Рет қаралды 1,042
"በግጭት በሚናጥ ኀብረተ ሰብ ውስጥ አማራጭ ማኀበረ ሰብ መሆን" በሚል ርእስ በተዘጋጀው ሴሚናር ላይ፣ የቤተ ክርስትያንን የሰላምና የእርቅ ተልእኮ በተመለከተ ግርማ በቀለ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የመነሻ ጽሑፍ ይመልከቱ።
በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset
ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- t.me/hintset
ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube
ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- www.hintset.org