Пікірлер
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 12 сағат бұрын
ዋው በጣም ግሩም ግምገማ ነው ዶክተር ቅን ሰው ነህ እግዜር ይባርክህ!
@antenehagumasie1451
@antenehagumasie1451 20 сағат бұрын
🙏✍
@nigisttesfaye6501
@nigisttesfaye6501 Күн бұрын
Amen!! God bless you !! Dr. Zegeye. Simple yet Powerful message.
@yewebdarruga5172
@yewebdarruga5172 Күн бұрын
እስጢፋ መናፍቅ ነዉ ለ እመቤታችን የ አክብሮት ሰግደት ያስፈልጋል ለ ንጉሥም እንደዛዉ :: አንተ እራሰህ የ ሰህተት ትምርት እየሰጠህ ነዉ :: እናንተ ራሳቹህ ንሰብ ግቡ በቃላት አትሸንግሉ ፕሮቴሰታንት መሆን መብትህ ነዉ ለምን ማስመሰል ትፈልጋለህ ::
@rahelkefeni5549
@rahelkefeni5549 3 күн бұрын
Geta ybarkh
@sofonyasteshome9159
@sofonyasteshome9159 7 күн бұрын
EGZIABHER ABZTO YBARKOT GASH NIGUSSIE BULCHA
@user-Godisgood251
@user-Godisgood251 9 күн бұрын
ናፍቃችሁን ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 16 күн бұрын
ይህ ግለሰብ በግራኝ መሀመድ ጭፍጨፋ ባለቀው ክርስቲያንና በተከታታይ አገሪቱ ላይ በዱረሰው ጥፋት የተደሰተ ይመስላል።ጌታ ይፍረድ።
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 17 күн бұрын
እልል ያስብላል
@bereketgetachew
@bereketgetachew 26 күн бұрын
Please start youtube channel about this topic! This is helpful
@hugeritulu8033
@hugeritulu8033 Ай бұрын
የደቂቃ እስጥፋኖስ ታርክ እና የዘረ ያዕቆብ ጭፍጭፋ አሁን ላለነው ወንጌላዊያን አጅግ አስተማሪ፤ አሳዘኝ ምን ያህል እግዚአብሔር በዘመናት መካከል የሱን መንግስት ለዓለም ሁሉ ለማደረስ የተጠቀመባቸው እርሾ መሆናቸውን እንረዳለን፡፡ አቅራቢውንና መጽሐፉን የጻፉት እ/ር ይባርካችሁ፡፡
@user-oj1ls1tb1i
@user-oj1ls1tb1i Ай бұрын
በዚህ ማህበር መሳተፍ ይቻላል ?
@AstewayEndriyas
@AstewayEndriyas Ай бұрын
Betam bizu neger temireyalew eg/r yibarekesh ende kalu menore endinchele geta yeredane
@helenhaile2205
@helenhaile2205 Ай бұрын
ሙዚቃው: በጣም: ይርብሻል
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 16 күн бұрын
ሀሳቡም ይረብሻል
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r Ай бұрын
ለኔ ቤት ያጣው ቤተኛ መንፈስቅዱስ ነው ፣ ያለባለቤቱ ኡይነድም እሳቱ እንዲሉ ፣ ያለ መንፈስቅዱስ የእግዚአብሔርን ስራ መስራት አይቻልም ፣ይሄ ሁሉ አጀንዳ ስብሰባ ክርክር ፍልስፍና የሰው እውነት ፣የትውልድ ታሪክ ማበላሸት ነው ይልቅ ባለቤቱን እንጋብዘው ሁሉ ውብ እንዲሆን ተመልሶ ይምረናል፣ ሁላችንም ጌታ ይባርካችሁ ፣
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r Ай бұрын
ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ፣
@Afari.MadSleuthExportedSalt
@Afari.MadSleuthExportedSalt Ай бұрын
ለማኝ ቀውስ ውሻ
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 Ай бұрын
እንዴት የሚያሳዝን ነገር ውስጥ እየገባን ነው። የሚረብሽ ሃገሪቱ ወዴት እየሄደች ያለችበት አስፈሪ ግዜ ላይ ነን። በዚህ ላይ የማደንቃቸው የማከብራቸውን እንደ አርክቴክት ሚካየልን የመሳሰሉ ያሉበት ውይይት እንደዚህ የፕሮስታንቲዝም አክራሪነት እንደ አንዳንድ ሃይማኖት ተተኪው ትውልድ ምን እደሚሆን ሳስብ ደነገጥኩ። የደራሲውን መብት እስከመጋፉት የሚያደርሳቹህ ምን አይነት ህብረተሰብ እየፈጠርን እንደሆንን ሳይ ማፈሪያዎች ሆነናል።
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 Ай бұрын
እንዴት የሚያሳዝን ነገር ውስጥ እየገባን ነው። የሚረብሽ ሃገሪቱ ወዴት እየሄደች ያለችበት አስፈሪ ግዜ ላይ ነን። በዚህ ላይ የማደንቃቸው የማከብራቸውን እንደ አርክቴክት ሚካየልን የመሳሰሉ ያሉበት ውይይት እንደዚህ የፕሮስታንቲዝም አክራሪነት እንደ አንዳንድ ሃይማኖት ተተኪው ትውልድ ምን እደሚሆን ሳስብ ደነገጥኩ። የደራሲውን መብት እስከመጋፉት የሚያደርሳቹህ ምን አይነት ህብረተሰብ እየፈጠርን እንደሆንን ሳይ ማፈሪያዎች ሆነናል።
@bekeletadele2649
@bekeletadele2649 2 ай бұрын
AYI YONAS MEZMURINA ZEMA SIDEMER EYALU MAMTATAT ZEMA WOYIM MUZIKA CHIGIR ALEBET YEMIL HASAB AYIDELEM HATIYAT YEGITIMU KONTEKIST ENJI ANTE BEMEZEBAREK SAYIHON LEMASTEMAR MEHED YALEBIH GINYEMITITISFEWU LELELOCHI YEMESASAT MIKNIYAT LIHON ENDEMICHIL BITASTEWUL TIRU YIMESELNAL SILEMUZIKAM ANTEBICHA MUZIKA AWAKI LELAYELELE AYIMESLIHAL GETA YIRSHINA ZEFENINA MEZMURIN TIKIKIL MEGLETSI TIBEBIN GETA YIRDAH
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 2 ай бұрын
የመንፈስቅዱስ እሳት ሲመጣ እሾክና አሜካላው ይበላል ፣ሌላው የመከራው እሳት ሲመጣ ፣ማጥሪያው ስደትና እስራት ስለሆነ አጅንዳችን ይቀየራል ግድየለም ፣ይሄ ሁሉ እየየ ሲዳላ ነው ፣ በቤ/ክ ታላቅ ስደት ሆነ የተበተኑት ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ ፣ይላልና ሀዋ ፣8;1
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 2 ай бұрын
መቼም እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰው አያጣምና እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ጤና እመኝልሀለሁ ፣ የዚህ ሁሉ ችግር ምክንያት መሰረቱ የግል ጥራት የሌለው ደህንነት ወይም የግል ክርስትና ህይወት ቀጥሎ ቤ/ክ የሚለው ክርስቶስን ማእከል ያላደረገ ና ድርጅት መሆኑ ወይም ጥሪ ያላቸው አገልጋዮች እየጠፉ በንግግር ችሎታ ና ከመሪዎችጋር በመተዋወቅ ና በዝምድና በውለታም የሆነ በመሆኑ ፣ እንዚህ ሶስቱ ናቸው ችግርም መፍትሄም ሌላው ቤት አልባው ቤተኛ የሆነው መንፈስ ቅዱስ ነው ፣በዋናነት መታየት ያለበት፣ እግዚአብሔር ቤቱን ያስብ
@samih-cy6ti
@samih-cy6ti 2 ай бұрын
wow❤
@samih-cy6ti
@samih-cy6ti 2 ай бұрын
wow❤
@samih-cy6ti
@samih-cy6ti 2 ай бұрын
dess yemil ken
@user-pq6jb4jz7d
@user-pq6jb4jz7d 2 ай бұрын
ከየት እናገኛለን መጽሐፋን
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 2 ай бұрын
የፓናል አወያዮች አባቶች ብቻ መሆናቸው እናቶች አለመኖራቸውም በራሱ የዘመኑ ችግር ይመስለኛል ።
@gezahegnbanda2921
@gezahegnbanda2921 2 ай бұрын
ሰው በክርስቶስ ካመነ በኋላ ነጻ ፈቃድ የለውም ? ወይስ ከማመኑ በፊት የነበረ በኃጢአት ሲወድቅ የሞተ ካመነ በኋላ የጠፋ ነው ???
@apostlesaymonteweldebrhan7026
@apostlesaymonteweldebrhan7026 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 2 ай бұрын
ወይ ነፃነት!!! የማሪያም እይን ስማያዊ ነው ወይስ ጥቁር? በአንድ መርፌ ላይ ስንት መላእክት ይሰፍራሉ ?ብለው ጊዜያቸውን ባላስፈላጊ ነገር ያጠፋት ጊዜ ይመስለኛል , ጊዜው ነውን? እኔን ትልቅ ስደት ቢነሳ አጅንዳችን ይቀየር ነበር
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 2 ай бұрын
መቼም ማንም ያልሞከረውን የሞከራችሁ አናንተ በመሆናችሁ ታሪክ አይረሳችሁም ፣ መፅሀፉ ሁሉንም ቤ/ክ የሚወክል ነው ። ልበ ሰፊ ሆኑና እስክፍፅሜ ሂዱ ፣የኛ ህዝብ አንድ እይስራም እንጅ ብዙ አስተያየት ይስጣል፣ ተቃዋሚውንም ደጋፊዎችንም ግራና ቀኝ አድርጎ መውሰድ ፣ ያለ ነገር ነው ፣ ስለተገኙትም ስዎች ፅሁፋንም ስላቀረባችሁት ጌታ ይባርካችሁ ፣ ይሄ ያለ ነው ፣
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 2 ай бұрын
የቤ/ክ ችግር በዚህ ሰአት ከራስ እስክ እግር ጥፍር እንደ ሚለው ነው ፣ ከተበላሸን 30አመት አልፎናል አሁን ደፋርና ጭካኝ ትውልድ እንደ ነህምያ ያስፈልጋል ፣ ያባቴን ቤት የንግድ ቤት እደረጋችሁት ብሎ እርምጃ ነው የወሰድው ፣የሰለቸን የሚናገር በዛ የሚኖር ጠፋ እንደፈሪሳውያን እዳንሆን ፣ዮናስ ያለው ውስጠኛው ክፍል ነው ፣
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 2 ай бұрын
ወደ እውነቱ ከመጣን ቤ/ክ በሁሉ ታማለች ከውቅያኖስ በጭልፋ እንደመቅዳት ይሆናል ፣ ስለ መዝሙር የተባለው ፣ከችግሩ ዋናው ነው እንጅ እሱ ብቻ አይደለም እባካችሁ በነካ እጃችሁ ሁሉንም እንደ ጀመራችሁ ቀጥሉ ግን ከመናገርና ከመስማት ያለፈ ምን ቀጣይ ነገር ይኖር ይሆን ፣ ወይም እንደ ጳውሎስ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ እንዳለው ይሁንላችሁ ፣ርምጃ የሚወስድ ትውልድ ያስነሳልን ፣
@user-wp3lz9xi3r
@user-wp3lz9xi3r 2 ай бұрын
በዚህ ዘመን ቤ/ክ በሁሉም ታማለች ለምሳሌ እውቀት ማካፈል እንጅ ህይወቱን የሚያካፍል ስለሌለ ምንም ለውጥ አይታይም ፣የመናገር ዘመን ብቻ ሆነ ፣ ዘመናችንን እንድ ቀድሞ አድስልን ፣ ከመድረክ ያለፈ ነገር ትውልድ ይናፍቃል ። ጌታ ይባርካችሁ ፣ለወንጌል ተጋደሉ
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 2 ай бұрын
ማሙሻዬ ጥያቄው አንተጋ አይደለም አንተን ማንም ያውቅሃል ። የካውንስሉ ጉዳይ ግን አሁን አብያተ ክርስትያናት ከነ እስራኤል ዳንሳጋ ምን አይነት አንድ አይነት ዶክትሪናል መሰረት አለው እና ነው አንድ መድረክ ላይ አብረው ሚቀመጡት ? ይህ ግን ለሁላችንም ግራ ያጋባ ነገር ነው
@habteyesabate166
@habteyesabate166 2 ай бұрын
ፈጣሪ ወደ ሠው መቷል እውነት ነው ግን ደግሞ ሠው ፈጣሪ በሚሠው ፀጋ በበራለት መጠን ወደ ፈጣሪ መሄድ አለበት
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
ሰውየው ግራ ያጋባል ባትሰሙት መንፈስ ቅዱስን ብቻ ስሙት ሰውየው እራሱን መግለፅ ነው የሚፈልገው
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
አልገባኝም ዝፈኑ እያለ ነው
@yonaselecsolution5394
@yonaselecsolution5394 2 ай бұрын
፫ኤልያሶች
@user-hp4pk8gd1r
@user-hp4pk8gd1r 2 ай бұрын
ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ደ/ር ማሙሻ
@tsegafida9965
@tsegafida9965 3 ай бұрын
Geta yibarkih tsegawin abzito yichemirlih iske fitsamew yatsnah
@TarekegnTeglu
@TarekegnTeglu 3 ай бұрын
ተባረክ
@TarekegnTeglu
@TarekegnTeglu 3 ай бұрын
ጌታ ይባረክ
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108 3 ай бұрын
ዋዉ ዋው በርታልን ወንድም ጳዉሎስ ለብዙ ግዜ ካንተ ስጠብቀዉ የነበረ እዉነት ነዉ ምድረ ድቡልቡል ፓስተር በነጮች የተ በረዙ አምላኪወች ሃገሬ ብዙ ሃያላን አላት ብቻ እደሜ ይስጠን ።
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108 3 ай бұрын
አሃ ጶዉሎስ አስተዉል ዘመኑን መርምር ተኩላዉ ተነስቷል ነቅቶ መጠበቅ ይሁንልን ገና ብዙ ትንቢቶች ይፈጸማሉ እናስተዉል ሰዉየዉ ታልፎ የተሰጠ ነዉ።
@natnaelalemayehu982
@natnaelalemayehu982 3 ай бұрын
ጋሽ ሽሜ መጽሐፈ ስምምነትን (the book of concord) አላነበብክም እንጂ በመጽሐፉ ውስጥ ያለ ኮንፌሽኖች የካልቪናዊ አስተምህሮ "እንዲህ የሚሉ" እያሉ ጠቅሰው ነው ያወገዙት እንኳን እሱን ደግፈው ሊቆሙ ይቅርና። የራስን ሀሳብ ለመደገፍ በሀሰት መጽሐፈ ስምምነትን መጥቀስ ፈጽሞ ስህተት ነው።
@fisherg5955
@fisherg5955 3 ай бұрын
ወንድሜ ማሙሽ በአገልግሎትህ ከተባረኩ ሰዎች አንዱ ነኝ ። ሓይማኖታዊ ፖለቲካ ለማስፈፀም የተመሰረተው ካውንስል ላይ ተሳታፊ መሆንህ ብቻ!!!
@adanedechassa
@adanedechassa 3 ай бұрын
የአገራችን የ ETV ጋዜጤኞች መሳላቹሁሳ! Hahahahaha….
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 3 ай бұрын
የት አካባቢ ነው አይይይይይይ
@sisaydesta1290
@sisaydesta1290 3 ай бұрын
የሰሜ ታደሰ ፍልሰፍና ከመሃመድ ፍልሰፍና ጋር ተገናኘብኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን