ድንቅ የከበሮ አመታት አንጺሖ ሥጋሐ yekebero ametat

  Рет қаралды 369,219

ፍኖተ ያሬድ

ፍኖተ ያሬድ

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@Martha..234
@Martha..234 2 жыл бұрын
ኣባቶች ዝማሪ መላእክት ያስማልን. ከበሮው ግን አለማዊ ትርኢት ነው የሚመስልርው ወረቡንም አልፉ አልፉ ሲያበላሽባቸው ነበር. እረ ኣባቶች ዝም አትበሉ. ከተሳሳትኩ ይቅርታ.
@alem352
@alem352 2 жыл бұрын
ተዉ ከበሮ መቺ፣ ሥጋዊ ቅላጼ በጣም ጨመርክበት ፣ መንፈሳዊ አድርገዉ።
@yemeserachtekelu8027
@yemeserachtekelu8027 2 жыл бұрын
Kemenfesaw yekebero ametat yeweta new
@ከዳነምህረትእናቴ
@ከዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
Ewanti balhali👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@ከዳነምህረትእናቴ
@ከዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
Ayi😢
@meme-ih4iw
@meme-ih4iw 3 ай бұрын
በአታሞ ለምዶበት ነዉ
@hailemariammengiste6348
@hailemariammengiste6348 2 жыл бұрын
ሊቃውንት አባቶቻችንዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወኅብስተ መላእክቲሁ በልዑ እጏለ መሕያው :: ከበሮ የሚመታው ሰው ግን የቆመበትን ቦታና አላማ የሳተ ነው : አደለም የቃል ኪዳኑ ታቦት ባለበት የከበረ ሥጋውና ደሙ የሚፈተትበት ቤተ መቅደስ ይቅርና የትኛውም የዓለም ዝግጅት ስርዓት አለው ::አንድ አንዶቻችሁ የማታውቁትን እያደነቃችሁ ሥርዓት አልበኝነትን አታበረታቱ::
@meserettadege9387
@meserettadege9387 2 жыл бұрын
Ere yehe liwegez yegebal
@kalkidanashagre-x4e
@kalkidanashagre-x4e Жыл бұрын
አለማወቅህ ነው ሂድና በተለይ ወደ ገጠሩ ክፍል ያለውን ተመልከት የመንፍቃንን አስተሳሰብ እትሰንዝር
@hailemariammengiste6348
@hailemariammengiste6348 Жыл бұрын
ስህተትን ገጠር ይሁን ከተማ ስህተት ስህተትነው ሊታረም ይገባዋል ! ገጠር የሆነው ሁሉ ትክክል የመሆን ምንም legitimate የለውም ትክክል ሊሆን ላይሆም ይችላል:: ከስህተቱ እንዳይመለስ በስድብ ከለላ ትሰጫለሽ ምናልባት ስብሐተ እግዚአብሔር ለመበጥበጥ ቤተ መቅደሱን ለማጉደፍከሚጥሩት ወገን ላለመሆኑ ምንም ማረጋገጫ የለንም :: ስህተት ነው ይታረም ::::::
@helenbraids8901
@helenbraids8901 Жыл бұрын
ቅዱስ ዳዊት በታቦቱ ፊት ነዉ በደስታ ልብሱ እስኪወልቅ የዘመር እግዚኣብሄርን እያመሰነ በተመስጦ ቢዘል ምንም ችግር የለዉም
@BurthukalBurthu
@BurthukalBurthu 4 ай бұрын
የኔም ሀሳብነው አባቶቸ ጠገውን ያብዛላቸው በረከታቸው ይድረሰን የከበርው ነገር ግን ሌላ ጥያቄነው እየተጫወተ ይመስላል እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ😢😢😢😢
@Electro-Hacking
@Electro-Hacking 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ባልሆን ይሄን የነብስ ደስታ አላይመ ነበር
@FasilAgegnehu-q3v
@FasilAgegnehu-q3v 3 ай бұрын
ለኔ መታደል ነው ይህን አይቸ መደሰቴ የዚች ክር እምነት ባለቤት መሆኔ ደስተኛ ነኝ
@የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ኘ
@የድንግልማርያምልጅነ-ኰ2ኘ 2 жыл бұрын
ኣሰይይይ እልልልልልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ኣምላክይ ቅዱስ መሕደሪ ታዉቲኻ ኪረግፂ ኣብቀዕኒ ሓደራኻ ኣምላክይ
@Yeromw
@Yeromw 2 ай бұрын
አባቶች እንጅ ከበሮ መችው ደሥ አይልም እግዚሀብየረ ማሥተዋሉን ያድለው።
@danimekonnen5172
@danimekonnen5172 Ай бұрын
ይህ እኛን አያሥደስተንም ይልቅ የተረጋጋና ሥርዐት ያለውን አመታት እወቅበት በጣም ነው የሚደብረው ግን የቤ/ክ አባቶች ዝም ማለታቸው የሚገርም ነው።
@betiabebe306
@betiabebe306 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንደኔ ልቡ በሀሴት የሚማላ አለ ያባቶች ወረብ መዝሙር ከበሮ አመታታቸውን አይቶ ምስጋና ለመዳንያለም
@yonastolaa9938
@yonastolaa9938 Жыл бұрын
እግ/ር አገልግሎታችሁን ይባርክላችው እናመሰግናለን
@xxasadTeka-n8n
@xxasadTeka-n8n 27 күн бұрын
ወይኔ ተዋህድ መሆንኮ መታደል ነው ኣምረብሻል ኣባትየ❤❤❤❤❤❤
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 2 жыл бұрын
በያሬዳዊው:ዝማሬ:ለእግዚአብሔር:የሚቀርበውን:ምስጋና:ትርዒት:በሚመስል:የከበሮ:አመታት:የራስን:ችሎታ:ለማጉላት: መሸፈን:ተገቢም:አስፈላጊም:አይመስለኝምና:ቢታሰብበት:መልካም:ነው።
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 6 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር በጣም የተሳሳተ አመታት ይሔማ 2ቱም የተደበላለቀበት ነው እንደእሰክሰታም ያደርገጋቸዋል አትሽከርከሩ ከሆነም 1ግዜ ብቻ እሺ።ሰለዚህ ሁሉንም ሳይሆን ኮመንታተሮችም እውነቱን ብንናገር ጥሩ ነው ።
@hayle.gebriel
@hayle.gebriel Жыл бұрын
አንጺሖ ሥጋሃ አንጺሖ ሥጋሃ ላዕሌሃ ኃደረ። ቀዲሶ ኪያሃ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ይቤላ ለድንግል።
@binyamgetubinyam4191
@binyamgetubinyam4191 2 жыл бұрын
አባቶቻችን አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማልን 🙏🙏🙏
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 жыл бұрын
በጣምምምምም ልይ ናው ተመሰገን እንኳን ኦርቶዶከሰሆንኩ
@ቲጅየማርያምልጅ-ጨ3ቈ
@ቲጅየማርያምልጅ-ጨ3ቈ 2 жыл бұрын
ወይኔ ተዋህድ መሆንኮ መታደል ነው ሰታምሩ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አባቶቻችን፣አጥንት፣የሚያለመልም፣የመላዕክት፣ዝማሬ፣መላእክትያሠማልን
@menghisteabberhie6380
@menghisteabberhie6380 2 жыл бұрын
EGZIABHIER KEHULACHN YHUN AAAMMMIIIEEENNN ENDIH YESEYTAN SRA EYETESHKEREKERE EYEFETENE BETHTNA REGA BLO NE W KEBERO LB YEMINEKA MEHAN YALEBET .
@aass5403
@aass5403 28 күн бұрын
አባቶች እደዝ ሰለቡሰ ቅድሰ ያርድ አይን የመጣል😢❤❤❤
@nishaabeba4808
@nishaabeba4808 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንዴ እንደምወድ ማርያምን❤❤❤ዉስጤ ደስ ይለዋል ወረብ
@mulukengirma6691
@mulukengirma6691 2 жыл бұрын
Super! I love this Ethiopian Orthodox Church performance! Thank you!!
@TsionMoshe
@TsionMoshe Жыл бұрын
Kalehiwetn yasemaln....kebero ametatu gn tegebi adelm yetarem
@zekariyasalemayehu7025
@zekariyasalemayehu7025 2 жыл бұрын
ማርያምን ሰውየውን ወደድኩት ይለያል አመታቱ
@tlglstambachew1491
@tlglstambachew1491 Жыл бұрын
ሰዉየ ሳይሆን ቀሲስ
@berhnehaftom6950
@berhnehaftom6950 2 ай бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💘💘💘💘
@kwkw2678
@kwkw2678 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዚማሬ,ማላእክትን,ያሠማልን
@ብሬጓልጊወርጊስ
@ብሬጓልጊወርጊስ 2 жыл бұрын
ሃገሬ ናፍቅሽኛል😥
@የጌታየእናትእመብርሀን
@የጌታየእናትእመብርሀን 2 жыл бұрын
ጸግኡዉ ያብዛላቹ ሊቃውንት አባቶቻችን። ከድንቁርና ወጥቸ መቸይሆን ብአባቶቸ ስጥ እንዲህ የማመሰግነዉ።
@tagelbekele4391
@tagelbekele4391 2 жыл бұрын
ነብሴ እጅግ ሀሴት አደረገች... ለምን ቢሉ ሀያል እግዚሃብሔር እንዲህ ባማረ መልኩ ተመሰገነ...ተወደሰ..ተባረከ::
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@DhxdFjgf
@DhxdFjgf Жыл бұрын
ዝማሬ መላኢክትያሠማልን❤❤❤❤❤❤
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Hassentube38
@Hassentube38 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሠላም ይሁን ኢትዮጵያ ሐገራችን ሠላም ያድርግልን
@DyZekarias-mh3nk
@DyZekarias-mh3nk Жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማችሁ
@tube4951
@tube4951 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ወረብ ነው እናመሰግናለን
@መቀደስበዛብህ
@መቀደስበዛብህ Жыл бұрын
ዚማሪ መላኢክትን ያሰማልን
@masreshawondamagege8858
@masreshawondamagege8858 Жыл бұрын
ጀሞ ፈለገ ዮርዳኖስመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ/ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ቤ/ክ ተመስገን።
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ 5 ай бұрын
እልልልልልዝማሬመልአክትንያሠማልን❤❤❤❤❤
@maskinewcell3628
@maskinewcell3628 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@maskarammaskaram9978
@maskarammaskaram9978 Жыл бұрын
አገልግሎታችሁ ይባረክ
@የጌታየእናትእመብርሀን
@የጌታየእናትእመብርሀን 2 жыл бұрын
ስም ብቻ ተሽኪሜ ተግባር የለሌኝ ደካማ ስሜ ኦርቶዶክስ ስራየ መልከድከስ ስሜ ክርስቲያን ስራየ የሰይጣን እግዚአብሔር ያዉጣ ታሪክን ይቀይርልህ ብላቹ ብጸሎታቹ አስቡኝ።
@berhaneg9188
@berhaneg9188 2 жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 19 күн бұрын
ዛሩ መሠለኝ የሚመታዉ
@asegidergete9400
@asegidergete9400 Ай бұрын
ከበሮ የክርስቶስ ምሳሌነዉ እንደዚህ አይመታም እኔ ካባቶች የበለጠ አዉቄአይደለም ይቅርታ
@lidacall4468
@lidacall4468 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@abiayalkibet9437
@abiayalkibet9437 2 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllll zimare malkt yasamalin 💝
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 2 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን፡ውስጥ፡ከሥርዓተ፡ቤተክርስቲያን፡ውጪ፡በዚህ፡አሁን፡እያየን፡ባለው፡ቤተክርስቲያንና፡በሌሎችም፡አንዳንድ፡ቤተክርስቲያናት፡በማሕሌት፡ወረብ፡የምናየው፡የከበሮ፡አመታት፡ሕገ፡ወጥነቱ፡አጠራጣሪ፡አይደለም።ስለዚህ፡እንደነዚህ፡ያሉት፡ከበሮ፡መቺዎች፡እዛ፡ቆመው፡በሚመለከቱት፡ዘንድ፡ለመታየት፡የሚየደርጉት፡የደነስ፡ወዝዋዜ፡በፍጥነት፡ቤተክርስቲያን፡ልታወግዝ፡ይገባታል።
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 2 жыл бұрын
ዝማረ መላእክት ያሰማልን
@antenehbelete2919
@antenehbelete2919 Жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊ ሥርዓት ሁሉ ድንቅ ነው መንቀጥቀጥና መሽከርከር ሲቀር
@goitommulu8888
@goitommulu8888 10 ай бұрын
የልጅ ነገር. . . 😢 ከመጠምጠም መማር ይቅደም።
@walterwhite-r3h
@walterwhite-r3h Жыл бұрын
ኬቤሮን የመታው ሰው እወዳለሁ።
@Melaku-fb5ud
@Melaku-fb5ud 2 ай бұрын
ይበል ነው የኔታየየየየየየየ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@BanchiTelaun
@BanchiTelaun Жыл бұрын
እግዚአብሔርዝማሬመላክትንይላክልን
@mogoshabteslase7921
@mogoshabteslase7921 2 жыл бұрын
Amien Amien Amien Xolotkum ayfeleyena Abotatey ❤❤❤💒💒💒🙏🙏🙏👏👏👏
@belayneshhaylu3225
@belayneshhaylu3225 2 жыл бұрын
Egziabiher amilaki hoyi asiben wid yetewahidoo lijochi abattochee kahinati ijigi bexam des yilali kalehiyot yasemalin yematalif gent mengist semeyati yawarisilin egziabiher yageligiloti idime na xena yisxilin
@gadiseadugna6904
@gadiseadugna6904 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ragim edme natena leabatoche❤❤❤
@seraphemcherubem6426
@seraphemcherubem6426 2 жыл бұрын
ኧረረረረረ እኛ ዳንኪራ እንቃወማለን አውቃለሁ በከበሮ አስመሥሎ ሚያድር መንፈስ እንዳለ ዳሩ ግን አባቶች ይህን መንፈስ መገሰፅ አለባቸው አለዚያ ተባባሪ ናቸው ማለት ነው እምቦሳ እንኳ እንዲ አቶንም ስታመሠግን እግዜርን
@anicientethiopianreview3862
@anicientethiopianreview3862 2 жыл бұрын
ሄጳ ውጣ
@zewditubekele8288
@zewditubekele8288 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለከትም ያሰማል
@ayak2273
@ayak2273 2 жыл бұрын
ይሄንን አባቶች እራሳቸው ሊቆጡት ይገባል ከቤተክርሲታን አስተምህሮ እና ቀኖና ውጪ ነው ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ምስግና እንጂ የዳንስ ውድድር አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
@nebiyouayele5197
@nebiyouayele5197 2 жыл бұрын
Bezema yared lay eko enksikase ale
@dagimawityidnkachew7743
@dagimawityidnkachew7743 2 жыл бұрын
Betam awaki negn alk
@tagelbekele4391
@tagelbekele4391 2 жыл бұрын
ወንድም አለም ምንም የተለየ ነገር አላደረገም! ፍፁም ምስጋና ላይ ነው!♥♥♥
@tedotedla1180
@tedotedla1180 2 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ መሞላት ማለት ይህ ነው 🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-በ9ረ 2 жыл бұрын
ውዴ ይህ እኮ ከተመስጦ የተነሳ ነው ምክንያት በፍቅረ እግዚአብሔር ተመስጦው ነው ኣባቶቻችን በመጀመሪያ ለራሳችን እንመርምረው በእውነት ካጠፋሁ ይቅርታ ኣባቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን 🙏🙏🙏🙏
@witnessam6592
@witnessam6592 2 жыл бұрын
Wow Nw Ortodox Tnx God
@FetuneRediet
@FetuneRediet 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወረብ ነው
@momedjh1975
@momedjh1975 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🥰🥰🥰🥰🥰
@Hope.ameley
@Hope.ameley 9 ай бұрын
zmare melaktn yasemaln,,,,,,,,,gn......zeastemaselo betewnet lekbre ngsnaye zntu........yemtl hasab lnastawst ygebal.
@DegnewChane
@DegnewChane 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን
@mezumurmussietesfay1367
@mezumurmussietesfay1367 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasamaln
@kefaygizaw3894
@kefaygizaw3894 2 жыл бұрын
Ye eyesus eyetengelata betifi memetatun lemeglets slehone kifat alew bye alasbim kale hiwet yasemalen
@felfelumulualem
@felfelumulualem Ай бұрын
ያለማወቅ የምታወርቱ ከባድ ነዉ 18 እከ 20 የፈጀትምሕርት ነዉ እደዚ ለመሖ አትችሉ በመጀመርያ እወቁት
@ይፋትቲዩብ-ጘ8ነ
@ይፋትቲዩብ-ጘ8ነ 2 жыл бұрын
amen zmare melaektn yasemaln
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 2 жыл бұрын
አሜን አመረን አሜን እልልልልልልልልል .❤❤❤❤😍😍😍
@tube3498
@tube3498 2 жыл бұрын
ዝማቲ መላይክት ያሰማልን
@SolyMisganaw
@SolyMisganaw Ай бұрын
ከበሮ መችው ሁለተኛ እንዳይደገምህ ለዛሬው አፉ ብየሐለው።
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf Жыл бұрын
Yemesegana tshelotu lekerestos
@tig340
@tig340 2 жыл бұрын
Aanm Aanm Aanm 👏 Aanm Aanm ❤️ Aanm elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele elelele
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 5 ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kimgardner2281
@kimgardner2281 2 жыл бұрын
How Beautiful
@addishabesha395
@addishabesha395 11 ай бұрын
ይሄ ድንቅ አደለም ስርዓት ያለው ነገር ፃፍ
@aass5403
@aass5403 28 күн бұрын
ግን ከብሮ እደዝ አይመታማ እየጨፍርክ እያጋራሃ😢😢
@NetsanatDege-kp4ut
@NetsanatDege-kp4ut Жыл бұрын
ባለከበሮው ተረጋጋ የጌታን ህናም ማሠቢያ መሆኑን እረሣሀው
@denkudenku9700
@denkudenku9700 2 ай бұрын
ከበሮ የሚመታው ማፍያ ዱርየ ነው ጥንቆላም ይችላል በጣም ነው ያስጠላኚ
@ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ
@ወለየዋነኝ-ኸ5ፈ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abelgoitom1031
@abelgoitom1031 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏.
@እናቴእመብርሀንናት
@እናቴእመብርሀንናት 2 ай бұрын
ምን አይነት አመታት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 😢😢😢
@DajuuSolomon
@DajuuSolomon 6 ай бұрын
Ye betekirstiyan indi aydelem mino isoo sawun irasu tastemralachew aydeleem
@Enjibaratube
@Enjibaratube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ወንድም ዘኪ መልካም እድል
@abrishtad4081
@abrishtad4081 Жыл бұрын
በተጨማሪ ያሬዳዊውን ዜማ ብአመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው የሚመቱት ከበሮ ልብን ዘልቆ በመግባት ከሰማያዊያን መላእክት ህብረት የሚያደርሱ ዓለምን አስከድተው ሰማያዊውን አለም የሚያስናፍቁ...
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw 3 ай бұрын
ክርስትያን እነቴን በጣም እወደዋለሁ ግን ከበሮ እደዜ አይመታም አሰቃዬት በጣም
@GideonGetachew
@GideonGetachew Ай бұрын
እግዚአብሔር በዚህ ጭፈራ አይከብርም ለተርዕዮ ካልሆነ በስተቀር ካማረው ለምን ናይት ክለብ ገብቶ ሲጨፍር አያድርም ። እግዚአብሔር ወደ አእምሮህ ይመልስህ!
@zaidzalloum4471
@zaidzalloum4471 2 жыл бұрын
Enquanm ortodox negn 10000...like
@senayetyoutube7928
@senayetyoutube7928 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክያሰማልን
@AlmAlm-dx4mo
@AlmAlm-dx4mo Жыл бұрын
Amin
@fissehaalemu1061
@fissehaalemu1061 2 жыл бұрын
best still I have ever seen
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኘ7ኰ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኘ7ኰ Жыл бұрын
መጨረሻውን ማየት አልቻልኩም አመታቱን ይሰቃል በስመአብ እንድህ ከሆነ አለመቻሌንአመሰገንኩት
@batig9720
@batig9720 2 жыл бұрын
አሜን
@bench1221
@bench1221 2 жыл бұрын
ይበል ነዉ
@aziebbelay9181
@aziebbelay9181 2 жыл бұрын
Kerbero ametat lyu New befikr tekatilew neber yemimetut endenesu alemechale kenahu
@ፍቅረማርያም-ኰ1ዠ
@ፍቅረማርያም-ኰ1ዠ Жыл бұрын
ዘፈን ሲከለከል ደሞ ሰማያዊ ዝማሬው ወደ ስጋዊ ተቀየረ!😢😢😢
@ፍቅረማርያም-ኰ1ዠ
@ፍቅረማርያም-ኰ1ዠ Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የሆናቹ ወገኖች እባካቹ ይህንን የ ስጋዊ ስሜት የተቀላቀለበት ድንቅ እያላቹ ኣትፖስቱ ኮሜንት ኣትጻፉ😮
@eyuayu
@eyuayu Жыл бұрын
ትክክል አይደለም ከበሮ የክርስቶስ ምሳሌ ነው እኮ
@AfewerkGetahun
@AfewerkGetahun Ай бұрын
ሊቅ
@-betebasliyos5282
@-betebasliyos5282 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል የት ነው ግን ቦታው?
@PeterAga-pt4wf
@PeterAga-pt4wf Жыл бұрын
Kebero enewedalen
@felfelumulualem
@felfelumulualem Ай бұрын
6:41
@Habrom1988
@Habrom1988 3 ай бұрын
ይሄ ሊቃውንት አሰዳቢ ሳየው የሰከረ ዘፋኝ ይታየኛል።
@Dazeryio
@Dazeryio 2 жыл бұрын
Beautiful
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 59 МЛН
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 15 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 9 МЛН
የእድሜ ባለ ጸጋው የኔታ ስሙር የከበሮ አመታት wereb kebero ametat
4:33
ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) | FenotMedia
55:24
ፍኖተ ብርሃን ዘብሔረ ጽጌ
Рет қаралды 14 М.
ለዛቲ ቤት ሐነጻ ወልድ
7:34
ፍኖተ ያሬድ
Рет қаралды 38 М.
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН