18 ዓመት በዜና አንባቢነት ..... መሰለ ገ /ህይወት - ክፍል 2 | የእሁድ ቁርስ

  Рет қаралды 13,061

AddisWalta ENTERTAINMENT

AddisWalta ENTERTAINMENT

25 күн бұрын

#addiswaltaentertainment #የእሁድ_ቁርስ | ዜና | ጋዜጠኛ | መዝናኛ | መለሰ_ገ/ህይወት
18 ዓመት በዜና አንባቢነት ..... መሰለ ገ /ህይወት - ክፍል 2 | የእሁድ ቁርስ
የእሁድ ቁርስ እሁድ ጠዋት ከ 4፡00 - 5:00 ሰዓት አየር ላይ የሚውል ፕሮግራም ነው ። በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ ያሉ ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች የሚቀርቡበትና ተሞክሯቸውን የሚያጋሩበት እንዲሁም በምግብ ሞያም የሚፈተኑበት አዝናኝ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ።
Addis Walta Instagram: addiswalta?...
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
KZbin Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswaltaENTERTAINMENT

Пікірлер: 23
@user-me4fp8fw8l
@user-me4fp8fw8l 23 күн бұрын
መሴ የምርጥ ሰብዕና ባለቤት ! ረጅም ዓመት ፈጣሪ በተድላና በፍስሃ ያኑራችሁ!
@NatiAmin-oo8qz
@NatiAmin-oo8qz 15 күн бұрын
መሴ አሪፍ ሰው ይመችክ
@mz4290
@mz4290 18 күн бұрын
Original Wolloye .
@ephremgebre50
@ephremgebre50 23 күн бұрын
ሁፍፍ የትዳር ምሣሌ ጎበዝ በቃ ከነቤተሠቡ እድሜና ጤና እመኛለሁ
@fekerteh974
@fekerteh974 19 күн бұрын
ዋው በጣም አሪፍነው በትለይ ስታገነፋው ልምድ ያለህ ይመስላል መሰለ ወተት ቢገባበት በጣም አሪፍነው አንደኛ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 19 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@user-hw3ec6tw5u
@user-hw3ec6tw5u 20 күн бұрын
ጥሩ ፕሮግራም ነው. በነገራችን ላይ ጨው በጣም ጠቃሚ ነው ለጤናችን. ጨው ደም አያወፍርም ነገር ግን ጨው በተፈጥሮ የአሲድነት ባህሪ ስላለው ከሰውነታቻን ብዙ ውሃ እዲወጣ ያደርጋልና በደም ውስጥ መገኘት ያለበትን የውሃ መጠንን ይቀንሳል ማለት ነው ይህ ደግሞ እንደየሆኔታው ጥቅምም ወይም ጉዳት ሊኖረው ይችል. Dr. Mathias from abroad
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 19 күн бұрын
Thanks for your info Dr.
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 22 күн бұрын
we will follow you Mesi.
@user-iz8gr9qe3t
@user-iz8gr9qe3t 19 күн бұрын
መሰለ ገራሚ ድምፅ እዳለዉ ስቶቻችሁ ታዉቃላችሁ አሪፍ ዘፋኝ ይወጠዋል እኮ ስለማይፈልግ ነዉጅ❤
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j 22 күн бұрын
መስዬ ቡላ ፍርፍርም ይሰራል:: የቡላ ፍርፍር በጣም ምርጥ ነው::ሌላው እንዲ ፍልቅልቅ መሆንህን አናውቅም ነበር :: ይመችህ ወንድሜ::
@MistireTamiru
@MistireTamiru 19 күн бұрын
ያው ወሎና ጎንደር ተመሳሳይ ነው በተለይ ሰሜን ወሎ እን ደቡብ ጎንደር።
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 19 күн бұрын
ባፍንጫዉ፤የገባደዉ፤ሲያሸተዉብየተሰቀቀሁኝ
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 19 күн бұрын
ትህትናው ደስ ይላል ይሄ ጋዜጠኛ ለጥ ብሎ ነው ሰላምታ የሚሰጠው በስነስርሐት ማደጉን ያሳያል አንዳንዶቹ ጋዜጠኞች ሰው ጤፋ ናቸው
@gashaw773
@gashaw773 21 күн бұрын
ዝቃቅቤ ጎንደርም ይባላል
@Ahmed-ig5yq
@Ahmed-ig5yq 23 күн бұрын
ክክክክክ ፍርፍር በላሽዉም በኪስ ያሽዉም አድ ነዉ አለ
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c 21 күн бұрын
ቡላ ይጣፍጣል😅 ግን ከምንድን ነው የሚመረተው
@mamebekele4484
@mamebekele4484 20 күн бұрын
ከኮባ(እንሰት) ተፈቅፍቆ ነው የሚሰራው ጉራጌዎች በጣም ጎበዝ ናቸው በእዚህ
@mamounasaid
@mamounasaid 22 күн бұрын
ማንምሁንውሎእደግ
@oumermohammed268
@oumermohammed268 20 күн бұрын
መሴ ገንፎም አይምርም።
@zenashlemma5037
@zenashlemma5037 20 күн бұрын
ስራ ፈት ይኸ ለወንድ አይገባም ስራ ፈቶች በዛ እየተነሳችሁ ወሬ ብቻ እስቲ ለአገራችሁ ትንሽ አስቡ ስቶች በተለይ ምን እንስራ እያላችሁ ነው በዛ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 21 күн бұрын
አሁን ይህን ከሚመጣው ጋር አጎብድዶ የሚኖር አጎብዳጅ ጋዜጠኛ ብለሽ ስያቀርቢ ትንሽ አይሰገጥትሽም ሴታሴት
@mamebekele4484
@mamebekele4484 20 күн бұрын
ተሳዳቢ እሱ ሥራውን ነው የሚያነበው ምነው እናንተ አንዴ ጠለምትን ራያን ስትወሩ እያየን ዝም ስንላችሁ የተደቀነብንን እስክናጠናቅቅ እኮ ነውአትቸኩሉ
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 484 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 79 МЛН
"እስካሁን ህልም ነው ለእኔ..." | ደሞ አዲስ
40:10
የህግ ስራ ጠበቃና ዳኛ ብቻ አይደለም | Naol Abera
2:10:49
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 484 М.