ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ - ቤቲ ተዘራ# Teyize be Egziabher eji- Live Worship -Betty Tezera 2017EC/2024

  Рет қаралды 494,289

Betty Tezera Official

Betty Tezera Official

Күн бұрын

Пікірлер
@firajk6874
@firajk6874 2 ай бұрын
ለምን እፈራለሁ ለምን እሰጋለው ይሆንልኛል እግዚአብሔር ያየው (2X) ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ ተራምዶ ይሄዳል ተራራው እያለ ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ ለምን እፈራለሁ ለምን እሰጋለው ይሆንልኛል እግዚአብሔር ያየው (2X) ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ ተራምዶ ይሄዳል ተራራው እያለ ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ የእኔን ላንተ አልሸከም ብዬ ጣል አረኩት እግርህ ስር ጠቅልዬ አምጡት ካልክ ሙቱን ልታስነሳ የእኔ ነገር አንተን ድል አይነሳ (2X) ትሰራዋለህ ስራዬን እኔ አንተን አምኛለሁ ትፈውሳለህ ህመሜን እኔ አንተን አምኛለሁ (ትሰራዋለህ ስራዬን) (2X) ትፈውሳለህ ህመሜን ታጠፋዋለህ እሳቱን (አመንኩኝ) (4X) ተናገርኩኝ ዘመርኩኝ (አመንኩኝ) (2X) ለምን እፈራለሁ ለምን እሰጋለው ይሆንልኛል እግዚአብሔር ያየው ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ ተራምዶ ይሄዳል ተራራው እያለ ለምልሞ ይኖራል ሐሩሩ እያለ ጌታ እኖራለሁ አለህልኝ ብዬ ጌታ ምንም አልፈራም አንተን አምኜ ጌታ እጸናለሁ ሁሉ ደህና ብዬ ጌታ ምንም አልሆንም አንተን አምኜ (አንተን አምኜ) (2X) እኖራለሁ ኮራ ብዬ (አንተን አምኜ) (2X) እኖራለሁ ዘና ብዬ ደግሞ ጀመረው ተነሳ አወራቂሱ እኔም አልሰጥም በወጀብ ንፋሱ (ቢያፈራርሰው መርከቡን (እንጨቱን) እንጂ እኔን አይነካኝ ከእግዚአብሔር እጅ) (2X) ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ተይዤ ተይዤ ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ተይዤ (2X) ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ተይዤ ተይዤ ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ተይዤ (2X) Bettye you are our blessing, much love ❤
@Shalom875
@Shalom875 2 ай бұрын
Thank you and blessings 🙏🏼
@Bettytezeraofficial
@Bettytezeraofficial 2 ай бұрын
Tebarek
@fasilmohammed1446
@fasilmohammed1446 2 ай бұрын
Tebarekilg tsegawu ybezalesh ygeta lj !!!
@dasutomso6651
@dasutomso6651 2 ай бұрын
አሜን አሜንንንን ቤትሺ ተባረክ ዘማንሺ ይባረክ ለበረከት ሁኝ ለዘላለም ሰው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GodisGreat-f1m
@GodisGreat-f1m 2 ай бұрын
ቤቲየ ታናሼ። መዝሙርሽ እምነቴን እጅግ ከፍ አድርጎታል። እምባየ እየፈሰሰ ይሄን እፅፋለሁ። የደስታየ ልክ ወሰን የለውም። የምወደውን አምላኬን እጅግ ወደድኩት። ትምክህቴ በጌታየ ነው። ይሄ መዝሙር ደግሞ ይልቁን ወደ አምላኬ አስጠጋኝ። መንፈሳዊ ከፍታየ ከፍ አለ። ቃላት አጣሁ ሀሳቤን ለመግለፅ። እግዚአብሔርን የያዝነው ለመሰለን ሁሉ ይሄ መዝሙር እግዚአብሔር እንደያዘን ያሳስበናል። ታዲያ በእግዚአብሔር የተያዘ ሰው ምን ይሆናል? እረ ምንም። ቤትየ 🎉🎉🎉❤❤❤ ብሩክ ነሽ።
@Bettytezeraofficial
@Bettytezeraofficial 2 ай бұрын
የተያዝንበት እጅ!! በጽናት፣ በእምነት፣ ያለስጋት የሚያኖረንና የሚያስዘምረን ሚስጥር የተያዝንበት ብርቱ እጅ ነው-አዎን የእግዚአብሔር እጅ!!!
@kalkidantadele2219
@kalkidantadele2219 2 ай бұрын
teleyalshe eko 🥰 tebarkilnge, tebarkeshal demo besemawi berket .....yedrom mezmuroches aun ende adis ule melekte nachew🙏
@ephrataatnafu3030
@ephrataatnafu3030 2 ай бұрын
ewent new Tebarki ehetachen
@natyworku7413
@natyworku7413 2 ай бұрын
bettisha our blessing the grace and anointing that's in you is all i can say is wow. Just a positive reminder can u please add a sub title of the lyrics to ur videos. To see all ur deep message
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 2 ай бұрын
True, we can’t fall beyond His love, we are forever held within the grip of His grace!
@realistic5356
@realistic5356 2 ай бұрын
abet gitm abet kine queen eko nesh.... demo yegeremegn geta bemezmurochish yeminageregn ena yemiyastemregn neger abet geta girum eko new.... tesaktolshal yezemershlet kine yesetesh geta amlaksh hiyaw new yeyazen ejum birtu new
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 2 ай бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ። ጥዑም መዝሙርሽን ከ#1 ጀምሬ ሁልጊዜም አዳምጥሻለሁ። ከዚህች ጉራማይሌ ዓለም ፍጹም ያረጋጋኛል። የነገ ሟቾች የዛሬ ሟችን እየቀበርነ አለን። ተባረኪልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
@TamratUngamo
@TamratUngamo 2 ай бұрын
Batam naw emamsagensh yene et ❤❤❤❤❤❤❤
@ephrataatnafu3030
@ephrataatnafu3030 2 ай бұрын
Geta eysus yewodehale esu sele ante motolehale yhen betamen ena hiwotehn lesu betesete tedenaleh
@firehiwotsoramo9054
@firehiwotsoramo9054 2 ай бұрын
D
@dasutomso6651
@dasutomso6651 2 ай бұрын
ተባረክ ❤❤❤
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 2 ай бұрын
ተባረክ ጌታ ኢየሱስ ብቻዉን የዘላለም ሕይወትን ይሰጣል ና ወደ ኢየሱስ
@HHa-q9m
@HHa-q9m 2 ай бұрын
እሮቶዶክስ ነኝ ግን ኡኡኡኡ የዼጤ መዝሙር ከመስማት መቼም ወደዋላ አልልም
@dasutomso6651
@dasutomso6651 2 ай бұрын
አዎ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉም መስመት መበረክ ነው ተባረክ❤❤
@yetimwork-z5y
@yetimwork-z5y 2 ай бұрын
Yen wed tebareki amelakish new eyesus yiwedeshal
@henoksolomon0254
@henoksolomon0254 2 ай бұрын
ዝማሬ ለጌታ እግዚአብሄር ብቻ ነው። ዘምር
@genetdabbie5964
@genetdabbie5964 2 ай бұрын
እህቴ የእግዚአብሔርን ቃል አነብቢ መዝሙሩ ከዚያ ነው የሚወጣው ተባረኪ🙏
@Bettytezeraofficial
@Bettytezeraofficial Ай бұрын
የጌታ ሠላም ይብዛልዎ! እግዚአብሔር ይመስገን፤ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ። የጌታን ቃል ለመማማር የበለጠ ፍላጎት ካለዎት የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ ፍቃደኛ ነኝ። በፌስቡክ የውስጥ መስመር መልእክት ቢልኩልኝ ባገኘሁበት ሰዓት እመልሳለሁ።
@OfficialSofiaShibabaw
@OfficialSofiaShibabaw 2 ай бұрын
ቤቲዬ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ። እንዲህ አምላካችን በሚከብርበት ድንቅ ዝማሬ አልባሳቶቻችሁን እንድናዘጋጅ እድሉን ስለሰጠሺን ምስጋናዬ ከልብ ነዉ!! ክበሪልኝ!!love you sis❤
@The_truth4u
@The_truth4u Ай бұрын
ልብሳቸው እጅግ በጣም ያምራል ውዷ ዘማሪታችን ሶፊ ❤ ላንቺም ልዩ ፍቅር አለን 🫶
@hanagebremedhin5005
@hanagebremedhin5005 2 ай бұрын
አንድ ቀን በጣም አሞኝ ጠዋት ተነስቼ አቅም አጥቼ ዝም ብዬ ጌታን ማሰብ ጀመርኩ ። መንፈስ ቅዱስ ይሄን መዝሙር ልቤን ሞላውና እና ስዘምረው ራሴን አገኘሁት ። ደግሞ ጀመረ ተነሳ አውራቂሱ እኔም አልሰጥም በወጀብ ነፋሱ ቢያፈራርሰው መርከቡን/እንጨቱን እንጂ እኔን አይነካኝም ከእግዚአብሔር እጅ
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 28 күн бұрын
Yes, Bettye yehen mezmur eyzemerku wedeseraye sehed Gollyad wedko ageghut! Semu lezelealem yebarek! Haleluya ✋️ ✋️ ✋️ ✋️
@MeharihunMekonnen
@MeharihunMekonnen 2 ай бұрын
ቤቲዬ አንቺ ድንቅ ስጦታችን ነሽ🙏🥰 በምን ብዬ ልለምንሽ እባክሽን ዝም ብለሽ ዘምሪልን። ያለማቋረጥ ጌታ ከሰጠሽ መክሊት የዝማሬ ጅረት አፍሽልን 😢እየቆየሽ አትምጪ አንቺ ጋ ብዙ ትውልድ የሚማረው የቅኔ ምንጭ የዜማ ዝናብ የግጥም መድብል አለ። ይህንንደግሞ ጌታ ኢየሱስ እንዳይነጥፍ አድርጎ ሰጥቶሻል ዘመኑ የዋጀ ዝማሬ ነው ።❤❤❤❤ተባረኪልኝ❤❤❤
@elisayirgu4820
@elisayirgu4820 2 ай бұрын
እኔ የሚሠማ በርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ስጋት ይተርፋል እንደሚል ቃሉ የዘመርሹለት ጌታ ያመንሺዉ ጌታ ይጠብቅሽ በእጁ ኑሪ ተባረኪ
@MIKAYah-uf3zo
@MIKAYah-uf3zo Ай бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ..'ሃማ ተሰቀለ' በሚለው መዝሙርሽ ነው የማውቅሽ..ግን ቤቲዬ ሁሉም መዝሙሮችሽ ኮ👌👌👌 ፀጋ ይብዛልሽ🥰
@TESHOMEMENGESHA-g7v
@TESHOMEMENGESHA-g7v 2 ай бұрын
Betty, you are one of the very few Gospel singers who truly brings the presence of the Spirit of God into the places where we most need to feel His voice and presence. May God bless you abundantly!
@realistic5356
@realistic5356 2 ай бұрын
Bene dawit zemen bitnori noro mezmure Bethlehem yibal nebere ❤❤❤ ere anchis sitfeterim lemezemer new
@SaMi-bg3dg
@SaMi-bg3dg 2 ай бұрын
አንቺ ኃያል ሰው ሰማያዊውን መልዕክትሽንና ቅኔ ስሰማው አድጌ ይኸው ደግሞ እያስተጋባሁት ነው። ዘመንሽ በቤቱ እንደ "ሊባኖስ ዘንባባ" ይለምልም❤❤❤
@AffectionateChocolateStr-fu9il
@AffectionateChocolateStr-fu9il 2 ай бұрын
ጌታ የሚተማመን አይፈራም አይደነግንጥም ሁልግዜ ኮራ ብሎ ይኖራል ቤቲዬ ተባረኪ
@ephrembahiru622
@ephrembahiru622 2 ай бұрын
በብዙ ስላገለገልሽን የሰማይ አምላክ በሁሉ አንቺና ቤተሰብሽን ያገልግል ይጠብቅ ይባርካችሁም .
@edenhabte6502
@edenhabte6502 Ай бұрын
I’m from Eritrea and orthodox religion. I love beteye konjoo. I am proud of her GBU
@Bettytezeraofficial
@Bettytezeraofficial Ай бұрын
የጌታ ሠላም ይብዛልዎ! እግዚአብሔር ይመስገን፤ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል ። የጌታን ቃል ለመማማር የበለጠ ፍላጎት ካለዎት የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ ፍቃደኛ ነኝ። በፌስቡክ የውስጥ መስመር መልእክት ቢልኩልኝ ባገኘሁበት ሰዓት እመልሳለሁ።
@rahelshawel5773
@rahelshawel5773 2 ай бұрын
የኔ ልዩ እንዴት ልብን እርፍ የሚያረግ ዝማሬ ነው❤❤❤❤ ur our blessing
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 2 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለም ለምልሞ ይኖራል ሀርሩ እያለ::ቤቴየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ❤
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 2 ай бұрын
ቤቲዬ የኔ ውብ እህት ❤️❤️❤️ተባረኪ አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ ሌላ ምን ይባላል 🔥🔥🔥🔥
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Ай бұрын
ቤቲ የምወድሽ የጌታ ስጦታችን ጌታ በያዘዉ በእጅ ዘመንሽን ዘርሽን የሚወድሽንይባር !❤️🙌👏🎈
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 2 ай бұрын
ተይዥ በእግዚአብሔር እጅ ምንም አልሆንም አሜን የተባረኪሽ ዘማሪት ቤቲ ለምልም በእጁ የያዛን ጌታ ይባረክ በእርሱ እጅ ተይዛናል ምንም አንሆንም ሃሌ ሉያ
@nathanaellemma
@nathanaellemma 2 ай бұрын
መዝሙሩን ሰምቼ አልረካ አልኩኝ ደግመህ ደጋግመህ ስማኝ ያሰኛል ቤትዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 2 ай бұрын
ቤቴ ማሪ ተባረኪልኝ በብዙ ስወድሽ ቃላት የለኝም ዉዷ እህቴ ❤😷🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❣
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 ай бұрын
እግዚአብሄር በበረከት ጥግ ሲባርከን አሰነስቶን ለትውልድ ይጠቀምብናል። You are blessed with highest blessing❤❤. ኢየሱስ ያድናል!!!
@alemeshetusara1217
@alemeshetusara1217 2 ай бұрын
Betiye yihen Album le 1 amet beyekenu yalemakuaret on repeat nw yesemahut, betam bizu fewis honolignal. beteley "Tselote" bemilew mezmur geta sira likeki bilo betenageregn seat le wisane betam reditognal. yihe mezmur demo mn libelish ....behulum tebarikealehu betiye. Video extra mile new. endihu yemidemet new betiye. Anchi bereketachin nesh. 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@enatmardikyos9815
@enatmardikyos9815 2 ай бұрын
ከትላንቱ ይበልጥ እንድታነፅ አድርጎኛል🙏 በብዙ ተባረኪ🙏🥰
@meletsega6255
@meletsega6255 2 ай бұрын
ቤትዬ ለሁለም ከአንቺ ጋ ያሉ ዘማሪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ስሰማው ነብስም አልቀረልኝም ሀሌሉያ! እውነት እኛ በክርስቶስ ላለነው በእግዚአብሔር እጅ ነን ! ወንድሞቼ ና እህቶቼ በርቱ ይህ ዘመን የምንነቃበት ዘመን ነው። I love you all!
@WakjiraKasu
@WakjiraKasu 2 ай бұрын
ውድ የአባቴ ብርክት ፀጋ ይብዛልሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክሽ እንወድሻለን ባንች ላይ በምገለጠው ፀጋ ደግሞ በጣም ተባርከናል ወንጌል አማኞችን እና personal ራሰንም ወክየ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElsabetMathewosOfficial
@ElsabetMathewosOfficial 2 ай бұрын
የተያዝንበት እጅ ብርቱ ነው!!!!!! ለምን እፈራለሁ???.... ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለም፤ ለምልሞ ይኖራል ሃሩሩ እያለ፤ ተራምዶት ይሄዳል ተራራው እያለ። እሰይ🙏 አሜን አመንኩኝ ተናገርኩኝ!! ቤትሻዬ ብሩክ ነሽ😘 የተባረካችሁ ለምልሙልኝ!!❤
@bkyamiyamyamit
@bkyamiyamyamit 2 ай бұрын
😍😍😍 ቢያፈራርሰው እንጨቱን እንጅ እኔን አይነካኝም በእግዚአብሔር እጅ 😍😍😍
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 2 ай бұрын
ቤቴየ የምነት መዝሙርነው ያለምነት እግዚአብሔርን ደስማሰኘት አንችልም አሜን አሜን አሜን❤
@meletsega6255
@meletsega6255 2 ай бұрын
What a wonderful song! Hallllleluya! Jesus is coming soon brother and sister!
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 ай бұрын
ጌጋ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ዘመንሸን በእጥፍ ይባርክሺቤቲዬ ቆንጆ።😇😇❤❤❤❤❤ የእውነት መዝሙሮችሺ ሁሉም የእግዚአብሔር ሉዓላዊነቱኔና ታላቅነቱን,ታላቅ ምህረቱና ታላቅ ፍቅሩን ም ታላቅ ቸርነቱን የሚነበቡ ወንጌል ናቸው አሁንም በእጥፍ ፀጋ ተገለጪ እህቴ። 🌍ዓለምና ሸቀጣ 🌐ምድርና ኮተት ሰለማያሰናፍቁን ጌታ እግዚአብሔር ለዘላለም ክብሩን ለብቻው ይሁንለት ሰለ ተሰጠሺ ትልቅ ፀጋና ስጦታ ተባረኪ በጣም አክብርሻለሁ።😇😇😇😇😇❤❤❤❤ የአንቺ የሆነው ሁሉም ይባረኩ በጌታ በእየሱስ ሰም❤❤❤😇😇🙏🙏🙏🙏
@FikerteAlemu
@FikerteAlemu 2 ай бұрын
ተይዤ ተይዤ ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ !!!እልልልልልልልልልልልልልልልል❤ በቴዬ ድቅመዠሙር ነው እምነትን የሚጨምር ነው አንች በረከት ነሽ ተባርከሻል ተባርከሽ ቅሬ❤በጣም ነው የተባረኩት
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 2 ай бұрын
ቤቲሻ የትውልድ በረከት 😍🥰😍🥰
@TeketelTesfaye-v4u
@TeketelTesfaye-v4u 2 ай бұрын
ቤትዬዬዬዬዬዬ ለዘለዓለም ብሩክ ሁኝልኝ ከሌልቱ 9:፭፰ ደቅቃ ነቃሁና በአልጋዬ ላይ ቁጭ ብዬ ስሰማው ልቤ ተንፈስ ብሎ ስሰማዉ ለካ በምህሬቱ አልፈዋለዉ አሁንም ክብር ይሁንለት❤❤❤❤❤
@ephrembahiru622
@ephrembahiru622 2 ай бұрын
ደግሞ ጀመረው .... ቢያፈራርሰው መርከቡን እንጨቱን እንጂ እኔን አይነካኝ ... ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ❤❤❤❤❤❤❤....
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 2 ай бұрын
‘ምንም አልሆንም አንተን አምኜ" ጌታ ሆይ ተመስገን ስላሉህ እንቁዎችህ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ቤቲ!
@hasetadmas-hk5rb
@hasetadmas-hk5rb 2 ай бұрын
የኔ ውድ እህት የአባቴ ልጅ ስላንቺ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግነዋለሁ በጣም እወድሻለሁ ይህን መዝሙር ስሰማ የከበቡኝን ነገሮች አሻግሬ አባቴን አይና በሚወደኝ አጅ አንደሆንኩ ይሰማኝና ውስጤ በእምነት ተሞልቶ ወደ ምስጋና እገባለሁ ከዚህ በላይ በሙሉ አቅምሽ በዝተሽ ክብሩን ለብሰሽ እንድታገለግይ አመኛለሁ ተባረኪ🙏🙏🙏❤❤❤❤
@bethel3420
@bethel3420 2 ай бұрын
እኔን አይነካኝ ከእግዚአብሔር እጅ.. !🙌🙌❤️❤️❤️❤️ጌታ ሆይ ተባረክ ስለማትለቀን... አሳልፎ አይሰጥ እጅህ.. Thank you bettyee keep shining ❤️
@Adanech556
@Adanech556 2 ай бұрын
ለምን እፈራለሁ ለምን እሰጋለሁ ይሆንልኛል እግዚአብሔር ያየው🙏🙏🙏🙏 ተባረኪልኝ ቤቲዬ ከብዙ ወጀብና ንፋስ አሳልፎ ከማጥ ውስጥ አውጥቶኝ እግዚአብሔር ያየልኝን እየኖርኩት ነው ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 2 ай бұрын
መዝሙሩ ለእኔ ነው ብየ ለራሴ ወስጀዋለሁ !! ተባረኪልኝ 🙏🙏❤❤😇😇
@betitadese1862
@betitadese1862 2 ай бұрын
በትዬ በረከታችን ተባረኪልኝ ❤️ድንቅ ማዝሙር ነው👌 ፀጋ ይብዛልሽ እህታችን 🥰🙏
@birukteshomebura
@birukteshomebura 2 ай бұрын
ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ ... እንዴት የሚያሳርፍ እውነት ነው ❤ ተባረክልን ቤቲያችን ስዎድሽ እኮ
@hildanaghidey7283
@hildanaghidey7283 2 ай бұрын
what a song!!!!! I loooooooooooooveeeee it soooooooooooooo much!!!!!!! It encouraged me to believe in God more, tebarekilegn Bettye!
@senuta406
@senuta406 17 күн бұрын
Gata Eyesus yebarkh yebarksch Betiye Yetewdedesche ..🥰🥰🥰🙏
@ferhiwotdadi8107
@ferhiwotdadi8107 Ай бұрын
Bet it’s I love this muzmur very much ❤❤❤❤you are so smart good luck
@gemetargaw9987
@gemetargaw9987 27 күн бұрын
ቤቲ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ።
@SelamawitBetty
@SelamawitBetty 2 ай бұрын
Betiye yanichi mezmur yene hulu gize msg new .i am from ertrea amahiric bizuh ayichilim hulu medihanit new.tebareki
@EmebetFekadu-q2v
@EmebetFekadu-q2v 2 ай бұрын
Betyee God bless you ስወድሽ እኮ በሁሉም መዝሙሮችሽ ሁሌ እባረካለሁ ተባረኪ
@Tlahunbirhane
@Tlahunbirhane 2 ай бұрын
ቤቲየ ተባረኪልኛ እህቴ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤ ደስ የሜል መዝሙር
@MikaelGmeskel
@MikaelGmeskel 2 ай бұрын
ቤቲዬ ተባረኪ በሰማያዊ በረከት ባረክሽን ለምልሚ ሀሌሉያ
@ashenafitola8965
@ashenafitola8965 2 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው በመጨረሻውም ጊዜ በሰማይ እንዲሁ አብረን እንዘምርለታለን
@KonieK4Jesus
@KonieK4Jesus 2 ай бұрын
ቤቲዬ የኛ ውድ የኛ በረከት ሁሌም ድመቂልን በአንቺ መዝሙሮች ሁሌም እገረማለሁ እባረካለሁ የተወደድሽ እህታችን ለምልሚልን ተባረኪልን❤❤
@HananFilo
@HananFilo 2 ай бұрын
እሰይ ክብር ለኢየሱስ ይሁን አልልልልልልል el❤❤
@GrumAlem-k3z
@GrumAlem-k3z 2 ай бұрын
አዎን ከእግዚአብሔር ጋር ያለው ሰው ለሎችን የሚያፅናና እርጋታ ልታይበት ይገባል !ተባረኪ ቤትቾ!
@gracedamene
@gracedamene 25 күн бұрын
Yene konjo Amlakeshin Setamelki endet endemiyamerebsh……. Tebarekilennn!!!
@Ami-f5l
@Ami-f5l 2 ай бұрын
የትባርክሽ ውድ እህቴ እኔ ሁሉ ጊዜ የአንቺ መዝሙር ሲሰማ እጅግ በጣም ደህካም ውስጥ ሆኝ በሆን ዎዲያ ካለሁበት ደካማ እዎጣለዉ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍አመሰግናለሁ
@benaiahgeorge788
@benaiahgeorge788 2 ай бұрын
Betty my favorite singer....what a song....ተይዤ በእግዚአብሔር እጅ❤❤❤❤
@bereketkebedebogale4952
@bereketkebedebogale4952 28 күн бұрын
ዘመንሽን ያለመለመ ጌታ ይባረክ❤❤❤
@Absalat700
@Absalat700 Ай бұрын
ቢፈራርሰው መርከብን እንጂ እኔን አይነካኝም ከእግዚአብሔር እጅ ........ሔሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያ
@hane-wi2hh
@hane-wi2hh 28 күн бұрын
ጌታ በ ቡዙ ይባረክስህ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏
@kebedetefera5501
@kebedetefera5501 2 ай бұрын
What an amazing and blessed, Spirit-filled song! Be blessed, Beti!❤🙏🙏🙏
@MelkamuYohannes-r1h
@MelkamuYohannes-r1h 15 күн бұрын
Yihen mezimur be ken 3 gize kalsemahut kirstayan yehonku aymeslegnim
@sarayohannes8772
@sarayohannes8772 2 ай бұрын
መደሜ ድምፅሽን ወደዋላች ቤቲዬ ፀጋሽ ይብዛልሽ😊❤
@feaaef5243
@feaaef5243 2 ай бұрын
ቤቲዬዬዬዬዬዬ ብርክ በለይልኝ
@ins.melkamuyohannes4290
@ins.melkamuyohannes4290 18 күн бұрын
bettiye er zemenishin yibarik betam new minwodish
@tomtom6257
@tomtom6257 2 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ብቻውን አይደለ።(ታድዬ የተያዝኩበት እጅ እንዴት ታላቅ ነው!)
@sarasolomon7056
@sarasolomon7056 2 ай бұрын
ቤትዬ ዘመንሽ ይባረክ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ
@sisuzematube2023
@sisuzematube2023 2 ай бұрын
Betyeeeeeee you are so blessed. Endegena behayl siletegeltsh dess bilognal . wow
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g 2 ай бұрын
ቤቲዬ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@MesretBerhane
@MesretBerhane 4 күн бұрын
Lemon eferalewo ameeeeeen beteye tebarkye
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 2 ай бұрын
አንድ ሰሞን ጥፍት ስትይ ሃሳብ ይዞኝ ነበር ጌታ ግን በእጥፍ ክብር ስላመጣሽ ደስታዬ ወደር የለውም❤❤
@ZinashNida-q6x
@ZinashNida-q6x 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሳበኝ ልሩጥ ካተኋላ ልከተልህ ❤❤❤❤❤❤
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 Ай бұрын
ቤቲ ጌታ ይባርክሽ
@hailushame2929
@hailushame2929 10 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልል ክብር ክብር ለሌታ ይሁን ሃሌሉያ❤❤
@BethelTemede
@BethelTemede 2 ай бұрын
Yetebareksh ehetachen tsegaw beneger hulu yebzalesh❤
@DorisKgwete
@DorisKgwete 2 ай бұрын
በዚህ ወቅት የመንፈስ ቅዱስ ጩሀት የሆነው ዳግም ምጽዋት ነው። እግዚአብሔር ይባርካችው።
@tewodrosyiheyis484
@tewodrosyiheyis484 2 ай бұрын
Waaqayyo dadabalee siif qomooke hunda iyyu haebbisu. Much blessing and promising
@MiskreemA
@MiskreemA 2 ай бұрын
አሜንንንንን ለምን እፈራለሁ እግዚአብሔር አለ እእእሴሴሴሴሴሴሴሴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bereketbezabih6177
@bereketbezabih6177 2 ай бұрын
ምንም አልፈራም አንተ አምኜ አንተ አምኜ ........ ብርክ በይልኝ
@EmebetEndryas-
@EmebetEndryas- 2 ай бұрын
እኔን አይነካኝ ከእግዚአብሔር እጅ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@thionlema7724
@thionlema7724 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልሃሌሉያ ከብር ለእግዚአብሄር ይሁን
@cell2736
@cell2736 2 ай бұрын
Betishoy zemensh yebarek ye wedaje wedaje ❤❤
@lmlemtesfaye-9151
@lmlemtesfaye-9151 2 ай бұрын
ቤትዬ ስወድሽ ተባረኪ መዝሙርሽ ድንቅነው ትክክለኛ ዘማሪነሽ
@saronabera1587
@saronabera1587 2 ай бұрын
i am so blessed betty, amen i am in Gods hand
@MeskeremMeskeremlidia
@MeskeremMeskeremlidia Ай бұрын
Tebareki batiya betam enwedishalen
@rajiiisrael6530
@rajiiisrael6530 2 ай бұрын
God bless you!!!!!❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥🔥🔥🔥what a song
@rahelberhe2256
@rahelberhe2256 2 ай бұрын
Bereketachegn bettiye konjiooo, more blessing upon u ❤
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 2 ай бұрын
ቤቲዬ አንቺ ብሩክ ነሽ!!
@atoexodus
@atoexodus 2 ай бұрын
Amen to this! So beautiful!
@amya.9535
@amya.9535 2 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ምርጥ እህቴ!!! Love you 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@kukutiroro4171
@kukutiroro4171 2 ай бұрын
ዘመንሽ ይለምልም በጌታ❤❤
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 ай бұрын
ቤትዬ ተባረኪ ያመንሽው አመላክ ከአንቺ ጋር ከቤተሰብሽ ጋር ለዘላለም የሁን ተባረኩልን::
@melkamualebachew2845
@melkamualebachew2845 2 ай бұрын
Betisha Enquan "Teyizesh" Metesh, Always Respect!
@asegidabebeofficial1244
@asegidabebeofficial1244 2 ай бұрын
Betisha our blessing it's amazing ❤️❤️❤️
@BirukBalicha
@BirukBalicha 2 ай бұрын
በእግ/ር ተይዘን ስንቱን አልፈናል wow bety ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MignotKassaye
@MignotKassaye 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ቤቴዬ ጋታ ዘመንሽን ይባርክ።
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 ай бұрын
Amenn.Amenn.ተይዤ በጌታ እጅ ምንም አልሆንም ስሙ ይባረክ የኔ ጌታ ቤትዬ ተባረኪ
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 1,2 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН