ያሬድ ፈልፈለ ማህሌት ልብን የሚያረሰርስ ያሬዳዊ መዝሙር

  Рет қаралды 144,817

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

ቤተ-ጊዮርጊስ- Bete Georgis

Күн бұрын

Пікірлер: 165
@--betegeorgis
@--betegeorgis 11 ай бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ብሔርተኝነት 👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/h4CvhZSgmr12ndUsi=Rs_MJ3QSq8_Fp3nT
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 6 ай бұрын
ምን ማለት ነው ?
@mewdedmariam3562
@mewdedmariam3562 2 жыл бұрын
እረ ምን ቃል አለኝ መውደዴን የምገልፅበት አቤት. ጡዕም ዜማ ቅዱስ ያሬድ. ካሀን ስወደው. በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 жыл бұрын
በእውነት የእግዚአብሔር ፀጋናስጦታ ነው ፣ቅዱስ ያሬድ እርስ የሚዜም ነው የሚመስልና የሚመስጠው ፣በድምምፃቸዉ ቅዳሴና ዝማሬ ቢያቀርብሉን ነፍሳችንን እንዴት ያለ የሰላም እረፍት ይሰጣል፣ በእውነትቃል ሕይወት ያሰማልን፣🙏🙏🙏🤲❤️
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 3 жыл бұрын
ቅዱስ ያሬድ ዜማ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነዉ!!! ቅዱስ ያሬድ ሆይ አመሰግንሀለዉ!!! ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🧡🧡🧡
@ዓወትኪዳነ
@ዓወትኪዳነ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ቀን ላደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንደቸርነቱ እንደ ምህረቱ ቀናት ኣመታት ያቀዳጀን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይድረሰው
@ጎንደሬዋየተዋህዶልጅ
@ጎንደሬዋየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ነፍስ ድስ የሚያሰኝ ጥዑም መዝሙር ነው ልሳነ ጥዑም ሊቁ ቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿✝️✝️✝️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🌷🌷🌷🌷
@እማመይተሥፋ
@እማመይተሥፋ 4 жыл бұрын
ያሬድ ያሬድ ያሬድ ያሬድ ካህን ጥዑመ ልሳን የቅዱስ ያሬድን በረከት ይስጥልን
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ 3 ትልቅ ስጦታውች ተሰጣት ከእግዚአብሔር 1 ፅላተ ሙሴ 2 ግማደ መስቀሉ 3 ቅዱስ ያሬድን ከነዜማው ከነ ቅኔው ድጓው ከነ መቋሚያው ፅናፅሉ ከበሮው ይህ ስጦታ ማንም አለም የላትም ደስ ይበለሸ ሀገሬ ኢትዮጵያ።
@onlyfootball5784
@onlyfootball5784 3 жыл бұрын
እዉነት ነው
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 9 ай бұрын
🙏💚💛❤️
@ወለተሥላሴ-ሰ3ጰ
@ወለተሥላሴ-ሰ3ጰ 6 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የፀጋ ሁሉ አምላክ❤
@mengistabbajo2127
@mengistabbajo2127 Жыл бұрын
ቁዱስ ያረድ ዘመንካ መለሰልና ጽዬን አኩሱም ተመለከተ
@enatuanana-hm4jq
@enatuanana-hm4jq Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንትን የሚያለምልም ዝማሬ አቤት መታደል ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥❤️❤️🙏🥰🥰🥰
@ማርያምአማላጄ
@ማርያምአማላጄ 3 жыл бұрын
እፉፉፉ እንዴት ደስስስ ይላል ዝማሬን መላክት ያሰማልን
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ
@መቅደስነኝየቅዱሳንወዳጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን በእውነት ለአባታችን የቅዱስ ያሬድ በረከት ይደርብን
@kalkidan5386
@kalkidan5386 2 жыл бұрын
ልብን በሀሴት ይሞላል አይጠገብም የቅዱስያሪድ በረከቱ ይደርብን አሜን
@nahommulatu3294
@nahommulatu3294 4 жыл бұрын
ያሬድ ካህን ጣፋጭ አንደበት፣ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ በረከት፤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@enestaskoushary4263
@enestaskoushary4263 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስስስስስ ይላል አሜን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ 🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌻🌻🌻
@wede1905
@wede1905 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልል
@kbebewmekdes4758
@kbebewmekdes4758 4 жыл бұрын
የቅዱስ ያሬድ ፀጋ በረከት ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሠማሐልን
@astuastura9332
@astuastura9332 8 ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የቅዱስ ያሬድን ዜማዎች ብቻ ነው ኢትዮጵያ ድንቅ ስጦታዋ ነው ቅዱስ ያሬድ ሁሌም ክበርልን ❤❤❤❤❤
@fg6555
@fg6555 3 жыл бұрын
የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተመስገን ተመስገን ተመስገን💚💛❤🌾አሜን
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ
@አታድክመኝጠላቴየፅናነውእ 4 жыл бұрын
ምን ያምር ምን ያምር ልሳን የያርድ ካህን ጥዕሙ በርከቱ ያሳድርብን ኢትዮጵያ በፅሎቱ በቃልኪዳኒ ይማርን
@marumengesha5945
@marumengesha5945 4 жыл бұрын
እኒህ አባት መላው ኢትዮጵያን ሊያስተምሩ ይገባል ። ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን ። አሜን
@ሰላምጓልዞምጀጋኑሰብስረሰ
@ሰላምጓልዞምጀጋኑሰብስረሰ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያባታችን ቅዱስ ያሬድ ፀግኡን በረኸቱን ይደርበን አሜን አሜን አሜን
@hirutbelaynh6111
@hirutbelaynh6111 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ይሰማልን ልቤን ሰርስሮ ነው የሚሰማኝ ደስ የሚለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gaaarsteeeqny8931
@gaaarsteeeqny8931 3 жыл бұрын
ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር
@edenjesusisgod9052
@edenjesusisgod9052 4 жыл бұрын
ዘማሬ መላይክት ያስማን ተሰምቱ የማይጠገብ የያሬድ ዜማ እውት ስምቺ የማልጠገብው መንፍስን የሚድስ የቅዱስ ያሬድ በርክት የድርብን 😍
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ
@የቅዳሰማከኤልልጅነኝ 4 жыл бұрын
ዝማሬ ምላእክት የሰምልን ቅዳሰ ያሬደ ሀግረቸይን አ/ያ ይጣበቅልን
@fvop7530
@fvop7530 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንንንንን እንደው የቅድስ ያሬድ ዜማዎች ሰምቸም አልጠግባቸው
@elfuamenamenamenethio4534
@elfuamenamenamenethio4534 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማሐልን የቅዱስ ያሬድ ፀጋ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
A men A men A men🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤💖💖💖💐💐💐
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 5 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው የአባቴን የሚመስል ድምፅ፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ወለተሐና-ኈ9ሰ
@ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 жыл бұрын
ስማችው ማነው ነፋስ የሚያስደስት በናትሸ ንገረኝ
@hanatesfaye3678
@hanatesfaye3678 4 жыл бұрын
መምህር መንክር ሐዲስ
@mamotube6713
@mamotube6713 4 жыл бұрын
Amen amen amen የቅዱስ የሬድ በርከት ይድረስብን አሜን
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላካችን ለየኔታ መምህር ዝማሪ መላኤክት ያሰማልን ብር እውነት
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል የቅዱስ ያሬድ በረከቱ ይድረሰን አሜን
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ።
@kelemhana1580
@kelemhana1580 Ай бұрын
ዋይ ዜማ ዘሰማዕኩ በሰማይ እመላዕክት ቅዱሳን እንዘ ይብሉ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱ እግዚአብሔር መላዐ ሰማያተ ወምድረ ቅድሳተ ስብሀቲከ ✝️🌹♥️ በሰማያት የሰማሁት የመላእክት ዜማ { ፪ } ምን ያምር ምን ያምር {፭} የሰማሁት የመላእክት ዜማ 🌹✝️ ያሬድ ፈልፈለ ማህሌት ወቅኔአት ወባህረ ጥበባት { ፪ } እስመ ኮንከ መራሀ መዘምሮ ለኢትዮጵያ ያሬድ ካህን ጥዑመ ልሳን { ፪ }
@fg6555
@fg6555 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💒💒💒🕯🕯🕯💚💛❤💚💛❤🌹🌹🌹🌾🌾🌾🍀🍀🍀 🌸🌻🌼🌸🌻🌼🌸🌻🌼 የመላላት ዝማሬ ያሰማልን አሜን ተመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@mshowa2176
@mshowa2176 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልዝ ልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር ✝✝✝⛪⛪⛪💚💛❤
@hlimahhbsah8556
@hlimahhbsah8556 5 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ ኑሪልኝ እልልልልልልልልልልልልል
@ምስርካሳየማርያምልጅ
@ምስርካሳየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
እንደው ሰምቼው አልጨርሰውም ይሄን መዝ ሁፍ ደስ ሲል እኮ ውስጥ ያረሰርሳል
@DemissieAbebe
@DemissieAbebe 9 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን❤❤❤
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tewodrosgebre204
@tewodrosgebre204 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን፣ አባታችን መምህርት መንክር።
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማን የቅዱሥ ያረድ በረከት እረዲኤት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝሜሪ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝሜሪ 4 жыл бұрын
Aemn aemn amen
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ
@ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ውይ እንዴት እንደምፈልገው ነበር የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይህመስገን በጣም ደሰ ነው ያለኝ
@astelaa5560
@astelaa5560 4 жыл бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላክት ያሠማልን
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@mariyammaaari3228
@mariyammaaari3228 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ሀናየማሪያምልጂ
@ሀናየማሪያምልጂ 3 жыл бұрын
አባታችንንን፣ቃለህይወትን፣ያሰማልን፣መንግስተሰማያትን፣ያውርስልን፣
@yordi9587
@yordi9587 3 жыл бұрын
ዝማሪ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ🎚😍🎚😍🎚
@shsshhsgeh3593
@shsshhsgeh3593 11 ай бұрын
እምየ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአከት ያሰማልን
@alamalam1925
@alamalam1925 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን
@SaraSara-e6j3e
@SaraSara-e6j3e Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habtamukassa9488
@habtamukassa9488 4 жыл бұрын
አይ መታደል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💙
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mhalitmhalit5544
@mhalitmhalit5544 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemara melake yasemalen
@ጋልንጉሥእየናይደሙፍሬእየ
@ጋልንጉሥእየናይደሙፍሬእየ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማርየ መላኣክት ይስሙዑልና
@አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ
@አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን†††
@Tigis-g1k
@Tigis-g1k Жыл бұрын
Amenamenamenamen❤❤❤
@hanaabunie2301
@hanaabunie2301 4 жыл бұрын
ያሬድ ካህን ጥዑመ ልሳን""
@yeshimbetyihdego4479
@yeshimbetyihdego4479 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@RiatkalabKalab
@RiatkalabKalab 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዚማረ መላኪቲ ዩሲማዐና
@elianatube1195
@elianatube1195 8 ай бұрын
Kalehiwet yasemaln Egziyabher bebetu yatnan amen amen
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 5 жыл бұрын
Bealem hulu ye Ethiopia meleya Ye Qidus yared zema ke semay yewerde le Ethiopia. Ye Qidus Yared bereket yideribin Be hulachin ye Qidist Tewahado beteseboch. Amen Amen Amen Ethiopia yale Tewahado Tewahado Yale Ethiopia athonim Kentu new atidikemu Amen Amen Amen
@abeszantchi1418
@abeszantchi1418 4 жыл бұрын
Please, please! Let this precious gifted person SING with out interuption with his GOLDEN VOICE!!! HE HAS A HEAVENLY VOICE REALLY!!!! PLEASE, PLEASE!! SILE IGZIABHER AMLAK YALEMINIM MAKUARET YIHIN DIMTS ASEMU!! ISKEZARE KETESEMAW MIRT YETEWAHEDO MEZMUR INDIH BEMIMESIT SEMAYAWI DIMTS TESEMTOM AYTAWEK,
@saranegash12
@saranegash12 4 жыл бұрын
This was taken from a long 1 hour and half video about kidus Yared, but I don't know his name but you can just search kidus Yared mezmur and you'll find him
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
የኔታ መንክር ይባላሉ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬ ምላአክት ያሰማልን
@aresammiryim4836
@aresammiryim4836 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን አሜን ፫⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@GenetAbraham-kr7rq
@GenetAbraham-kr7rq Жыл бұрын
Ellllllllellllllllelllllllllelllllllll ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Zmare melaetk ysmealna❤
@zeroto2347
@zeroto2347 4 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalik
@LiLi-hb9hm
@LiLi-hb9hm 5 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@mastiuser7781
@mastiuser7781 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@belaynshmohammad6555
@belaynshmohammad6555 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Zmarimeleakt yasmaln
@zenebeshzenebesh2916
@zenebeshzenebesh2916 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@meri2336
@meri2336 4 жыл бұрын
ዝምረ መላእክት ያሠማሀልን
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
Amen amlakchin kekidus yared redet bereket yikfeln
@አዜብወለተኢየሱስ
@አዜብወለተኢየሱስ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእከት ያሰማልን
@yeshimbetyihdego4479
@yeshimbetyihdego4479 Жыл бұрын
Amen 🙏
@Gh-sj7yf
@Gh-sj7yf 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቲ የሰማልን
@abeszantchi1418
@abeszantchi1418 4 жыл бұрын
Thank you ehit Sara Negash Tesfa. I have been searching since I first watched the one hour and a half video long ago, 2yrs may be? Since then I tried my self to patch it together ..... But I am happy at least now I got two parts of this video clip. HAYAL IGZIABHER AMLAK AGERACHININ ina HIZBACHININ indihum FITRETATUN YITADEG. AMEN.
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Zemari melakiten yasemalen yekidus yarad bereket yedereblen
@እመብርሃንየልቤብርሀንአለ
@እመብርሃንየልቤብርሀንአለ 5 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሠማልን
@ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ
@ቲጂነኝየድንግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ዝማሪ.መላእክት ያስማልን
@ሠብለማሪያምእማእወድሻለሁ
@ሠብለማሪያምእማእወድሻለሁ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልል
@melatgebreyesus6030
@melatgebreyesus6030 5 жыл бұрын
Amen amen zmare melaekt yasemaln amen
@zedyeethio145
@zedyeethio145 4 жыл бұрын
Amen amen amen zimare melaykt yasemalin
@ከምፍቃድወላዲትኣምላ-ለ7ኀ
@ከምፍቃድወላዲትኣምላ-ለ7ኀ 4 жыл бұрын
ኣሜን, ኣሜን ኣሜን 💖🤲🙏
@etuyemariyamlij9007
@etuyemariyamlij9007 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላይክትን ያሰማልን
@emafekereenate4521
@emafekereenate4521 3 жыл бұрын
Zemere meleketegn yesmelgn 🙏🏻
@nmenalowoezgilowogoogle7725
@nmenalowoezgilowogoogle7725 4 жыл бұрын
Long life tewahdo Orthodox Ethiopia
@የሰአሊለነቅድስትልጅነኝ
@የሰአሊለነቅድስትልጅነኝ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልተዋህዶሀይማኖቴለዘላለምይኑርአሜን
@tigistyemariyamljicell5310
@tigistyemariyamljicell5310 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MMdjb-fl8im
@MMdjb-fl8im 4 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክቲያሰማል
@kidistarsema3003
@kidistarsema3003 4 жыл бұрын
zimarie melekit yasemaln
@Eyarus-o8f
@Eyarus-o8f Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@merongashe9
@merongashe9 4 жыл бұрын
Zmarr melahktn yasemaln Sle yared bizu yemanawkachuw slale besefiw timhrt biset bedenb endnawkew
@wudasesolomon6347
@wudasesolomon6347 3 жыл бұрын
ተዋህዶ ኩራቴ
@melakukassahun5233
@melakukassahun5233 3 жыл бұрын
This is my perception ;I think best zema hale luia leab,,hale luia leweld,welemenfeskidus kedami zema, for ever already subscribed in gineous book not only this but also there is no adjustement & prove of man and modern soft wares for zema (Ezl,Arraray&Geez).10Q.
@مريممحمد-ظ6ش5ث
@مريممحمد-ظ6ش5ث 5 жыл бұрын
Amen amen Amen amen ⛪⛪🕇🕇🕇⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷💘🌷🌷💘💘💘
@ቀፀላማሪያም-ቈ9ወ
@ቀፀላማሪያም-ቈ9ወ 5 жыл бұрын
Aman zemara melaketen yasemalen mengeset sematat yawereselen
@Tekliyetube
@Tekliyetube Жыл бұрын
Endet des ylal
የቅዱስ ያሬድ መዝሙር @nataanim21
31:09
nataanim21
Рет қаралды 5 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 57 МЛН
PRANK😂 rate Mark’s kick 1-10 🤕
00:14
Diana Belitskay
Рет қаралды 11 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 16 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 127 МЛН
ድንቅ የከበሮ አመታት  አንጺሖ ሥጋሐ yekebero ametat
6:41
Selame Neh
11:51
Release - Topic
Рет қаралды 269 М.
Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur- Eti Nmkiho (እቲ ንምክሖ)
6:56
#ቅዱስ #ያሬድ መዝሙር +++ kidus yared mezmur
24:05
መቋሚያ ቲዩብ - mekuamia tube
Рет қаралды 7 М.
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 57 МЛН