Пікірлер
@SelamawitHaile-u5u
@SelamawitHaile-u5u 21 сағат бұрын
Ere gude Maraki weg program shame
@saricraft3753
@saricraft3753 22 сағат бұрын
Ere yedeberal yesew program atekoreju
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 23 сағат бұрын
ስራ ፈት ይኸ ለወንድ አይገባም ስራ ፈቶች በዛ እየተነሳችሁ ወሬ ብቻ እስቲ ለአገራችሁ ትንሽ አስቡ ስቶች በተለይ ምን እንስራ እያላችሁ ነው በዛ
@zeynaseid5256
@zeynaseid5256 Күн бұрын
ضبط الحجاب
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv Күн бұрын
Meseee:- you are so lovely and impressive. You can
@user-me4fp8fw8l
@user-me4fp8fw8l Күн бұрын
ክብር ክብር ለሰው ልጆች ...! የፖሊስ ፕሮግራም ማስጀመሪያ ሙዚቃ..!!!
@MunichMuni
@MunichMuni Күн бұрын
የማራኪ ፕሮግራም ነዉ ይሄ ሌቦች በቃ ሰዉ ሰርቶ አይኖርም ወይ የራሳችሁን ሃሳብ አትፈልጉም
@tenayetadesse83
@tenayetadesse83 Күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@meseretandargie8610
@meseretandargie8610 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤የሀገሬ ልጅ የዲቲዋ ቆንጆ
@oumermohammed268
@oumermohammed268 Күн бұрын
መሴ ገንፎም አይምርም።
@user-hw3ec6tw5u
@user-hw3ec6tw5u Күн бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው. በነገራችን ላይ ጨው በጣም ጠቃሚ ነው ለጤናችን. ጨው ደም አያወፍርም ነገር ግን ጨው በተፈጥሮ የአሲድነት ባህሪ ስላለው ከሰውነታቻን ብዙ ውሃ እዲወጣ ያደርጋልና በደም ውስጥ መገኘት ያለበትን የውሃ መጠንን ይቀንሳል ማለት ነው ይህ ደግሞ እንደየሆኔታው ጥቅምም ወይም ጉዳት ሊኖረው ይችል. Dr. Mathias from abroad
@Mistrawit
@Mistrawit Күн бұрын
Kali😍😍
@Mistrawit
@Mistrawit Күн бұрын
Kaliye my sweet proud of you ❤❤❤
@dagimzerihun4475
@dagimzerihun4475 Күн бұрын
Dess ayilem yesew program ማራኪ ወግ
@birhanshimelis801
@birhanshimelis801 Күн бұрын
ደስ የምትል የተረጋጋች ጨዋ ሴት ኑሮሽ ይባረክ
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Күн бұрын
ያንተን ያህል ድምፅ ስይኖራቸው ስንቶቹ ታዋቂ ሆነዋል በጣም ድምፅ አለህ
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 Күн бұрын
የደሴ ልጅሀኖ ያዉም አራዳ የአደገ የቅመም ሸታ እንዴት ይጠፍዋል ብለሸ መገመቱ ይገርማል❤❤❤
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Күн бұрын
መሲ 🎉 ቅጥነቶ አሪፍ ነው እኔ የምፈልጋት አይነት ሴት ነች 😂😂🎉
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c Күн бұрын
ቡላ ይጣፍጣል😅 ግን ከምንድን ነው የሚመረተው
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Күн бұрын
ከኮባ(እንሰት) ተፈቅፍቆ ነው የሚሰራው ጉራጌዎች በጣም ጎበዝ ናቸው በእዚህ
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 2 күн бұрын
መሰለ ቀልድ ለፍርድ እስከምትቀርብ !! በትግራይ ህዝብ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ያንተ አስተዋፀኦ በጣም ከፍተኛ ነው !! አላግጥ የጊዜ ጉዳይ ነው !! የትም ብትገባ አንለቅህም አንድ ቀን ለፍርድ ትቀርባለህ ።
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Күн бұрын
እናንተ ምነው ቀበጣችሁእማራውን ሳምሪ በሚባል ገዳይ ቡድን እንዲሁም በመከላከያው ላይ in thousands Amhara የጨፈጨፋችሁትን ግን ተበቃይ የሌላቸው ይመስልሀል አሁንም ወረራ ቀጥላችሁአል ሥራችንን እንጨርስ እና እንገናኛለን እናንተ ቢጤ አስፈራሪዎች አሁን ከሰውየው ጋር መሞዳሞዳችሁ ያድናችሁ ከሆነ እናያለን
@mengistulema493
@mengistulema493 Күн бұрын
እኛ ደሞ ከወያኔ ጋር የህዳሴ ጋዜጣ አዘጋጅ ሆኖ ካድሬዎችን እያሰለጠነ ለሰራብን ፕሮፓጋንዳ እንጠይቀዋለን😎
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Күн бұрын
@@mengistulema493 we will see የድሮ አማራ የለም አሁን በመሬታችን ላይ በደንብ አስፍሩ ውጤቱን የያዝነውን ሥራ ስንጨርስ እንተያያለን አለቆቻችሁን ጠይቁ ባለቀ ሰዐት ፋኖን ለምኖ ካዘመተ ብሁዋላ ከደብረ ሲና ቀጥቅጦ ወደ መቀሌ የከተታችሁን ያውም እንደ አሁኑ ሳይሰለጥን ሳይታጠቅ ግን ከጥቂት ወራት በሁዋላ ይችን የፃፍኩልህን ሥራ ላይ እናያታለን ያኔ አርቲስት jornalist ማስፈራራት አይታሰብም
@mengistulema493
@mengistulema493 Күн бұрын
@@mamebekele4484 ለማን ነው የፃፍከው?
@gashaw773
@gashaw773 2 күн бұрын
ዝቃቅቤ ጎንደርም ይባላል
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 2 күн бұрын
አሁን ይህን ከሚመጣው ጋር አጎብድዶ የሚኖር አጎብዳጅ ጋዜጠኛ ብለሽ ስያቀርቢ ትንሽ አይሰገጥትሽም ሴታሴት
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Күн бұрын
ተሳዳቢ እሱ ሥራውን ነው የሚያነበው ምነው እናንተ አንዴ ጠለምትን ራያን ስትወሩ እያየን ዝም ስንላችሁ የተደቀነብንን እስክናጠናቅቅ እኮ ነውአትቸኩሉ
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 2 күн бұрын
ለዳንሄል ክብረት አስተምረው።ኢቲቪ እንዴት ብሎ ይገዛሃል?በአብይ በኩል ሽጠው ቢያንስ አስገድዶ ያሸጥልሃል።
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 Күн бұрын
ምን ያስተምር ?ዳንኤል በራሡ የተማረ አዋቂ ነው አንተ ግን ለሠው ያለህን መጥፎ አመለካከትህን በትምህርት መለወጥ ከቻልክ ተማር
@mengistulema493
@mengistulema493 Күн бұрын
ደደብ ነው ዳንኤል ከአአዩ አቅቶት የተባረረ​@@dawitzewdie8624
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc 2 күн бұрын
መሰለ እንኳን አንብብ እየተባልክ፣እጅ እጄ ከሚል ዜና ተገላገልክ።አሁን በራስህ ሩጄ ኑር
@ketemas323
@ketemas323 2 күн бұрын
አልኮል የማይሸጥ የመጀመሪያ ግን አይደለም ።
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv 2 күн бұрын
አስደናቂ ልበ ቀና ታታሪ !!! አታምኚም እጅግ የምወዳት ታላቅ እህቴን ነው የምትመስይው። ዘምዘም ትባላለች።
@gogofa2675
@gogofa2675 2 күн бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ወሬ ቁርስ የሆነበት ሀገር
@makimarcilma3276
@makimarcilma3276 2 күн бұрын
Era betam yedaberal era kureja seyasetelu mcham subscribe andergachum marky wag 1 na
@user-ik6hx4dm9t
@user-ik6hx4dm9t 2 күн бұрын
Igna ye arsenal degafi destegnoch new demo haregin betam aktalew balmoya nech kemir ine key wet Serta belichalew betma yitafital😊
@mikiyasyohannes
@mikiyasyohannes 2 күн бұрын
ኪዩ አሪፍ ግጥም ነው ። በርቺልኝ
@user-et2wj2gx7z
@user-et2wj2gx7z 2 күн бұрын
አባቷ ወይን እናቷ የመን ይሆኑ እጂ ሀበሻ ነወኮ ምትመስለው
@sadaabrar3658
@sadaabrar3658 2 күн бұрын
ከአላሕ ጋር ያላትን ቅርበት አድንቄ አለው ግን አላሥጨረሠቻትም አፍአፍን አለቻት
@esame1414
@esame1414 2 күн бұрын
እረ የራስሽን ስራ ፍጠሪ ጭቅላት የተፈጠረው ለማሰብ ነው ሌላው ቅቅል ቁርስ ለመጀመሪያ ግዜ ግሩም ቤት
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 күн бұрын
የዱሬሻ ቢቼ ባት አዴ
@Erashenchal
@Erashenchal 3 күн бұрын
selam alew negerachehu hulu.
@Say-2424
@Say-2424 3 күн бұрын
መሰለ ከግዜ ጋር የሚገለባበጥ አቃጣሪ ሰው !ህሊናው የሸጠ
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 3 күн бұрын
ይሄ ሰው የጋማ ከብት አጋሰስ ነው። አርባ አመት ሙሉ ለመጣው ለሄደው መንግስት አፉን የሚከፍት ቡሃቃ ነው። አርባ ዓመታት ሙሉ ቴሌቪዥን ላይ ባሪያ መሆን በጣም ያስጠላል ሰው እንዴት ተምሮ ፊልድ አይቀይርም:: Shame on you!
@bophoto1538
@bophoto1538 3 күн бұрын
ይሄ ሀገር ሁሉም ኩረጃ ነዉ
@eliasfisseha8554
@eliasfisseha8554 3 күн бұрын
This guy has a commedian talent. Forget the news. You belong to commedy.
@aman7077
@aman7077 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@mamounasaid
@mamounasaid 3 күн бұрын
ማንምሁንውሎእደግ
@merkamoYemiftah
@merkamoYemiftah 3 күн бұрын
በአማርኛ ብትናገር እንግባባ ነበር አይ የመኒ😂😂😂
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 3 күн бұрын
we will follow you Mesi.
@love-bz4ik
@love-bz4ik 3 күн бұрын
ይሄ ሆዳም ከዚህ በፊት የውያኔ የሽንት ጨረቅ አሁን ደሞ የተረኛው ዋጋህን ታገኛለክ ከንተ ድልብ አህያ
@DanielTeffera
@DanielTeffera 2 күн бұрын
ምን ያድርግህ ? ባለጌ !
@addiskaza
@addiskaza 2 күн бұрын
U are saying is nonsense ? it is his job! As u do some where som thing else!!!!
@addiskaza
@addiskaza 2 күн бұрын
U are saying is nonsense ? it is his job! As u do some where som thing else!!!!
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 3 күн бұрын
መስዬ ቡላ ፍርፍርም ይሰራል:: የቡላ ፍርፍር በጣም ምርጥ ነው::ሌላው እንዲ ፍልቅልቅ መሆንህን አናውቅም ነበር :: ይመችህ ወንድሜ::
@solomonsol7174
@solomonsol7174 3 күн бұрын
እዴት የወድማቹን ፕሮግራም ትኮርጃላቹ ደሞ ሲያስጠላብሽ በሌላ ፕሮግራም ነይ እሄን ለሱ ተውለት
@GenetDadi1
@GenetDadi1 Күн бұрын
ተውአት ለአንድሰው ብቻ የለው ማነው
@wondaalma9011
@wondaalma9011 3 күн бұрын
ኧረ መሲ ስሞትልህ ለ31 አንደኛ ጊዜ ይሁንብህ እኔንም ምርጥና ትዳር ፈላጊ ቆንጆ ሴት ፈልገህ አጋባኝ እባክህ ታሪክ ስራ
@edanedan3683
@edanedan3683 3 күн бұрын
አር ትዘጊያለሸ ማራኪ ውግ ብምን ጠአሙ
@californa6827
@californa6827 3 күн бұрын
ገንፎ ነው መሴ እና ጋጊ ይመሳስላሉ
@user-pq8kw7rf8u
@user-pq8kw7rf8u 3 күн бұрын
ያባቱ ታረክ የሚገርም ሰው እረጅም እድሜ ይስጠወት