KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Жазылу 2,6 М.
7 PODCAST
ይህ የ SEVEN PODCAST የ youtube ገፅ ነው
ስለ ጎበኙን የ ፖድካስታችንም አባል ስለሆኑ እናመሰግናለን።
Seven podcast በመንድሞቻችሁ የተዘጋጀ አስተማሪ እና መካሪ የ ሕይወት ገፆችን በማገላበጥ ወደ እናንተ የሚቀርብ ነው። SUBSCRIBE ማድረግ ወዳጅነት ያጠነክራል LIKE እና SHARE ፍቅርን ይጨምራል ፣ ሌሎችን መጋበዝ ብርታትን ይሰጠናል። @Seven podcast የመፅናናታችሁ ምክንያት የ ብርታታችሁ ሚስጢር ሊሆን ዝግጅቱን ጨርሷል ከ እናንተ የሚጠበቀው በ episode ለሚቀርቡት አጓጊ እና አስተማሪ የ ሕይወት ገፆች ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ video ሲለቀቅ notifications እንዲገባሎት የ ደውል ምልክቷን በመጫን “ALL”ን ይንኩ።
@sevenpodcast
@sevenpodcast
@sevenpodcast
@sevenpodcast
@sevenpodcast
@sevenpodcast
@sevenpodcast
SUBSCRIBE
SUBSCRIBE.
SUBSCRIBE
ከእህቴ ቢለሃ ተቀብያት ||አማኑኤል አንተነህ || Emmanuel Anteneh #ethiopia #pentecostal #tiktokvideo
7 ай бұрын
እንደ TB-Joshua ካልቀባኽኝ ብዬ ተራራ ላይ ወጥቻለው ll አማን ሻሎም ll AMAN SHALOM #tiktokvideo #pentecostal #ethiopia
8 ай бұрын
ታዋቂዋ አገልጋይ ወንድማችን ሞቶ አልዘምርም አለች ll ዘማሪ - ይሳቅ ሰዲቅ ll YISHAK SEDIK #podcast #protestant #tiktokvideo
10 ай бұрын
Пікірлер
@metaBimet
12 күн бұрын
Eyuye slayehu des blognal 🙌🙌tebareku
@samidane
5 ай бұрын
ዘይት እና ውሃ ከምትገዙ መፅሐፍ ቅዱስ ግዙ የሚለው ንግግር ለአንድ አንዶች አሳቢ መስለው ስም በማጥፋት ለሚገኝ የገቢ ምንጭ ሲጠቀሙት ከዛ ያለፈ ደግሞ አንድ አንድ ግለሰቦች ደግሞ ለችግሮቻቸው መፍትሄ ሆኖ በሰው ጥበብ እና እውቀት መድሃኒት ያልተገኘላቸው በሽታዎች ፈውስ ሆኖ ተመልክተናል። ሌላም በመንፈሳዊ አለም ደግሞ በአንድ አንድ ግለሰቦች በመንፈሳዊ አለም ምክንያት ለሚፈጠር በተግባራዊ አለም ጭንገፋዎች መፍትሄ ሆኖ አይተነዋል። ስለዚህ እነዚህን ሁለት ጉዳዮች ለንፅፅር ብናቀርባቸው መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚል በምድር አንድ ነፍስ በክርስቶስ አምኖ ንስሃ በሚገባ በሰመይ አምላክ መልአክቶች ዘንድ ታላቅ እልልታ እና የደስታ ምንጭ ሲሆን በምድር ላይ ደግሞ በደዌ እና በተለያየ የመንፈስ አሰራር ለተያዙ ሰዎች ሁነኛ መፍትሄ እና የፈጣሪ አዳኝነትን ሰዎች አምነው ጌታን ለማመስገን እና ለመከተል በቂ ምክንያት ሆኖ ተመልክተናል። ስለዚህ በነዚህ ሁለት ተቃራኒ ሃሳቦች ላይ ለሚነሳ ጥያቄ እንደየፈርጁ ብናየው አይሸጥም የሚለው እና የሚሸጠው አካል የሚመዘኑት ተግባራዊ በሆኑ ኩነቶች ነው። ስለዚህ ውድ ክርስቲያኖች የእግዚአብሔር አሰራር ልዩ ልዩ መሆኑን አውቀን ይሄን ጉዳይ በሰዎች የእምነት ብንቀበለው የተሻለ ነው። ካጠፋው እና ከተሳሳትኩኝ አርሙኝ? ይቅርታ አድርጉልኝ! በዚህ ሃሳቤ ላይ ለመነጋገር እና ለመሞገት የሚፈልግ ካለ በማንኛውም መንገድ ለመነጋገር እና ለመማማር ዝግጁ ነኝ። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!!
@geditube4902
5 ай бұрын
Zeyit enigezalen min agebahe
@jaforbahrain356
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagimshewatatek604
6 ай бұрын
What a talk? Aman bless you ❤❤❤❤❤
@Ziwi506
6 ай бұрын
የአቋም ሰው ደስ ይለኛል። እናም የአቋም ሰው ከዕውቀት ጋር ነህ ትመቸኛለህ። ጥቂት ካንተ ጋር የማልስማማባቸው መፅሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮዎች ቢኖሩም በጣም ነው ምወድህ፣ ምሰማህም። ትልቅ ነገር አለህ ጠብቀው። ወደፊት በብዙ እጠብቅሀለሁ።
@sahayneshss5718
6 ай бұрын
Dimtsachu yistekakel tebarekuu😘
@TigistGoshu-pv1ny
7 ай бұрын
አአባክህ የብረሩክን እዴት ማግኘት እንደምንችል ጠቁመኚ ስለ ትብብር አመሰግናለሁ
@RedietMersha-cx5fw
7 ай бұрын
ሰላም ወንድሞች መጣም ጥሩ ነው ግን አንዳንዴ ትጠይቁና ሀሳቡን አታስጨርሱትም ጥያቄ ካላችሁ ሲጨርስ ጠይቁት የልምድ ማነስ ይመስለኛል ከሀሳብ ሀሳብ አትዘሉ ብሩኬ ግን ጥሩ አስተማሪ ነው
@biki3498
7 ай бұрын
በፍጹም የእንግዳችሁን አሳብ አታስጨርሱም እስኪ አዳምጡ አሳቡን ከጨረሰ ብሃላ ጠይቁት አድምጡ ለሁልት ክርክር አስመሰላችሁት ጥየቃችሁት ንግግሩን ለመዳመጥ እድል ስጡት ለምን ታቃርጡታላችሁ
@ndagne7394
7 ай бұрын
Interive mitaregu lijoch batem ateyayekachu lik aydelem kumuneger newu woyes comedi lemahen asbachihu newu ateyeykkachu yedibiral betam,esti entem degmachiihu iyut betam yestelal,mejameriam liju yemaymeinut sewoch gan newu yemetawu
@eyerusmare7262
7 ай бұрын
Guys tiyake sititeyiku the guest gideta wedenate simet indimeta atasgedidut…..gedeta yenanten hasab support mareg yelebetim
@HHa-q9m
7 ай бұрын
Jo go to school
@PowerAndP-g3v
7 ай бұрын
ወንድሞች ፕሮግራማችሁ ይገርማል ያመጣችሁት ሰዎች ድንቅ ናቸው እባካችሁ አድማጮቻችሁን ተረዱ። የዘፈቀደ ጥያቄዎችን አይጠይቅም ከፕሮግራሙ መጀመሪያ በፊት ጥያቄዎችዎን ይፃፉ ፣ ብዙ አይቀልዱ እና እንግዳዎን ያዳምጡ ።
@honeyb4984
7 ай бұрын
Bruke is trying to be politically correct!
@mintesinotamehaofficial
7 ай бұрын
ጥሩ የውይይት ጊዜ ነበራችሁ😊
@ChristianMezmurTube-b5v
7 ай бұрын
ለመረዳት ጠይቁ። ክርክር አደረጋችሁት። አማንን አንዳዳመጣችሁት ብሩክን ማዳመጥ ነበረባችሁ። ወገንተኝነት ይታይባችኋል።
@TesfawGiorgise
7 ай бұрын
ክርስትያኖች መሆን ካለባችሁ aman Shalom ሁኑ😮
@hewotkonjo1801
7 ай бұрын
Gemash daresh aqomeku???????
@Sosina-lv1gn
7 ай бұрын
Awo enem yihe siltan ye couslu new biye amnalew gen couslochu lemn sirachewn endemayseru alawkem
@gonfstsehay5797
7 ай бұрын
እይይይይ ሁለት የተምታታ ነገር ነው ሃሰተኛ አልልም እውነተኛ ግን እገሌ እና እገሌ የተጨነቀው ነብይ ነኝ ባይ ስለሆነ ነው
@ejigayehuasfaw2855
7 ай бұрын
ሰላም ጂሚዬ አንተ እንዳልከው ዝሙት ስታደርግ ያገኝዋትን ሴት አምጥተው እግሩ ስር ስታመነዝር አገኘናት ሲሉት ከናንተ መካከል ኃጢያት የሌለባት ይውገራት ብሎ ሲል እያንዳንዳቸው ወደ ውስጥ እራሳቸውን ተመልክተው ድንጋያቸውን ጥለው ሄዱ ኢየሱስም አንቺ ሴት ከሳሾችሽ የት አሉ ሲላት አንድስ እንኳን አለች ኢየሱስም ሒጂ ደግመሽ ኃጢያትን አትስሪ ብሎ አላት ።ኢየሱስ እኮ አምላክ ነው ከማን ጋር ይህች ሴት ኃጢያት እንደሰራች ያውቃል ግን ማናቸውንም አጋልጦ አሳልፎ አልሰጠም ስለዚህ ተጠያቂው ሰውም እንደሚለው ትንቢት ተናጋሪው ቢናገር ችግር የለውም በብልሀት ይላል ችግር አለው የዘንድሮ ነቢያቶች ግን እርስ በርስ ሲያጋጩ ነው የሚታየው።በአጠቃላይ የሰውን ኃጢያት በአደባባይ ጌታም አያጋልጥም ነበያቶችም ማጋለጥ የለባቸውም ካጋለጡም እነሱ ነብያት አይደሉም።
@ejigayehuasfaw2855
7 ай бұрын
ይሄ አገልጋይ በአጠቃላይ እንደመፅሐፍ ቅዱስ ሳይሆን የሚመልሰው አገልጋዮችን ተደግፎ ነው እውነት በጠየቃችሁት ልክ እንደመጵሐፍ ቅዱስ አይመልስም የሚይዘው የሰዎች ልምምድ አለበት
@AbcdAbd-iv4ky
7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@zinumelak2385
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BvsJl
7 ай бұрын
🎉🎉 ተባረኩ
@HalAlam-b9r
7 ай бұрын
❤❤❤
@ewnetyasarfal
7 ай бұрын
🥰🥰🥰
@tsesl4059
7 ай бұрын
😂😂😂ሐሰተኛ ነው አልልም አለለም
@yirgealemadane8443
7 ай бұрын
ተባረኩ❤🎉
@tsesl4059
7 ай бұрын
በጣም ምርጥ አቀራርብ ነው 👏👏
@nafkotedana5363
7 ай бұрын
❤❤❤
@derejetadesse3216
7 ай бұрын
ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው አማን ትልቅ አምሮ ያለው ሰው አከበርኩህ
@MihertSolomon
7 ай бұрын
Amaniye enkuan terafk Enkuan egzyabihar radek enwedhalen bertaln
@amanuelshura145
7 ай бұрын
Lea mejemiriya gize mulu podcast ayewu aman shalom big love big respect
@MercyZerihun-mf8vp
7 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው ግን እባካችሁ ቀልዱን ሳይሆን መልክቱን እንስማው
@hirutabebe5426
7 ай бұрын
Aman bante lay slalew tsega Egzyabher yemesgen. Tebarek, yabzaleh. Wendemoch berek belulegn, bertu……❤❤❤❤
@SebleTilahun-u3d
7 ай бұрын
we love u eyesus abatachen ante lebachen weset nk lante sibal aba hulun entewaln baymeselm entebekekaln❤❤❤❤😢😢
@LackyBoy-vr9yn
7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉ ግን የልጅቷን ነገር አሰሙም በሰላም ነው የተደማመጣችሁ ብታወሩ አሪፍ ነው እንግዳው ደሞ እንዲያወራ እድል ስጡት እንጂ በተረፈ ለኔ አሪፍ ነው በርቱ ቀጥሉ
@nuniyattesfaye1765
7 ай бұрын
beka endezi aynet podcast new yemnfelgew dekamamchenen share yemnadergebet be glse yemnawerabet. bertu Egziabher yerdachehu.
@LukaBmsl
7 ай бұрын
ዛሬ የሰላም ሰው ጋብዛችኋል......የባለፈው ልጅ ግን አደገኛ ቦዘኔ ነበር
@Travelsmart-c6k
7 ай бұрын
Ere amanuelin mesmat new yeminfeeligew . Leingidaw idil situt
@PinelDawit
7 ай бұрын
እኔን ብቻ ይመስለኝ ነበር እንደዚህ አይነት ስሜት ውስጥ የምገባው የእውነት ምን ያህል ከባድ ስሜት እንዳለው ሰው ይረዳኝ ይሆን ጌታስ ምን ነው ችላ ያለኝ ለምንድን ነው እላለው አማኒ ጌታ ይባርክህ አንተ እየተናገርክ powerful የሆነ ነገር ውስጤን እተሰማኝ ነው ያዳመጥኩት Blessing all ❤
@MihertBirhanu
7 ай бұрын
እሷ ታውራ!! እንጅ 😂
@betelasefa8546
7 ай бұрын
Des tilalachu❤❤
@Betun484
7 ай бұрын
ለእንግዳቹ እድል ስጡት እንጂ እንዴ😂😂
@SelamSelam-ov4it
7 ай бұрын
Yepente cherch eko ahun ahun kecloub ayleyim like metebabeshna gela masaya new
@shalomMK12
7 ай бұрын
አማን አማን ነው ምንድነው እያየን ያለነው 😢😢😢
@betsitariku3151
7 ай бұрын
be egziabher ketay BINI DESALEGN( deg neh) esun akrbut be getaaaaaaaaaa
@MihretTilahun-w5u
7 ай бұрын
The girl is not for podcast please teweta ayeee
@MarekegnFikru
7 ай бұрын
Ye ewnet egzabher amlak yibarkih yibarkachuh ......amesegnalehu!!!!!