Пікірлер
@TigistTolera-hd3gl
@TigistTolera-hd3gl 2 күн бұрын
Hulu ayikribng new ende yidebral
@werkieangaw7474
@werkieangaw7474 3 күн бұрын
ጭፈራ ወይስ መዝሙር
@werkieangaw7474
@werkieangaw7474 3 күн бұрын
ምናልባት ባለ ሀብት ስለሆኑ ብለው ነው እንጂ ጭራሹን ቤተክርስቲያንን አይወክልም አሳፋሪወች ናችሁ በተለይ ዘማርያን
@werkieangaw7474
@werkieangaw7474 3 күн бұрын
ይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አይወክልም ስርአቷም አይደለም
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 4 күн бұрын
የፔጤ ሠርግ ነው የሚመስለው
@Temu1619
@Temu1619 9 күн бұрын
keferesu yekdme agelegay atehunu abatoche sayanesu endet betenkuachew new endzi yargachut esun astekakelu
@Jerry-gq3ez
@Jerry-gq3ez 18 күн бұрын
በቃ አለም ለቃ አትለትለቀንም አይደል እኔ አልገባኝም ይቅርታ
@TizazuBefkadu
@TizazuBefkadu 19 күн бұрын
መልካም ጋብቻ::
@TizazuBefkadu
@TizazuBefkadu 19 күн бұрын
መልካም ጋብቻ::
@yooeel7971
@yooeel7971 19 күн бұрын
ሰርጉ ግን ያምራል ! ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሰርግ የምል ርዕስ ግን ስህተት ነዉ! ምክንያቱም የቤ/ክ ስርዓት ስለ ለለበት
@BalmyCorner
@BalmyCorner 21 күн бұрын
ብር ላለዉ የማይሻር ህግ የለም። ገንዘብ ካለ በሰማይ መንገድ አለ እንዲሉ። "የትልልቆቹ" ማሽቃበጥም ከጥንት ጀምሮ የኖረ ነዉ😂
@Hiwot-cx2ue
@Hiwot-cx2ue 22 күн бұрын
የግድ ቪዲዮን አይቼ መጨረስ አለብኝ እንዴ
@Hiwot-cx2ue
@Hiwot-cx2ue 22 күн бұрын
ተዋሕዶ ውበቴ
@yirgalemmekonnen9544
@yirgalemmekonnen9544 22 күн бұрын
ይህ ነዉር ነዉ በጣም ያሳፍራል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጋብቻ ብላችሁ ደግሞ በእንግሊዝኛ መፃፋችሁ የተዋህዶ ጋብቻ ለደናግላን በሥርአተ ተክሊሊ ላልሆኑት በመስባን በቁርባን አለቀ ዘፈን ያለመዘፈኑ ጥሩ አባቶች ሥርዓት ፈርሷል ብሎ መናገርን ነዉር አድርገዉታል ሙሽራ አባቶች ፊት በእራቁት ቀርባ ገንዘብ ስላለና ዘማሪ መግዛት ስለቻልን የቤተክርስቲያን አይባልም እግዚአብሔር ለጳጳሳቱ ልብ ይስጣችሁ በስንቱ አስደፈራችሁ ሥርአቷን ይህ እንደማናችንም አለማዊ ሠርግ ነዉ እናንተ በገንዘብ የምትገዙ ዘማርያን ተዉ ያከበረቻችሁን ቤተክርስቲያንን አክብሩ የፕሮቴስታንቱን ሥርዓት ወደእኛ ጎተታችሁ ተዉ የሚል እንደመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሐንስ ዓይነት አባት ይስጠን
@desalegndenekew7852
@desalegndenekew7852 23 күн бұрын
አውደ ምህረት ላይ ሳትቆርቡ አትጋቡ ብለው አስተምረው ዘወር ብለው እራሳቸው ባረክን ብለውከርሳቸውን ሲሞሉ ታገኛቸዋለህ። እነዚህ ጥቁር የለበሱ የደቡብ ጎንደር ወንበዴዎችናቸው
@kassahuntsegaye9376
@kassahuntsegaye9376 24 күн бұрын
የደሀ ሰርግ ቢሆን ጥቅስ ተጠቅሶ ትተቹ ነበር። ምን እንበለው ግንዱንም አለቅም አንተንም አልተውም ማለት ነው።
@Addiskimamoch
@Addiskimamoch 25 күн бұрын
እኔ ምለው በዚ መልክ ነው እምነታችንን የምንወደው እስኪ በቤተክርስቲያን ጋብቻ እንዴት እንደናስኬድ ህጉን በደንብ ክሚያውቁ መማር አለባችሁ አለማዊና መንፈሳዊ ተቀላቁለባችሁ። መልካም ጋብቻ።
@FikeraddsMola
@FikeraddsMola 25 күн бұрын
ምናለ ይህን ሜካፕ የሚባል ዱቄት እሚአጠፋው ነገር ቢመጣ የውነት
@shimelesmuleta5312
@shimelesmuleta5312 26 күн бұрын
THE MOST BEAUTIFUL WEEDING EVER SEEN.
@user-yl4dz4zh5q
@user-yl4dz4zh5q 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-qf8pq6ri5s
@user-qf8pq6ri5s 27 күн бұрын
በመጀመሪያ ቦታ ለዩ አለባበሳቹ አስተካክሉ ይህ ቅሌት ነዉ እረ አባቶች ወዴት ወዴት ነዉ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@user-qf8pq6ri5s
@user-qf8pq6ri5s 27 күн бұрын
ይህ ምን ሚሉት ነዉ ተክሊል ነዉ ቁርባን ከዚህ ዉጪ ወደ ዉጪ ግን አባቶቻችን እዚ ቦታ መገኘት አልነበረባቸዉም ያሳፍራል
@user-qf8pq6ri5s
@user-qf8pq6ri5s 27 күн бұрын
እኔ ሚገርመኝ ፓፓስ ምን ያረጋሉ እረ ስራአት ያዙልን
@user-lw5qy9ob3e
@user-lw5qy9ob3e 27 күн бұрын
ሁለት ልብ!!!!!!!!!!!!
@user-lp3jy2xp7j
@user-lp3jy2xp7j 28 күн бұрын
ያሳፍራል በራቆት ዝማሬ ቤክርስትያን መቀለጃ አረጉት እኳ እኒ አባቶች ጳጳሳት አለማዊ ከመንፈሳዊ ሲቀላቅሉ ቅር አይላቸውም
@Yashe-jc1zk
@Yashe-jc1zk 28 күн бұрын
Elllllllllllllll. Waw des selo marche
@Yashe-jc1zk
@Yashe-jc1zk 28 күн бұрын
Manewe. indene. Gera. Yegebawe. Ahun. Keyh. Mninmarale. Betekerstan. Chen. Eko. Andem. Huletm. Hegdenb. Alat. Ay.
@Uuu-zz6ce
@Uuu-zz6ce 29 күн бұрын
melkam tdarzemen❤❤❤❤
@user-is1zd5wr6g
@user-is1zd5wr6g 29 күн бұрын
እራቁትሽን አይደብርሽም
@user-is1zd5wr6g
@user-is1zd5wr6g 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቡና ይስጠን!አለማዊው ቢቀር ምናለ?
@zemichael4837
@zemichael4837 29 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/nX2sYoeAiLGpp8U
@Uuu-zz6ce
@Uuu-zz6ce 29 күн бұрын
mNetacn yasakaln melkam yetdar zemen yhunlachi❤❤❤❤❤
@aragawwoday3060
@aragawwoday3060 29 күн бұрын
በጣም ያስጠላል ስረአት አታፍርሱ መዝሙረ ምን አሰፈለገ ለዚህ ለተጋለጠ ሰርግ
@alemnehzelekeourega241
@alemnehzelekeourega241 Ай бұрын
ሁሉም አይቅርብኝ ሆነ መካሪ የለም አረ አንዱን ምረጡ
@user-tu8ny8sw6z
@user-tu8ny8sw6z Ай бұрын
min,malet,new,eirakut,mezmur
@addisaddis6834
@addisaddis6834 Ай бұрын
ድንቅ ሳይሆን ድብልቅ ይባል! በዚች ቀን እንኳን ለሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ታማኝ መሆን....
@tadeluutashoma2273
@tadeluutashoma2273 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@etsubabebaw9455
@etsubabebaw9455 Ай бұрын
አለባበሳችሁ ምን ይባላል
@fekerteh974
@fekerteh974 Ай бұрын
ታቦት የሚወጣ ይመስላል በቁራባን ነው ግን ይህሰርግ የስርጉ አዳራሽ በጣ ያምራል
@asterkumsabelemo2036
@asterkumsabelemo2036 Ай бұрын
❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪💯💯❤❤❤❤🙏🙏
@yewoinshettesfaye6722
@yewoinshettesfaye6722 Ай бұрын
GOD KEEP BLESS YOU AND LOVE BOTH 🙏🏽😍
@user-te7sf3tp3i
@user-te7sf3tp3i Ай бұрын
ዉቤቱ ጥሩ ነዉ ግን በተክልል ካልቻሉ በቁርባን መሆን አሌበት።
@zemichael4837
@zemichael4837 29 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/nX2sYoeAiLGpp8U
@aneesan2657
@aneesan2657 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
@user-dl3ib5sn3f
@user-dl3ib5sn3f Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 🎉ለአለማዊ ስርግ መንፈሳዊ አጀብ
@selamabebe8281
@selamabebe8281 Ай бұрын
AYYY YEHUNA BETKERSTYANACHENEN WEDATE EYHADECH NW
@bzunashbzunash6731
@bzunashbzunash6731 Ай бұрын
የአብረሀም የሰረ ይውን ገብቸቹ❤❤❤
@ashbey8238
@ashbey8238 Ай бұрын
አይ ቀሲስ ምንዳዬ
@ashbey8238
@ashbey8238 Ай бұрын
የማን ዘመድ ትሁን ይህ ሁሉ ጫጫታ
@ashbey8238
@ashbey8238 Ай бұрын
ምነዉ አምላከ ቅዱሣን
@ashbey8238
@ashbey8238 Ай бұрын
ይህን ሁሉ ጫጫታ ስትፈጥሩ አስቀድማችሁ መናገር ስለ ስርዓቱ ለምን ከበዳችሁ? የሚገርመዉ የአባቶቻችን ሁሉ እዝያ ሁነዉ ,,,,,,,,,,
@user-st1ry3jq5l
@user-st1ry3jq5l Ай бұрын
❤❤❤❤❤