Пікірлер
@최순덕-s3p
@최순덕-s3p 27 минут бұрын
ሌሊቱን በሙሉ ብሰማው አለጠገብኩም ቤቲዬ የቤተክርስታን ስጦታችን ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BertukanMekonen
@BertukanMekonen 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mmkkkkkkkkkjjjjjjjjjjj
@gulnet-xp6up
@gulnet-xp6up 11 сағат бұрын
Kimem
@mestraabyenhe
@mestraabyenhe 18 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@InterCell-i2m
@InterCell-i2m Күн бұрын
amen
@wakjiragadisa9106
@wakjiragadisa9106 Күн бұрын
Wayne hiwote my childhood vcd mezmur......uuuuuuyyyyyyy
@wakjiragadisa9106
@wakjiragadisa9106 Күн бұрын
be geta iye mezmur anjeten bela beka betiye betehley 19999 be geta sim uuuuyyyyyy
@zanadaliy-jt8tm
@zanadaliy-jt8tm Күн бұрын
ይህ መዝመር ስሰማ ልጅነቴ ት ዝ ይለኝል 8 ክፍል ነበርኩኝ አናማ አባቴ ገዝቶት አናዳምጥ ነበር አይ ልጅነት አይ ግዜ ቤቲዪ ዘመንሽ ይባርከው ተባረኪልኝ በጌታ መሆናች ድንቅ ነው
@markosmatusala607
@markosmatusala607 Күн бұрын
Ameeen, yene amlak newu ...
@BerhanuTesfaye-yi8yp
@BerhanuTesfaye-yi8yp Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይባርክሸ
@Birk-wq9ot
@Birk-wq9ot Күн бұрын
በዚህ ውብ ድምጽሽ ለክርስቶስ እየሱስ ክብር ብትዘምሪ በቤቱ ዘመንሽን ብታለመልም ጥሩ ነው😊😢ቤተሰቦቿ ገና ለጋ እንደ ችግኝ ናትና በጥሩ አስተዳደግ ኮትኩታቿት አሳድጓት።
@zewdituyitbarek3183
@zewdituyitbarek3183 Күн бұрын
Lue eko nesh Betya ybzalesh🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@YeyeTube-07
@YeyeTube-07 Күн бұрын
...የቀጠለ...እባካችሁ ሚስጥረ ስላሴን ሳትረዱ "ትርጉም ያድናልም ይገላልም" የሚለውን ቃል ሳታስተውሉ በመንፈስ ቅዱስ ሳትመሩ በራሳችሁ ሃሳብ እየተመራችሁ የኑፋቄ ትምህርት አትዝሩብን:: ሁሉን ተውትና አምላክነቱን እመኑ: ሁሉን ትቶ ስለ እግዚአብሔር ብሎ ሲሄድ እኮ ፔንሲዮን አይደለም መዳረሻው:: ነገረ ስቅለቱን መከራውን እያሰቡ በፆም በፀሎት ተወስነው ፀሀይ ዝናብ ሳይሉ በበረሃ እኮ ነው ስጋችንን ለአውሬ ብለው መከራ የሚቀበሉት:: እንዴ እየሱስ አንዴ ፆሞልናል ሞቶልናል ብላ ምዕመኖቿን የምታጃጅልኮ አይደለችም ቤተክርስቲያን:: እህ ትንሳኤምኮ አንድ ነው ወገን:: ትንሳኤን ልደትን ለማክበር የሚቀድማችሁ የለም:: ግን መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ቀኑ አልተገለፀም ከየት አመጣችሁት? የምን መቀላወጥ ነው?በእናንተ ቤት ባገኛችሁት አጋጣሚ የምንፍቅና ቃል እየወረወራችሁ ልትነጥቁን:: እውነት ወንጌል ከገባህሌላውን ናቅ ተሳደብ ይላል? "አንዲት ጥምቀት አንድ ሀይማኖት ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ራስ የሆነላት ሀዋሪያት ያፀኑዋት አንዲት ቤተክርስቲያን" በቃ ሌላ የለም:: መጨፈርና መብላት ሲያምራችሁ እየተሳደባችሁ አትውጡ ዝም ብሎ መኖርምኮ ይቻላል:: ክርስቶስን አማላጅ የምትሉ ሰዎች ከሙስሊሞች በምንድን ነው የምትለዩት? እነሱምኮ ነቢይ ነው የሚሉት:: ለዛውም እነሱ ድንግል ማርያምን እያከበሩ:: የእናንተ ግን ይለያል:: "ፈራጅ ነኝ" እያለ እህ ምነው ጠበቃና ዳኛው ተምታታባችሁ???? ልባችን እኮ ጠማማ ስለሆነ አጣመን ስለምንረዳ ነውጂ በምሳሌ እኮ ነው ወንጌልን ያስተማረን::ጴንጤ የምትባሉት እውነት እየሱስን ታውቁታላችሁ? " የግል አዳኝ" በሚል የስስት አስተሳሰብ ተጠምዳችሁ ለማይረባ አእምሮ ተላልፋችሁ ተሰጣችሁ:: "ሀይማኖቱን የከዳ ከማያምን ሰው ይልቅ የከፋ ነው" ይላል:: መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ ስታነቡ ደግሞ ፀሎት አድርጋችሁ ውስጣችሁን ባዶ አድርጋችሁ አንብቡ:: ወገን ምድራዊ ትምህርት እንኳ በአስተማሪ ታግዞ አስራ ምናምን አመት ጮኸው አስተምረው ስንቶቻችን ደንዘን ተቀምጠናል እንኳንስ የእግዚአብሔርን ነገር በራሳችን አንብበን ልንረዳ:: ቀና ልብ ካለን ይገልፅልናል:" ሴት ልጅ በአደባባይ ልታስተምር አይገባትም" ተብሏል" ሯሷንም ሳትሸፍን መፀለይ እንደማይገባትም ተገልፇል:: ኧ በመፅሀፍ ቅዱስ ካመናችሁ ማለቴ ነው:: ወንጌል ብቻ ሳይሆን ሙሉ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ:: ሁላችሁም በአጋንንት ተጠልፋችሁ የወደቃችሁ ናችሁ::በነገራችን ላይ እንደዚህ ደፍረው በስድብ አፋቸውን የሚከፍቱ ብዛት በቤቱ የነበሩ ናቸው:ለምሳሌ ሰይጣን የመላይክት አለቃ ነበረ; ይሁዳ ከጌታ ስር ቁጭ ብሎ የተማረ በኇላም ጌታውን የሸጠ ; በነገራችን ላይ" ህዝቤ ስለቁራሽ እንጀራ ይሸጣል" ተብሏል ጴንጤ ደግሞ በስንዴ ምክንያት የመጣ ነው:: ማርቲን ሉተር ጌታ አዳኝ አማላጅ .... እያለ ጌትነትና አማላጅነት የተምታታበት : አርዮስ በአፉ አምኖ በልቡ የከዳ ነገር ግን ዋጋውን ያገኘ......... ኧረ ስንቱ ከአንዲት ቤተክርስቲያን እየኮበለለ መነፈቀ:: የዘመናችን ትዝታውንም ማየት ይቻላል ምላሱ ላይ የሰፈረው እግዚኦ ነው:በነብሳችን ቁማር እየተጫወትን መሆኑን ቆም ብለን እናስብ::በንስሃ እንመለስ ካልሆነ እውነትን ግለፅልኝ ብለን እናልቅስ:: ሰዎች አበሳጭተውን በአንዳንድ አባቶች ስራ ተገፍተን ተናደንም ከሆነ እውነት ሁሌም ፈተና አለባት አልጋ በአልጋ የሆነ ምቹ ነገር ያለው ክርስቶስ የሌለበት እናንተ አዳራሽ ውስጥ ነው:: እውነተኛዋ አንዲት ቤተክርስቲያን ውስጥ ግን መራብ :መጠማት: መድከም: መሰደድ: መወገር :መጠላት: መሰደብ....አለ ነገር ግን አለምን ያሸነፈ እግዚአብሔር አለበት አማናዊው ክርስቶስ አለበት:: መንፈስ ቅዱስ አለበት:: ፃድቃን ቅዱሳን ሰማዕታት ቅዱሳን መላይክት ወላዲተ አምላክ አሉበት: ኑ ወደ እውነተኛዋ ቤት :በነብሳችን እልህ አንጋባ:: ኑ አይናችንን ወደላይ አቅንተን አምላካችንን እንለምን በብርሃን ነው መመላለስ:; አይናችሁን ጨፍናችሁ እየፀለያችሁ እኮ በጨለማ ውስጥ እየተጫወተባችሁ ነው:: እስኪ አይናችሁን ገልጣችሁ ወደላይ ቀና ብላችሁ ተንበርክካችሁ እውነትን ግለፅልን ብላችሁ አልቅሳችሁ ፀልዩ:: ግን እንደ እንስሳ ቀኑን ሙሉ እየበላን እየጠጣን ስጋዊ ፍላጎታችንን እያሟላን እንደፈሪሳውያን እየተሳደብን አይደለም በፀሎት የምንጠይቀው ከልብ በሆነ ስብራት እንጂ:በነገራችን ላይ ጴንጤ ሄዶ ሄዶ እምነት አልባ ወይም ሰይጣኒዝምን ነው የሚከተለው::ስለዚህ ሙሉ በሙሉ የጨለማው ሀይል ሳይቆጣጠራችሁ በንስሀ ተመለሱ:: መከራን መቋቋም ሲከብዳችሁ በአዳራሽ ተደብቃችሁ አትሳደቡ: በነብስ አይቆመርም::
@YeyeTube-07
@YeyeTube-07 Күн бұрын
የፈረንጂ ፎቶ.. ያልከው ሰው በወንጌል የበሰለ ጭንቅላት እንዳለህ ያስታውቃል!በእባብ ሰይጣን እናስወጣለን ላቤን የጠረኩበትን ሶፍቴን ብሉ ሳር ጋጡ .. ከሚሉ ነጣቂ ተኩላዎች ስንት እጅ የኛ ደብተራዎች ይሻላሉ:: ስለስዕል አላወራም "ክርስቶስ ተስሎ እያያችሁት ያላመናችሁበት ምን አዚም ነው" ብሏልና:: ደሞም ለእንዳንተ አይነት አይገባህም ምክንያቱም እስከ መስቀል ድረስ ለተከተሉት ደሙን እንባውን ለጠረጉለት ለወዳጆቹ ነው ስዕሉን በልብሳቸው ላይ ያስቀረላቸው:: እናንተም ወንጌል እናውቃለን ትላላችሁ?? ኦርቶዶክሳውያን እኮ መዳን በሌላ አለ አላልንም: ነገር ግን እንደእናንተ ክብሩን ዝቅ አድርገን አማላጅ ነው ብለን ሳይሆን የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ ብለን ነው ማዳኑን የተቀበልን:: ይህን ጥቅስ ስታነቡ በዛው " ልዩ ልዩ በሆነ እንግዳ ትምህርት አትወሰዱ" የሚለውንም አስተውሉ:: ፈረንጅ የምትከተሉ መጤ እናንተ ናችሁ:: ቢገባችሁስ የሰው ልጅ የተፈጠረው በስላሴ አምሳል ነው:: እኔንም አንተንም ፈረንጁንም መስሎ ቢሳል ስላቅ የሚያዝበት አይደለም:: ነገር ግን የሰፈረባችሁ ቀና ቀናውን አያሳያችሁም:: ለድንግል ማርያም ማማለድ ትልቅ ስራዋም አይደለም ሰማይና ምድር የማይችሉትን የመለኮት እሳትን የተሸከመች ንፅህይት ቅድስት ናት:: ቅዱሳን መላይክትም እንደዛው እለት እለት ለተጋድሎ የሚፋጠኑ እንደኛ ስራ ሳይሆን እግዚአብሔር በምህረቱ እንዲጠብቁን የሚያሰማራልን ናቸው:: ስለስሙ መከራና ስቃይ የተቀበሉትንም ፃድቃን ሰማይታትንም እናከብራለን:: "ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ" ተብሏልና:: በአማላጅነታቸውም እናምናለን: "የፃድቅ ሰው ፀሎት በስራዋ እጅግ ሀይልን ታደርጋለች" ተብለናልና:: በመስቀሉም እናምናለን: የወንበዴ መሰቀያ የነበረው ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የኛን ሞት በመስቀል ላይ ውሎ ሽሮልናልና:: እናም "ብትወዱኝስ መስቀሌን ተሸክማችሁ ተከተሉኝ" ብሎናል:: ደሞም "መስቀሉን የሚክዱት አይሁዳዊ ናቸው: በመስቀሉ ለሚያምን ግን የድህነት ምልክት ነውና":: ተብለናል:: በስርዓትም እንገዛለን" ብትወዱኝስ ትዕዛዜን ጠብቁ" ተብለናልና:: ግን ቀና ሆነን እስካልተመላለስን ድረስ አይገለፅልንም:: "እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልፈለጉት መጠን እግዚአብሔር ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው"ይላል:: እናም ወገን የእግዚአብሔርን ነገር ለማወቅ ባልፈለግን መጠን ለሰይጣናዊ አስተሳሰብ ተላልፈን እንሰጣለን:: እናስተውል "በአንተና በሴቲቱ መካከል ጥላትነትን አደርጋለሁ" ብሏል:: ይኸው ድንግል ማርያም ከተፈጠረች ጀምሮ ሰይጣን ረፍት አግኝቶ አያውቅም:: ጥላትነቱ ደግሞ እሷ ላይ ብቻ አላበቃም:: የእኛን ሞት ለመሻር ሁሉን በቃሉ ማድረግ እየቻለ ከሶስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ ባህሪውን ዝቅ አድርጎ ባዳነን አምላክነቱ ተካደ::
@YeyeTube-07
@YeyeTube-07 Күн бұрын
የፈረንጂ ፎቶ.. ያልከው ሰው የበሰበሰ ጭንቅላት እንዳለህ ያስታውቃል
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ዘማሪዎች የመሃል አጥቢያ ሀ ለ ሐ መዘምራን
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ስባኪ ወ/ዊ አለምነህ ጀንበሩ
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ፀጋዬ ይበቃሃል
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
በመሃል አዲስ አበባ መስረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የተዘጋጀ ኮንፍረንስ መስከረም 1999
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው ይታመናል FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዛር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው ኩራቴ FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዛር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ ህይወት ይናግር FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዛር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው አታልፍም ብሎ FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዛር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው አንደኛዬ ነህ FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዛር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው ቤ ክ ምስጋና FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዛር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው መጣ አየሱስ መጣ FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዛር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 2 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው አውድሁለሁ FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዛር
@AlmazGhezai-c1p
@AlmazGhezai-c1p 2 күн бұрын
👮💪🌟👌🎉❤
@AynalemMisganaw
@AynalemMisganaw 2 күн бұрын
wow❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yetewabumedbel-5996
@yetewabumedbel-5996 2 күн бұрын
Ewunet nwu E/R FIKIR Nwu
@meharidula8916
@meharidula8916 2 күн бұрын
ቤቲ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 күн бұрын
What a blessing song 🎵 is! May God bless you more and more 🙏 ❤️ ✨️ ♥️ ♥️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesewzeranteneh6020
@yesewzeranteneh6020 2 күн бұрын
Hidar 23 2017 Arbaminch Ethiopia
@Adanetesfaye-u2r
@Adanetesfaye-u2r 2 күн бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛ
@MIKAYah-uf3zo
@MIKAYah-uf3zo 2 күн бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ..'ሃማ ተሰቀለ' በሚለው መዝሙርሽ ነው የማውቅሽ..ግን ቤቲዬ ሁሉም መዝሙሮችሽ ኮ👌👌👌 ፀጋ ይብዛልሽ🥰
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 3 күн бұрын
ዘማሪዎች የመሃል አጥቢያ ሀ ለ ሐ መዘምራን
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 3 күн бұрын
ሠባኪ ወ/ዎ አለምነህ ጀንበሩ
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 3 күн бұрын
ፀጋዬ ይበቃሃል
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 3 күн бұрын
በመሃል አዲስ አበባ መስረተ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የተዘጋጀ ኮንፍረንስ መስከረም 1999
@herutendryse2754
@herutendryse2754 3 күн бұрын
አሜን አሜን ታባራክ ቤትዬ ዘመንሽ ይባራክ ፀጋዉን ያብዛልሽ በጣም የምያራሳሪስ መዝሙሪ ነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HanaUda-ey1tb
@HanaUda-ey1tb 3 күн бұрын
yetebarekish ye geta set
@asratmesfindownloadgospelm338
@asratmesfindownloadgospelm338 3 күн бұрын
ባቲ ጌታ ትዳርሸን ልጆችሽን ዘርሸን ይባርክ የረገጥሸውን ውረሸ በዘመንሸ ሁሉ ጌታንም የምትፈራ የምታከብረው የምትታዘዥ ሁኝ ጌታ የልጆችሸን በረከት ያሳይሸ ሁልጊዜም በጌታ ደስ ይበልሸ ተባረኩ መዝሙሮችሽ ባርከውኛል🎉
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk 3 күн бұрын
Amen tebarku🎉🎉🎉🎉
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 3 күн бұрын
የተወደደ ድንቅ አምልኮ ቤቲ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!!
@firehunmada7458
@firehunmada7458 3 күн бұрын
ከ Christ ጋር የበለጠ እንድጣበቅ ያደረግሺኝ አንቺ ነሽ: ተባረኪ ቤቲሻ
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 3 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው ይታመናል FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዞር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 3 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው ኩራቴ FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዞር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 3 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው አታልፍም ብሎ FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዞር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 3 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለው ቤ/ክ ምስጋና FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዞር
@bekeleabebie1808
@bekeleabebie1808 4 күн бұрын
ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ መጣ አየሱስ መጣ FBI Church ሙዚቃ አዬአብ ዳይሬክተር አልአዞር