እንደ TB-Joshua ካልቀባኽኝ ብዬ ተራራ ላይ ወጥቻለው ll አማን ሻሎም ll AMAN SHALOM

  Рет қаралды 23,645

7 PODCAST

7 PODCAST

Күн бұрын

Пікірлер: 138
@TirsitAfework
@TirsitAfework 8 ай бұрын
በዚህ ዘመን አናንተን የመሰለ ለእውነት የቆመ አውነትን የሚገልጡ ወጣቶች ጌታ ሰለሰጠን ጌታን አመሰግናለሁ አማን በርታ ይጨምርልህ ተባረኩ
@tsedekselashi3677
@tsedekselashi3677 8 ай бұрын
He is a true man of God. እግዚአብሔርን ሊያስደስት እንጂ ሰውን ለማስደሰት ያልቆመ ሰው።❤
@danilee2569
@danilee2569 8 ай бұрын
አማን ባንተ የተነሳ መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ጀመርኩ እወዳለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 8 ай бұрын
አማንዬ እንዴት እንደምወድህ..ነገር ግን ያለህን energy በጥል በጭቅጭቅ እንዳትጨርሰው እፈራ ነበር አሁንም ጌታ ፀጋ እና ሰላም ያብዛልህ ። podcast አዘጋጆች ወዳችዋለው በርቱ ድምፅ ጥራት አስተካክሉ
@meskeremtadesse6397
@meskeremtadesse6397 8 ай бұрын
ፀጋው ይብዛላቹ ተባረኩ በጣም የምወደውን የጌታ አገልጋይ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል አማኒ ፀጋው ይብዛል ብዙዋችን እየጠቀምክ ነው በርታ ወንድሜ❤❤❤
@Dendi_D7
@Dendi_D7 8 ай бұрын
አማንን ስሰማው በጣም ደስ ብሎኝ ነው በአብዛኛው ሀሳቡ ላይ እስማማለሁ በጣም በሳል አስተዋይም ልጅ ነው ሰለ ልሳን ሲያወራ ሙሉውን አያወራም ጳውሎስ “በልሳን የሚናገርስ ለእግዚአብሔር እንጂ ለሰው አይናገርም፤ የሚያስተውለው የለምና፥ በመንፈስ ግን ምሥጢርን ይናገራል፤” - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥2 ስለዚህ ሁላችሁም በልሳን ፀልዩ ሲሉ ሁሉም ከእግዚአብሄር ጋር አውሩ ማለታቸው ነው በልሳን የሚፀልይም ራሱን ያንፃልም ይላል በዚያ ላይ ሙሉ ፕሮግራም በልሳን የሚፀለይበት ቸርች የለም የእግዚአብሔር መንፈስ ደግሞ ያነቃቃል በኤሽታዖል ነበረ በማህበር ስንሆን የትኛው ይሻላል በአግባብ ይሁን አለ እንጂ ልሳን አይጠቅምም አያስፈልግም አላለም በልሳኔ ለእግዚአብሔር ሚሰጢርን ካወራሁ ከኔ ሀሳብ ውጪ የፈቃዱ ምሰጢር እንጂ እርሱን ልመክር አይደለም ያደግሞ የተነፁ ሰዎች እንዲኖሩ ቸርች ማበረታታት ስላለባት ነው
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 8 ай бұрын
ዋውውውው ወንድሞች ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤ አማን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ 😮❤❤ድንቅ ንግግር ነዉ ዋውው በርቱ ለጌታ ትዉልድ አለዉ😢❤📖📖
@Afronegntube
@Afronegntube 8 ай бұрын
አማንዬ በሚገባ አንቅተከናል ከዘመናዊ ጠንቋዮች ተጠብቀናል እንወድሃለን ጌታ ይጠብቅህ❤❤
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 8 ай бұрын
በጣም እጂግ ግሩም መረዳት ነዉ ። እባክህን ለትዉልድ ይህንን እዉነት በስልጣን በሃይል አስተምር መረዳቱ ይጨመርብህ😮😮😮❤❤❤❤☺
@derejetadesse3216
@derejetadesse3216 7 ай бұрын
ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው አማን ትልቅ አምሮ ያለው ሰው አከበርኩህ
@abimmelech-kf9kp
@abimmelech-kf9kp 8 ай бұрын
አሪፍ Podcast ነው በርቱ ወንድሞች አማኒ በእውነት ወደ ጌታ ፍቅር በደንብ እንድቀርብ እና የጠነከረ ክርስትና እንዲኖረኝ ካደረጉ ወንድሞች መካከል ነክ ፀጋውን ያብዛልህ
@amanuelshura145
@amanuelshura145 7 ай бұрын
Lea mejemiriya gize mulu podcast ayewu aman shalom big love big respect
@dagimshewatatek604
@dagimshewatatek604 6 ай бұрын
What a talk? Aman bless you ❤❤❤❤❤
@belayassefa5221
@belayassefa5221 8 ай бұрын
ከቅዱስ ቃሉ ውጪ የሆነ ልምምድ ፤ ከቤተክርስቲያን እስከ ጨርሶ መውጣት አለበት ። አማንዬ እንወድሃለን ❤️❤️❤️ ፀጋ ይብዛላችሁ ! ተባርካችኃል!
@HaleLujah-qo2hr
@HaleLujah-qo2hr 8 ай бұрын
የሚገርም podcast ነው ። the way you talk በጣም flowን የጠበቀ ነው ብዙ የመስራት አቅም አላችሁ በርቱ።
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 7 ай бұрын
Aman bante lay slalew tsega Egzyabher yemesgen. Tebarek, yabzaleh. Wendemoch berek belulegn, bertu……❤❤❤❤
@hamdabanana9733
@hamdabanana9733 8 ай бұрын
ተባረኩ የአባቴ ብርካኖች ደስየሚልአገላለፅ
@Titiablakat-yv5hu
@Titiablakat-yv5hu 7 ай бұрын
አማን ባገኝክ ደስ ይለኛል መፅሀፍ ቅዱስን መማር እፈልጋለው
@Israelbelegn
@Israelbelegn 8 ай бұрын
ወንድሞች እንደው ጌታ ይባርካችሁ እና በ ጌታ ፍቅር አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ... እንደው በ ጌታ ፀጉራችሁን መልክ አስይዙት ... በተረፈ እንወዳችሗለን ተባረኩ
@jostayeturyelij
@jostayeturyelij 8 ай бұрын
መጀመሪያ እኔም በጣም ነበር ምከታተላቹ ግን እርስ በርስ መቦጫጨቅ ስጀምሩ ደብሮኝ ነበር አሁን ግን አንተን በተሻለ ተረድቼአለሁ በርታ እናንተንም በርቱ
@Aster-ly5xe
@Aster-ly5xe 8 ай бұрын
wow wow wow እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርካችሁ brothers የምር ደስ የሚል ቆይታ ነው ያደረጋችሁት ተባረኩ🙏❤️❤️❤️
@tsvs3496
@tsvs3496 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ባለክ እውቀት ጥበብን ይጨምርልክ አማን
@abuye563
@abuye563 8 ай бұрын
What a talk ,Amu more blessing❤❤❤❤
@teshalechsolomon8186
@teshalechsolomon8186 8 ай бұрын
አማኒ እና ወንድሞች በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@AbeniDestaOfficial
@AbeniDestaOfficial 8 ай бұрын
አርፍ አቀራሪብ በርቱ ተምራናል ብዙ ነገር የJimmy ድምፅ ግን ያስተገባል ❤❤❤❤
@anaeyueb
@anaeyueb 8 ай бұрын
አማን በጣም ነው ምወድህ ጸጋ ይብዛልህ❣️😘
@fitsumet2010
@fitsumet2010 8 ай бұрын
I have learned a lot. Thank you guys egzaber yebarkachu.
@solomonelias3826
@solomonelias3826 7 ай бұрын
ፀጋው ይብዛልህ በርታ
@Tograce11
@Tograce11 8 ай бұрын
I know him personally and he just found his right place much love❤
@BeriMati
@BeriMati 8 ай бұрын
Its so interesting and Amazing interview 😊😊bless you guys ❤
@genetdesta2403
@genetdesta2403 8 ай бұрын
Wow Wondimochi Bertu Betam Desi tilalechi sila Enate Egizabherini Amesaginalhu❤❤❤❤
@ሉላላላ
@ሉላላላ 8 ай бұрын
🎉🎉🎉 amazing podcast tebareku 🥰
@liulshewaye6174
@liulshewaye6174 8 ай бұрын
I see immaturity difference and some of you need to read the room, know when to start joking and when to let the serious topics flow.... so far its good start keep it up
@liulshewaye6174
@liulshewaye6174 8 ай бұрын
@Beriyatube it was a genuine comment you do have be pissed for receiving a comment … the is sign of immaturity itself😊😊
@andishman
@andishman 8 ай бұрын
Aman, wise man
@abrahaworku4886
@abrahaworku4886 8 ай бұрын
ከተጠያቂው ጋር የማይመጥኑ ጠያቂዎች።
@AsayouGetachew
@AsayouGetachew 8 ай бұрын
የህዝብን አይን ይገልጣልና በርቱ ሐዋርያትን ጌታ እንጂ መርጦ የሰጣቸው ራሳቸውን የሾሙ አልነበሩም።በርቱ ህዝቡን አንቁት የነበርንበት ቤተክርስቲያን ያለውን ልምምድ ልክ አይደሉም ብለውን እነሱም ወደ ሌላ ልምምድ አሳደጉን ዛሬ ላይ ቤተክርስቲያን እንደሱቅ ለመከፈቱ ይሄ ዋናው ምክንያት ነው የጴንጤ ጠንቋይ የበዛበት ጌዜ:ቤተክርስቲያን ግን የማናት ?
@dune459
@dune459 8 ай бұрын
Hasebachew des yilel ......la aman shalom yalegn tiyake .....1,ba lisan yimitseliy ka egziabher ga mistirn yenegerel malet MN malet new ......mistirs kahone lamn matergem asfalig hone ? Lela kifl layi degmo matergem asfaleg indehone yenegeral.......indazih kahone ....2 ayinet lisan ale malet yichalal woyi .....plus degmo lisan sew irasun yemiyanitsibat kahone lahulum sew altesetem malet indet yichalal....lelagnew degmo yemiteregm sew kalela lisan yelem wodemalet conclusion madiras yichalal woyi.....thank u stay blessed
@RuthEmmanuel-mt7fl
@RuthEmmanuel-mt7fl 8 ай бұрын
Pentecostal በ 100አመት እድሜ ውስጥ ያመጣብን እዳ በጣም ያሳዝናል ወደ ወንጌል እንመለስ 😢 ወንድሞች ተባረኩ❤
@somihayat2924
@somihayat2924 8 ай бұрын
ልክ ብለሻል
@Ziwi506
@Ziwi506 6 ай бұрын
የአቋም ሰው ደስ ይለኛል። እናም የአቋም ሰው ከዕውቀት ጋር ነህ ትመቸኛለህ። ጥቂት ካንተ ጋር የማልስማማባቸው መፅሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮዎች ቢኖሩም በጣም ነው ምወድህ፣ ምሰማህም። ትልቅ ነገር አለህ ጠብቀው። ወደፊት በብዙ እጠብቅሀለሁ።
@FirezerEndale
@FirezerEndale 8 ай бұрын
በርቱ 7 PODCAST
@theblessedhand3780
@theblessedhand3780 8 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ። ተባረኩ
@shalomMK12
@shalomMK12 7 ай бұрын
አማን አማን ነው ምንድነው እያየን ያለነው 😢😢😢
@eyerusalemtilahungebir224
@eyerusalemtilahungebir224 8 ай бұрын
የተወደዳችሁ ናችሁ በርቱ
@MercyZerihun-mf8vp
@MercyZerihun-mf8vp 7 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ አስተማሪ ነው ግን እባካችሁ ቀልዱን ሳይሆን መልክቱን እንስማው
@abenizertadele9029
@abenizertadele9029 8 ай бұрын
አማኑ በርታ ለተረዳው በደንብ ትምህርት መውሰድ ይቻላል
@nahomtesfayefikre6510
@nahomtesfayefikre6510 8 ай бұрын
Betam arif nw programachu migerm nw yemiweraw sle e/r mengist nw bertu be e/r bet yalu wendm ena ehtochachn ye e/r kal endiyanebu ber mikeft nw ende asteyayet gin 1 sw siyawera andu tagiso bitebk more tewedaj yaregewal ተባረኩ!
@רחמיםרמסלו
@רחמיםרמסלו 8 ай бұрын
YOU LOOSE UR GOLDEN TIME !!!
@መዝሙርብቻ-ገ6ሸ
@መዝሙርብቻ-ገ6ሸ 8 ай бұрын
ቀይ ሸሚዝ ያረገው ልጅ የሚጠይቀው ጥያቄዎች 👌👌👌
@yainymarsha1435
@yainymarsha1435 8 ай бұрын
አማኒ ሁሉ ሠላሞ አንተሞ አቤላሞ ጠፋቹ አረ ተናፍቃችሗል ❤🎉❤🎉
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 8 ай бұрын
ተባረኩ 😊😮❤
@MihretTilahun-w5u
@MihretTilahun-w5u 8 ай бұрын
Amanyeeee❤❤❤❤❤በጣም ተማርኩ❤❤❤
@ermiyastsegaye5696
@ermiyastsegaye5696 8 ай бұрын
አማን 🥰❤🥰❤🥰❤
@yordi4366
@yordi4366 8 ай бұрын
አማን ❤❤❤❤
@ghgchy9272
@ghgchy9272 8 ай бұрын
አማኑ❤❤❤❤❤❤❤
@seblewerktesfayebegeta5082
@seblewerktesfayebegeta5082 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነበር በዚሁ ቀጥሉ
@TesfawGiorgise
@TesfawGiorgise 7 ай бұрын
ክርስትያኖች መሆን ካለባችሁ aman Shalom ሁኑ😮
@GhirmaiMelake
@GhirmaiMelake 7 ай бұрын
Studio, Graphics, sound quality ሁሉም ነገር አሪፍ ነው ግን በጣም ብስለት የሌለው ሃሰብ/ቀልድ አትወርውሩ ለምሳሌ "ወንድ ሆነው food engineering የሚማሩ..." ብላችሁ ስታውሩ ነበር። ምነው 21ኛ ክፍለዘመን ላይ እየኖራችሁ ምግብ መስራትን በፆታ ነው የምትረዱት? እንዲህ አትውረዱ!
@Annakitabo
@Annakitabo 7 ай бұрын
Yenem hasab new🙏
@kenbonketema2020
@kenbonketema2020 8 ай бұрын
Amaniye❤❤❤
@hanabekele-ls6vs
@hanabekele-ls6vs 8 ай бұрын
የልጆችና የአዋቂ ጨዋታ ነው
@job10.
@job10. 8 ай бұрын
whos loves aman🥰
@-melheqtube7800
@-melheqtube7800 8 ай бұрын
ቆይ ግን የስስ ምትሉት ሀሳቡን እየተስማማችሁበት ነው ምትስቁትስ የራሳችሁንም ሀሳብ ተናገሩ እንጂ የሆነ Ground ይዛችሁ እእእእ ብቻ እያላችሁ ማለፍ Not fair ግን ፖድካስቱ ቆንጆ ነው Keep up the Good work ግን የሆነ ሀሳብ መስጠት ያስፈልጋል ስለ መንፈስ ቅዱስ የተናገረው ሀሳብ ጋር ጠንከር ያሉ ሀሳቦች ቢሰበሰቡ ሳቅ ባይበዛ ያው ድርቅ ይበል ማለትም አይደለም ግን ቲኒሽ ሀሳብ ቢንሸራሸርም ቆንጆ ነው Blessed brothers !❤
@HilenMantefardo
@HilenMantefardo 8 ай бұрын
በቃ ከዚህ ልጅ ፍቅር ያዘኝ😢😢😢😢
@terezcell8368
@terezcell8368 3 ай бұрын
Ka.mane😂😂😂😂
@HilenMantefardo
@HilenMantefardo 3 ай бұрын
​@@terezcell8368የዶሮ ኮሜንት እኮ ነው😂😂😂
@niftalemwegayehu3449
@niftalemwegayehu3449 8 ай бұрын
መልካም ጅማሬ ነው በርቱ
@zinumelak2385
@zinumelak2385 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ErmiasAsefa-ec9id
@ErmiasAsefa-ec9id 8 ай бұрын
sound quality it s not good
@derartutolesa2499
@derartutolesa2499 8 ай бұрын
Aman we love you
@derartutolesa2499
@derartutolesa2499 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ketilubat
@PowerAndP-g3v
@PowerAndP-g3v 8 ай бұрын
Pls keld atabzu when he talks
@maranathatube1
@maranathatube1 8 ай бұрын
አማኑ❤❤❤
@geditube4902
@geditube4902 5 ай бұрын
Zeyit enigezalen min agebahe
@KemalHaji-y5b
@KemalHaji-y5b 8 ай бұрын
What is food engineering?
@SingtanDini
@SingtanDini 8 ай бұрын
አንደ ክርስቶስም ሞቼ አነሳለሁ ካልክ መቀበርም ትችላለህ እኮ
@burutujesas5336
@burutujesas5336 8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏
@danielhaile2834
@danielhaile2834 8 ай бұрын
Your incessant giggling, often unwarranted, spoiled what could have been a good interview
@AbinetBabi
@AbinetBabi 8 ай бұрын
Tebarachu nww bakh
@completeinc6550
@completeinc6550 8 ай бұрын
I highly recommend you to study how to rightly divide the word of truth. Especially study midacts pauline right division dispensation .
@NuyeTade
@NuyeTade 8 ай бұрын
Amanisha
@israelalemu711
@israelalemu711 8 ай бұрын
ከባድ እንግዳ እ ስንት ኪሎ ነው በዚህ ዘመን ቁጭ ብለው ሰው ሚሰራውን ስራ መተቸት ከባድ ሰው ያስብላል ማለት ነው
@Agape4748
@Agape4748 8 ай бұрын
አማኒ ❤❤❤
@genetdesta2403
@genetdesta2403 8 ай бұрын
Wondiminati🥰
@Agape4748
@Agape4748 8 ай бұрын
ሸኪሶ😂❤
@eyerusalemtilahungebir224
@eyerusalemtilahungebir224 8 ай бұрын
Jemi setawera mikun rake adereg yastegabal
@BeriMati
@BeriMati 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 8 ай бұрын
12+ጳውሎስ = ሐዋሪያት ከዚውጭ ግዴታ የለብንም
@paulosnega9985
@paulosnega9985 8 ай бұрын
ልጁ ብዙ ነገሩ ይመቸኛል በዓብዛኞቹ ሀሳቦቹ እስማማለሁ - ነገር ግን እጅግ ሲበዛ ትዕቢተኛ ልጅ ነው።
@SamuelMasebo-te7qp
@SamuelMasebo-te7qp 8 ай бұрын
ቀጥሉ ቀጥሉ ቀጥሉ.......
@Nana-he3se
@Nana-he3se 8 ай бұрын
selam nw ere endze attfu😢
@EyobedKirubel
@EyobedKirubel 8 ай бұрын
እባብ የልቡን አይቶ እግር ነሳው ጌታ አንተን ካልቀባህ ቅባት የለማ
@Agape4748
@Agape4748 8 ай бұрын
በአድስ ኪደን አማኝ ሁለ የተቀባ ነው ማነህ ድፋባቸው 😂😂😂
@danilee2569
@danilee2569 8 ай бұрын
😂😂😂​@@Agape4748
@genetdesta2403
@genetdesta2403 8 ай бұрын
😂😂​@@Agape4748
@samueltesfaye1592
@samueltesfaye1592 8 ай бұрын
Aman degafiwu neberikugn yezan gize. eneza nebiyatoch sifelu. dirashachew yitifa
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 8 ай бұрын
ኮሜንት ሰጪዎች ግን ትገርማላችሁ አሁን እስኪ የቱ ወሬው ነው የሚያንፀው በአሰየሱ ስም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ
@gdhxdh8108
@gdhxdh8108 8 ай бұрын
ገምቶ አዳሪ ወይም ጠንቋይ ተከታታይ ነህ ለዛ ነው የምትናደደው
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 8 ай бұрын
@@gdhxdh8108....ስድብ አፕሮማክስ እንዲ አይንት ስድብ ይዞ ጌታ ቤት ይከብዳል ብሮ
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 7 ай бұрын
@@gdhxdh8108 የስድብ ነጋዴው እዬንን ነው ነተማርከው
@Behigamilak
@Behigamilak 8 ай бұрын
ውሸት የዘር ነው😂😂😂
@eliashailudullahailu5767
@eliashailudullahailu5767 8 ай бұрын
በደምብ አዳምጡ ሲጨርስ ጠብቁጥ አትሷቁ ዠምብላቹ ኮመዲ አላቀረባቹም
@emuka8702
@emuka8702 8 ай бұрын
በትክክል ስለ እውነት ብላችሁ ሽቶ ይነፋበታል ያለው ቸርች ሄዳችሁ ያያችሁ ካላችሁ ስሙን ሳትጠቅሱ አይቻለው በሉ
@DgilolewDeleleg
@DgilolewDeleleg 8 ай бұрын
ፀልያችሁ በሽተኛ መፈወስ ከቻላችሁ ዘይቱን እንጥላለን!!!
@hirutabebe5426
@hirutabebe5426 7 ай бұрын
Kalu yefewesal……kalun anbeb, temelalash takami yemesel zeyet….
@DgilolewDeleleg
@DgilolewDeleleg 7 ай бұрын
@@hirutabebe5426 woyzero hirut besewu lay mefred bexam qelal new kebadu neger besewu lay mesrat new. Kalun anbib kemalet wondime chigrih mndnew malet
@zimbilehtewachew
@zimbilehtewachew 8 ай бұрын
Keldachihu gin genbi aydelem
@geminitezeuu
@geminitezeuu 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@samueltemesgen6505
@samueltemesgen6505 8 ай бұрын
I don't see the point here … is it God or people! I felt like I'm listening to secular world podcast with spiritual topic
@aklilbekele8587
@aklilbekele8587 8 ай бұрын
ዝም ብላችሁ አትገልፍጡ የልጅ ጨዋታ አታርጉት ቁም ነገር ላይ ኮስተር በሉ እንጂ።
@yonathan2895
@yonathan2895 8 ай бұрын
Kagn guncihin simatu ye girahim sit bilo naw kirstos yasitamaran ante damo daratihin nafitai ayinakugnim ikadimachualaw tilalek ara tadabaki.chritos amilak sitafubat andach alimalasam ante neh ahun bazi gura yetim atidarsim teragaga
@lulamuga
@lulamuga 8 ай бұрын
TB -Joshua was false prophet we have a lot of role model in the bible
@yemachaltube
@yemachaltube 8 ай бұрын
የስስስ
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН