅርብ ዘመድ ነው አንቺ ደግሞ የፀጋዬ እህት ነሽ 😂😂
@dawitandeta4560
@dawitandeta4560 20 күн бұрын
አመሰግናለሁ ማልበል
@AyuMowing
@AyuMowing 19 күн бұрын
ዳዊት በርታ እውነቱን ስለተናገርክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
@bettyjes3421
@bettyjes3421 20 күн бұрын
እውነት ነው ከሳሾችህ ይውደቁ ለፊ ወንድሜ አይዞህ ስለ ሰው አትጨነቅ ❤❤ በርታ❤❤❤
@RaguChab-t2j
@RaguChab-t2j 9 күн бұрын
ዴቫ አንተ ንፁህ፥ እዉነተኛ ሠዉ ነህ። በርታ ዩቲዩብህ በጣም ለሁሉ ደርሦ፥ትዉልድ ይማርበታል።
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም 18 күн бұрын
ምንም ውሸት አላወራህም ጀግና ነህ ሳኡዲና ዱባይ የአበሻ ህይወት ይሄ ነው አይባልም በተለይ ሴቶቻችን የሚሰሩትም የሚሰራባቸውም አይወራ
@sunshinechannel90
@sunshinechannel90 19 күн бұрын
Eney alhe kanilgagei America yatsqke now 😥
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 21 күн бұрын
በጣም ጀግና ነክ በርታ ላይክ ሰብስክራይብ አርጊያለው በርታ ወንድሜ መታገስ ዋጋ አለው❤❤❤
@betimesfen8796
@betimesfen8796 22 күн бұрын
ወንድሜ እንኳን እ/ር ጠበቀህ አወጣህ
@babaoroapp9734
@babaoroapp9734 17 күн бұрын
የት ነው ሄጄ እሰራለሁ እኔ ያለሁት Saudi ነኝ የት ነው በነገራችን ላይ ሙሉ ኢንተርቪውን ሰምቻለሁ ክፍል አንድም ክፍል ሁለትም
@jdjdjjdjjd3743
@jdjdjjdjjd3743 22 күн бұрын
ዳዊት ስልክህን ላክልኝ ያላሰብከው የስፖርት ጎደኛህ ነኝ ከእስራኤል አገር ነው
@abay3517
@abay3517 22 күн бұрын
ስምህን ፃፍለት በጨበጣ ስልክ አይሰጥም
@sintayehugebreselassie2251
@sintayehugebreselassie2251 20 күн бұрын
አይዞህ በርታ
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 21 күн бұрын
እኔ እርያድ ነው የሰራው የንጉስ ቤት ነው ለ8አመት በጣም ጥሩ ቤት ነው ነገርግ በአረብ አገር ብዙ ግፋ ይሰራል ለምን እደሆነ አላውቅ እርስበርስ የምንጨቃከ ነው ለዚህ ነው ከድህነት አልለቅ ያለን አበሻ ለገዘብ አሳልፎ ይሰጣአል
@ethiopia7544
@ethiopia7544 18 күн бұрын
ጀግና ነህ 🙏
@TenaNegatu
@TenaNegatu 22 күн бұрын
እንካነም ከነዚህ አረመኔ ተርፈህ ኤሄንን ታሪክህ ለመናገር እና ለማካፈል ያበቃህ ቅዱስ ሚካኤል ነው አሁን ለቅዱስ ሚካ ኤል ከምት ሰራው አካፋሐህ አስራት በኩራት ስጥ የበለጠ ታአምር የሳይካል ቅዱስ ሚካ ኤል በተረፈ በርታ
@enanifeleke4176
@enanifeleke4176 21 күн бұрын
ዝመበላቸው
@enanifeleke4176
@enanifeleke4176 21 күн бұрын
በርታ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 21 күн бұрын
My brother please stay strong God loves you 🙏🙏
@birukadane8022
@birukadane8022 21 күн бұрын
እዚም ቶሎ ቶሎ ለጥፍበት በርታ ማንንም አትስማ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 21 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ 😢 ወንድሜ
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 21 күн бұрын
ባርታ ወንድሜ
@enanifeleke4176
@enanifeleke4176 21 күн бұрын
ተመስገን
@BelenTerfe
@BelenTerfe 19 күн бұрын
Wey endeyawem mechay nekahew habesha eko seytan nw ye America demo enay beterkew gud nw habesha ayasaygne beyalew
@YohaneseLemma-hi6jo
@YohaneseLemma-hi6jo 19 күн бұрын
እውነትሽን ነው
@dejenealemayehu-m3i
@dejenealemayehu-m3i 21 күн бұрын
you are strong father keep it[negative comment yemisexu sewoch inaza sewoch nachowu
@kipZip-Animations
@kipZip-Animations 12 күн бұрын
Good work Dev
@SebleEyo
@SebleEyo 21 күн бұрын
በግፍ የተገኘ ገንዘብ መርገም ነው!!! እግዚአብሄር ደማቸውን ይበቀል! የዛች ትንሽ ልጅ ብለህ እያለቀስክ የነገርከን የሞተችው እህታችን ስሰማ እጅግ ነው ልቤን የሰበረው !!! ሰው የዚን ያህል ክፉ መሆኑ። አንቺ ምህረት የምትባዬ ሴትዮ በህይወት ካለሽ አንለቅሽም!!!!! ሴት ሆነሽ በሴት ለይ እንዲ የሆንሽ የጅሽን ታገኛለሽ ከጌታም ከሰውም!!!!
@Asmiratu
@Asmiratu 22 күн бұрын
አይዞህ
@DidiA-i1x
@DidiA-i1x 20 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢ayuzoh eshi
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 18 күн бұрын
አይዞህ በርታ ወንድም
@getedula6552
@getedula6552 20 күн бұрын
እውነት ነው ውሽት ነው የሚሉህ እራሳቸው ወንጀሉ ውስጥ ያሉ ናቸው
@MisrakAsfaw-kj1cy
@MisrakAsfaw-kj1cy 20 күн бұрын
Be strong 💪 my brother ❤
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 22 күн бұрын
wendema berta yasalefkewen anete taweqaleh ena yesew wera atesma lakafeleken tarike enamesgenalen🙏🙏🙏
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 20 күн бұрын
Don't read negative comments.ታስታውቃለህ የእውነት ሰው ነህ።
@yorusalemghebreselassie5745
@yorusalemghebreselassie5745 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zetunazetunagrangn604
@zetunazetunagrangn604 22 күн бұрын
Ene saudi ymesrawn new zarim ysral
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 21 күн бұрын
እባክህ ድምፅ ሁናቸው❤❤
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 19 күн бұрын
እውነትህን ነው እኮ ውሸት ለሚሉት ጊዜም አትስጣቸው
@FitsumEqubay
@FitsumEqubay 21 күн бұрын
አሁን በቅርቡ እንኳን ሳያዉቁ አንገቱን የተቀላ አለ
@AMENአሜንAMEN
@AMENአሜንAMEN 19 күн бұрын
😊😊😊💪💪💪👍👍👍
@ethiopiaweldeargay887
@ethiopiaweldeargay887 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@zetunazetunagrangn604
@zetunazetunagrangn604 22 күн бұрын
Alwashihim ymesru new ytnagrkw
@jussiyjussy8439
@jussiyjussy8439 17 күн бұрын
የኔ ወንድም እውነታውን በመናገርህ ምንም ነገር እንዳይሰማህ ውሸት ነው ለሚሉ ደግሞ ምንም መልስ አትስጣቸው እዛ ስራ ውስጥ እጃቸው ያለበት ስለሆነ ነው. ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም. ይባላል የኛ አበሾች ሳይቀር ባለጌዎች በሰው እየነገዱ ቢዝነሳቸው እንዳይቀርባቸው ነው ።ውሸት ነው የሚሉት አንተ ጎበዝ ነህ በርታ
@migameskhun8039
@migameskhun8039 21 күн бұрын
Bravo berta brother
@ennenanuroye5348
@ennenanuroye5348 21 күн бұрын
ዜና ላይ በቅርብ ሰምቻለሁ 7ኢትዮጲያየዊ የተቀሉ ሲባል ። አዎ አሁንም አለ አልኮል አደዛዥ ዕፅ እያሉ
@AbdiHailu-ok2mp
@AbdiHailu-ok2mp 21 күн бұрын
Anten eyesus enkuwan asalefek la leloch demo dimts mahon gidd nw geta yibark demo ahun nagaru beta yibisal..
@AlemMekonen-c3d
@AlemMekonen-c3d 20 күн бұрын
Ayizoh wendime
@destakeremela5137
@destakeremela5137 20 күн бұрын
ጉዳቸው ስለወጣ ተናደው ነው ውሸት ነው የሚሉት
@SabaZeray
@SabaZeray 21 күн бұрын
እንደሱ ሳይሆን አርብ አገር ሁነው ይህ ነገር ያልደረሰባቸው ናቸው።አንተ እንዲያውም በትንሹ ነው የተናገርከው።ብዙ ያልተነገር። ነገር አለ።ሰለዚህ እንዳይከፋህ እውነተኛ ነህ።
@negestb4341
@negestb4341 20 күн бұрын
በርታ ወንድሜ አንተን ውሸታም የሚል እራሱ ድርጊቱን ፈፃሚ ነው
@dagmawigidey
@dagmawigidey 22 күн бұрын
Betam yimiyasgerm tarik new yaleh strong man dawit
@genetgebregiorgis2885
@genetgebregiorgis2885 21 күн бұрын
Ayzoh
@mahletdejene7522
@mahletdejene7522 21 күн бұрын
Tarikhn bemetsehf asatmew astemari new
@jdjdjjdjjd3743
@jdjdjjdjjd3743 21 күн бұрын
ዳዊት አሰበ ነኝ
@Ethiopiatikde
@Ethiopiatikde 21 күн бұрын
በክት
@sinafikishtena8065
@sinafikishtena8065 21 күн бұрын
ዝም በላቸዉ እንዳልከዉ ወንጀሉ ዉስጥ እጃቸዉ አለ
@tigistjenbere2800
@tigistjenbere2800 21 күн бұрын
Antenna egzabhar asmelitohal
@ayna4321
@ayna4321 21 күн бұрын
እኔ ይገርማል እሱ የተጎዳ እናንተ ውሸት ነው እምትሉት እውነት አሳዛኝ ፍጥረቶች ሁነናል ሁኔታው እንኳን ይናገራል።
@tamratjemal6731
@tamratjemal6731 22 күн бұрын
Egzer yabke zemidi
@alimuhammed7626
@alimuhammed7626 18 күн бұрын
ለምን ወንጀል የሚሰራበት ቦታ ገባህ ?!
@abnett.6429
@abnett.6429 17 күн бұрын
የፅሁፍ ባለሞያ ብታናግር ታሪክህ ቢፃፍ
@مريمعليك
@مريمعليك 19 күн бұрын
ሰኡዲን ትግሬ ና ኤርትራዊ በመጠጥ አግሟሟት
@AdilKedir-m3w
@AdilKedir-m3w 21 күн бұрын
ጀሀነም ግባ
@Josimedia
@Josimedia 18 күн бұрын
በጣምምምምምም አካብደህ አወራህ አንተ እራሱ መጠጥ ስትሰራ ነው የተያዝከው ባገሪቱ ህግ ክልክል ነው አሁንም የሀገሪቱን ህግ የሚጥስ ቅጣት ይከተለዋል
@annagizaw5479
@annagizaw5479 21 күн бұрын
ኧረ ስንቱ በቀይ ባህር ዉስጥ ስንቱ ቀርቷል በህጋዊ መንገድ ጣሊያን ትገባላችሁ እያለች ገንዘብ እየተቀበለች የምትልክ አንድ ኤርትሪያዊ የገቢ ምንጯ አርጋ ይዛዉ ስንቶቶቼ ባህሩ በልቷቸዉ ቀርተዋል የጣሊያን መንግስትም ማንነቷን ደርሶባት ኤርትሪያዊ እንደነበረች ገልፆ በዜና ሰምቻለሁ
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ጉዞ ወደ ካናዳ 🇪🇹|🇨🇦 Travel from Ethiopia to canada
22:59
በሻር ኣል ኣሳድ ካብ ሓላፍነት ናብ ስደት
20:10
ወዴት ነው የምትሸሽ  የተፃፈውን አንብብ ~ እፎይ ~ አቡሐይደር
2:14:14
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 28 М.
ያሳፍራል ይህ የሚታይ አድሎ ነው
18:07
TIGI's Perspective (የቲጂ ዕይታ)
Рет қаралды 14 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19