Ethiopian Orthodox Qilikil Program Part 1 2021 Yared & Helen የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቅልቅል ፕሮግራም ክፍል 1

  Рет қаралды 55,363

Ze Michael ዘሚካኤል

Ze Michael ዘሚካኤል

Күн бұрын

Qilkil program of Yared & Helen
June 3rd, 2021
Addis Abeba, Ethiopia
የያሬድ እና ሄለን ቅልቅል
ግንቦት 26 2013ዓ.ም
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
#ethiopianorthodoxchurch #habesha #wedding #ethiopianorthodoxmezmur #weddingphotography
#ethiopiantiktok #ethiopianmovie #weddingdress #tewahdo#orthodox#copticorthodox #addisababa #ethiopian #ethiopianews

Пікірлер: 34
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
ሰርጋቹ መልሳቹ አሁን ደግሞ ቅልቅላቹን አሳያቹን እንዴት ደስ እንደምትሉ ወልዳቹ ደግሞ የክርስትናውን ለማየት ያብቃን እምነትን ጠብቆ የደመቀና ያማረ ሰርግ መደገስ እንደሚቻል አሳይታቹናል ❤❤❤❤
@melkamchane9506
@melkamchane9506 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ!
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 жыл бұрын
የያሬድ ውብ ዜማ ድንግል እመቤቴ ስጦታዬ ነሽ በምን አንደበቴ እንደምን ባለ ቃል ማርያም ልበልሽ
@kkwu8885
@kkwu8885 2 жыл бұрын
ካየዋቸው ሠርጎች ሁሉ ምርጡ ሠርግ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችው 😍
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እግዚአብሔር አምላከ በቤቱ ያኑራቹህ በጣም ደሰ ይላል ለወደፊቱ አለባበሳችን ብናሰተካከለው ለትውልድም ሙሉ ትምህርት ይሆናል ዝማሬ መልአከትን ያሰማልን
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 жыл бұрын
ብዙ ልጇች አሉት ለስሙ ምስክር በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር ለፍፁም ምልጃው ለኔ ግል ይለያል መልአኩ ሚካኤል ሰለው ደስ ይለኛል
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እልልልልልል በእውነት በጣም ደስ የሚል ሰርግ ነው ወልዳቹሁ ሳሙ
@ታሪኳወለተስንበት
@ታሪኳወለተስንበት 2 жыл бұрын
እልእልልእልእልእልልእልእልእልእልእልልእልእልውልእልእልእልእልእልእልልእልእእልእልልእልእልእእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልእ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ዋው በጣም ታስቀናላችሁ ሙሽሮች እንካን ደስ አላችሁ ደስ ብሎኛል እናንተን ከ እግዚአብሔር በታች ሆነው ለዚህ ክብር ያበቁ ቤተስቦች የተመስገኑ ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ነው ልጆችን ማሳደግ ስለሁሉም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁንልን.የቅዱስ አብርሃም የቅድስት ሳራን የባረከ አምላክ የናንተንም ሕይወት ይባርክልን የዶኪማስን ወይን ያጣፈጠች የበላየስብ እመቤት ድንግል ማርያም ሕይወታችሁን ታጣፍጥልን ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ሽፍን አርጎ እየቀደመ ክፍውን ሁሉ ያርቅላችሁ ማርያም የቤተክርስቱያን ሠርግ በጣም ነው እምወደው እንደዚህ ሠርግ ግን እሚያስደስት አላየሁም የሙሽሮቹ እርጋታ የሚዜዎቹ ፍቅር መናበብ ፈገግታ በጣም ታምራላችሁ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናችሁ
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht 2 жыл бұрын
Congratulations !!! Great celebration...
@ዘማርያምዘአርሴማ
@ዘማርያምዘአርሴማ 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ስርዓት የላትም ቤተክርተያናችን አሄ አለማዊ የሰርግ ስርዓት በመዝሙር ማለት ነው ተቀባብቶ ተኳክሎ ተገላልጦ የላነጠላ የኛ ስርዓት አይደለም ለሁላችሁም ፈጣሪ እንደዬ ስራችሁ ይሰጣል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
እንቅፍቶች ከዚህ በላይ ምን ይልበሱ ሰርግ መስሎኝ ለምን አልከናነቡም ትሉ ይሆናል እኳ እናንንተ። በሰርጋቸው አምላካቸው አክብረው አመሰገኑ ምን ይፈጠር ነው የምትሉት😡
@soullyrics1018
@soullyrics1018 2 жыл бұрын
Kelekel eko new menale teru neger betayachew
@rafhuass4897
@rafhuass4897 2 жыл бұрын
Betame nwe metamrute yakbrachyhuyt amelke kezyhim belaye yakebrachyhu beljwoch yebarekachyhu ❤️❤️
@DerbDerb-td2pl
@DerbDerb-td2pl Жыл бұрын
በቤቱያኑራቹ
@bizumahery1015
@bizumahery1015 2 жыл бұрын
Ye Abereham Ena Ye Sara Gabech Yeunelichwe 🙏🏻 dese Telilachwe 💚💛❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 2 жыл бұрын
ዘማሬ ያሠማልን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
እልልልል የአቨርሀም የስሀራ ጋብቻ ያድርግላችው ወገኖቸ
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 жыл бұрын
አቤት መታደል መልካም ጋብቻ
@birkedegefa390
@birkedegefa390 2 жыл бұрын
እሄ ነው ሀይማኖቴ ከመጠጥ ከጭፈራ የጸዳ ትዳራችሁን እ/ር ይባርከው
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 жыл бұрын
Tebareku. Egziabher bebetu yatsnachihu. Ye Abrham ena y Sara gabicha yihunlachihu
@fikremerahi287
@fikremerahi287 2 жыл бұрын
ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን
@eisabethaddisu7765
@eisabethaddisu7765 2 жыл бұрын
Amen Egziabher Yemesegen Des yemilu mushuroch!!
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩሁ
@wingtransitplc9208
@wingtransitplc9208 10 ай бұрын
esey dess sil temesgen
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 2 жыл бұрын
ክብርለሚገባው ክብርን እንሰጣለን እሱ ከወደደ እንሰግደላታለን
@mesietiohtube2258
@mesietiohtube2258 2 жыл бұрын
Eleeeeeeeee yasara yaberahama gabecha yahuna
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 жыл бұрын
Wow
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 жыл бұрын
What is ቅልቅል እና ቅቅል አይገባኝም
@mesietiohtube2258
@mesietiohtube2258 2 жыл бұрын
Samashina xarache mache afaralaww tabarku
@yetbedane8928
@yetbedane8928 2 жыл бұрын
please don't give money . this is Song for Jesus.
@bayushii.yearisilij8031
@bayushii.yearisilij8031 2 жыл бұрын
Ara Thugurachu Shefinu Hy Zanidiro
@kalebbelayassefa1980
@kalebbelayassefa1980 2 жыл бұрын
biyans setochu netela bilebisu seltinin bilachu serat atabelashu
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 2 жыл бұрын
አቤት አለሜከሰብ መቸም አየፈሆንላችሁም በስማም
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 68 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 15 МЛН
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 20 МЛН
ዲያቆን ነብዮ እና የደግነት Wedding DC Gabriel
10:01
♦️አርቲስቶቹ ግሸን ላይ ለምን አለቀሱ♦️
32:03
ቤተ ሰማይ Bete Semay
Рет қаралды 37 М.
ፍቅር መጀመሬን ሳላዉቅ ማርገዜን አወቅኩኝ::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 1...
51:15
Selame Neh
11:51
Release - Topic
Рет қаралды 212 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН