ሌላ አስፈላጊ ጥያቄ በኬኒያ መድረክ ላይ ተጠይቋል ፣ መልሱም ያልተጠበቀ ነው ኬኒያ 2025 አዲስ Another unexpected question from Kenya

  Рет қаралды 101,053

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official

Күн бұрын

#quran #zakirnaik #kenya #questionanswer #habesha
ሌላ አስፈላጊ ጥያቄ በኬኒያው መድረክ ላይ ተጠይቋል ፣ መልሱም ያልተጠበቀ ነው ኬኒያ 2025 አዲስ
በዚህ ቪዲዮ ላይ አዲሱን እና የቅርቡን የዶ/ር ዛኪርን የኬኒያ ጥያቄ እና መልስ ይዘንላችሁ ቀርበናል
ጥያቄውን አንድ ፓስተር የጠየቀው ሲሆን ይህን ጥያቄ ዶ/ር ዛኪር በጣም አስፈላጊ ጥያቄ ሆኖ አግኝቶታል
የሰጠው ምላሽም በእጅጉ በጣም የሚያስገርምና ለውስብስብ ጥያቄዎች የሚሰጣቸውን ቀላል ምላሾች ሰው አይቶ ሳያደንቅ ማለፍ አይቻልም
In this episode we have bring you the new Dr zakir Naik recent tour and lecture of Kenya. In this question and answer session we have bring you the most important question of Kenyan pastor and you will be amazed after you watch how dr zakir Naik gave an easy reply for a complicated questions.
በአሊ መህዲ
t.me/alimehdio...
ቻናሉን “ሰብስክራይብ” እና “ሼር” አድርጉ
⚠️ Copyright Disclaimer:
1. Our videos are created with the utmost respect for the original works, ensuring they are not negatively impacted in any manner.
2. The primary purpose of our videos is educational and intended to enhance viewers' comprehension of the subject matter.
3. Each video undergoes significant transformation to provide a unique perspective and insight into the material.
⚠️ Fair Use Notice:
a). This video contains materials protected under the Fair Use guidelines outlined in Section 107 of the Copyright Act.
b). All rights about the copyrighted materials are reserved to their respective owners.
#DrZakirNaik #Quran #Atheist #Islamophobia #Music #Dance #Quran #Mistakes #SheikhAhmedDeedat #Jesus #Crucifixion #Hell #Catholic #Zakir #Naik #Drzakirnaik #Fariq #Naik #FariqNaik #FariqZakirNaik #Dr #Drzakirchannel #Allah #Allaah #God #Muslim #Islam #Islaam #Comparative #Religion #ComparativeReligion #Atheism #Atheist #Christianity #Christian #Hinduism #Hindu #Buddhism #Buddhist #Judaism #Jew #Sikhism #Sikh #Jainism #Jain #Lecture #Question #Answer #QuestionsandAnswer #Logic #Reason #Science #Misconception #Misunderstanding #PeaceTV #Dawah #Muhammad #Mohammed #Hadeeth #Hadith #Saheeh #Sahih #Man #Woman #Human #Humanity #Problem #Solution #Rights #Media #War #Peace #Similarities #Debate #Lecture #Quran #Quraan #AlQuran #AlQuraan #Bible #Veda #Gita #Geeta #Baghwat #Upanishad #Purana #Terrorism #Terrorist #Universal #Brotherhood #Word #Purpose #Life #Jihad #Jihaad #Jesus #Christ #Jesuschrist #Church #Mosque #Masjid #Perspective #Ask #AskDrZakir #Seeking #Knowledge #Education #NonMuslim #Fundamentalist #Fundamentalism #Symposium #Dialogue #Salaah #Salah #Shariah #Scripture #Ahmed #Deedat #AhmedDeedat #Daee #Missionary #Concept #West #Family #Global #Ramadhaan #Ramadan #Tauheed #Tawheed #Monotheism #Zakaat #Zakat #Zakah #Hajj #Saum #Fasting #Makkah #Mecca #Madinah #India #Malaysia #Ummah #Unity #Importance #Date #Isamophobia #Understand #Deen #Fardh #Fard #Haraam #Haram #Sunnah #Mustahab #Waajib #Wajib #Compulsory #Prohibited #Encouraged #Permissible #Permitted #Prohibited #Sin #Sinful #Heaven #Hell #Hellfire #Jannah #Jahannum #Paradise
Disclaimer
Copyright Disclaimer- This video is for educational purpose only. Copyright Disclaimer under Section 107 of the copyright act 1976, allowance is made for fair use for purposes such as criticism, comment, news reporting, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

Пікірлер: 229
@TamimYy-xj1xc
@TamimYy-xj1xc Ай бұрын
አህለን ወሰህለን አሊ መህዲ በርታ 🎉🎉 ሙስሊሞች ላይክ አድርጉ🎉
@NaimaHassen-sv7kbo
@NaimaHassen-sv7kbo Ай бұрын
Masha Allah shaikh Dr.zakir naik may Allah protect you and your family
@AkmelHamid
@AkmelHamid Ай бұрын
በጣም ነው የማደንቅ ወንድሜ በርታልን በዚሁ ቀጥል አሊ መህዲ
@NuredinJemal-i1m
@NuredinJemal-i1m Ай бұрын
ዶክተር አላህ ለመልካም ስራው በጀነተል ፊርደውስ ያበሽረው:: ተረጓሚ አሊ መህዲ አላህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ
@የሃቁንጉስተቃረበ
@የሃቁንጉስተቃረበ 5 күн бұрын
እንግሊዘኛውን ሙሉ ለሙሉ ስለምታሰማን በጣም አሪፍ ነው እንግሊዘኛ እየተማርን ስለ ሃይማኖታችንም እያስተማርከን ነውና ሹክረን ጀዚለን
@أمالبنين-ف4ظ4ذ
@أمالبنين-ف4ظ4ذ Ай бұрын
أللهم صل وسلم وذد وبارك أفضل السلام وتسلم على نبينا محمد ያመሊከል ሙልክ ያረበል አለሚን ይህችን ዱኒያ ከመልቀቃችን በፊት የመጨረሻ ቃላችን "አሽሀዱ አላህ ኢላሀ ኢለላህ ወአሽሀዱ አነ ሙሃመድ ረሱለላህ" ማለትን ወፍቀን አሚን
@EbtisamUJ
@EbtisamUJ Ай бұрын
ኢስላም መሆን ግን ምነኛ መታደል ነው ኢስላምን ይዞ እና በሱም ሰርቶበት በእስልምና ላይ ሆኖ መሞት ደግሞ ምነኛ ስኬታማ መሆን ነው አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚል❤
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 Ай бұрын
እስላም አለመሆን አለመታደል ነው? በል እንግዲህ በዚህ አስተያየትህ የእፎይን መልስ እንድትቋቋም አላህ ይርዳህ
@EbtisamUJ
@EbtisamUJ Ай бұрын
@yikealotesfalidet3557 እፎይ ደግሞ ማን ነው ምንድን ነው
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 Ай бұрын
@EbtisamUJ አትዋሽ እሱን የማያውቅ ሙስሊም የለም
@EbtisamUJ
@EbtisamUJ Ай бұрын
@@yikealotesfalidet3557 እኮ ምንድን ስለሆነ ነው እኔ ሳላውቀው ሁሉም ሙስሊም የሚያውቀው ምን እንደሆነ ለምን እትነግሪኝም
@EbtisamUJ
@EbtisamUJ Ай бұрын
አለምታደል ነው ላልከው ሁሉም ሰው የራሱን እንድል የሚለካበት መስፈርት አለው ለኛ ሙስሊም ለሆነ ሰው ደግሞ የመጨረሻ እድለኛ መሆን ማለት ሙስሊም ሆኖ ኑሮ ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው ይህ ደግሞ ሰባአዊ መብታችን እንጂ ማንንም ማስፈቀድ አይጠበቅብንም አንችም የራስሽን እንድለኝነት መወሰን የምትችይው እራስሽ እንጂ እኛ አይደለንም
@aliyshifawsaid5895
@aliyshifawsaid5895 9 күн бұрын
መቸም የሚገርመኝ የዶ/ር ዛኪር ነገር ሁሉንም መፅሀፍ መሸምደዱ አስቡት ቁርአን፣ ባይባይ፣የሂዱዎች፣ኩቱቡ ሲታ ኧረ ቆጥሬ አልዘልቀውም የዘመኑ ኢማሙ ሻፊዒ አላህ ይጠብቀው ያረቢ
@MubarakMohammde-w1e
@MubarakMohammde-w1e 2 күн бұрын
አሊ መህዲ በጣም ምርጥ ስራ ነው ምትሳራው ትንሽ መስሎክ በፉፁም እንዳትዘነገ አላህ የበርታክ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ከተ የሚጠበቀው ከዚ በለይ ነው ገና ቡዙ ይቀረከለ
@Peacelearner
@Peacelearner Ай бұрын
MaashaAllah ❤❤❤ Ye sooriyawun Ye jum'a kutba translate bittarwgillin❤❤
@JemalHussen-e3e
@JemalHussen-e3e 17 күн бұрын
አሊመህደ የኔ ፀባይተኛ ጎረቢት በርታልኝ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ
@MoMO-x9p
@MoMO-x9p 26 күн бұрын
ماشاءالله አላህ ይጨምርልህ
@IRFMEDIA216
@IRFMEDIA216 Ай бұрын
እድሜ እና ጤና ለ ሁለሞቻችን🎉🎉🎉
@AbdulazizIsmail-e9r
@AbdulazizIsmail-e9r Ай бұрын
ማሻ አላህ ሙስሊም ላደረገን ሙስሊም እህቶቸና ወንድሞቼ አላህ ማመስገን ግድ ይለናል
@AhmedMehamed-e6j
@AhmedMehamed-e6j Ай бұрын
አሊ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@MilkiAmanAliyi
@MilkiAmanAliyi 7 күн бұрын
Maashaa allah yaa rabbii umrii dr zakir nuu dherressii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MissKhadija-tp6qy
@MissKhadija-tp6qy Ай бұрын
ማሻ አሏህ ጀግናችን ዶ/ር ዘክር አለህ ይጠብቅህልን
@HasnaMustefa-bf8yz
@HasnaMustefa-bf8yz 5 күн бұрын
ሟሻአለሀ ወንድም ዘኪር ናየክ😊😊
@alimetmohammed7995
@alimetmohammed7995 11 күн бұрын
Mashallah very interesting explanation
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v 10 күн бұрын
ዶር ዛኪር ግን ብዙ ግዜ ጥያቄ ሲጠየቅ ቆሞ ነው ሁሌየም ለምን አይቀመጥም ይሄ የኢስላም ጀግና አላህ ይጠብቀውና እደሡ አይነቱን ያብዛልን ክብር ይገባዋል d,r ziker❤❤❤❤
@በጠኖ
@በጠኖ 21 күн бұрын
ከሀይማኖት እስለም የጀነት ሀይማኖት ነው ከተርጓሚወች አሊ ማሀዲ ይለያል አደኛ ነህ
@AbdusemedAbidela
@AbdusemedAbidela 17 күн бұрын
ጀገናች አላህ ይጠብቅህ
@abd822
@abd822 Ай бұрын
ALI KEEP UP IT, MAY ALLAH BLESSED YOU
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 Ай бұрын
amiin
@AFDA-t3r
@AFDA-t3r 6 күн бұрын
Thanks
@FetiyaHuseen-r3b
@FetiyaHuseen-r3b 10 күн бұрын
ይህ የሙስሊም ጀግና አላህ ይጠብቅልን
@HafizadinSalhi
@HafizadinSalhi Ай бұрын
Mashalah
@MohammedAmin-s3k
@MohammedAmin-s3k 11 күн бұрын
Allah tena ena hafiya yistachuh
@UsmanErzik-o9s
@UsmanErzik-o9s 9 күн бұрын
ለእያንዳንዱ ጥያቄ ቁርአን ውስጥ መልሱ አለ።አላህ ልቦቻችንን በ ኢማን ይሙላልን ❤
@IllyasMuhammad
@IllyasMuhammad Ай бұрын
ماشاء الله زادك الله علما وفهما يا دكتور زاكر احبك في الله
@ኑሬሚዲያ
@ኑሬሚዲያ 27 күн бұрын
የኸይር ጀዛክ አላህ ይክፈልክ በዚ ሰዓት የንፅፅር ዳዕዋ በጣም ያስፈልገናል
@Aminasheico
@Aminasheico 29 күн бұрын
ሙስሊም መሆን ግን ምንኛ መታደል ነው አልሃም ዱሊላህ
@MuhamedmkoYsuf
@MuhamedmkoYsuf 28 күн бұрын
እናምሰግናለን አቅራቢወች በሙሉ
@CabdiNajib-q7l
@CabdiNajib-q7l 10 күн бұрын
Masha allah
@AbrohumaYassin
@AbrohumaYassin Ай бұрын
Jezakumullah heyren ya habibna
@GaaliiAbbaaDilbii-eo4uv
@GaaliiAbbaaDilbii-eo4uv 22 күн бұрын
Alhmdulillahi Rabbil Alamin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏 11:25
@SalimanDuball
@SalimanDuball 8 күн бұрын
masha alla
@Mame-p8s
@Mame-p8s Ай бұрын
ሰዐወ...❤❤❤❤❤
@HabibaHasan-i5z
@HabibaHasan-i5z 7 күн бұрын
Allhamdulilah neimeteli eslama🎉
@CalmDown-t9g
@CalmDown-t9g 14 күн бұрын
ማሻ አላህ❤❤❤
@HabibaHasan-i5z
@HabibaHasan-i5z 7 күн бұрын
Allhah ychemelih ketilibet
@GfvbBvcd
@GfvbBvcd 21 күн бұрын
ماشاء الله😊
@MikeKebde
@MikeKebde 11 күн бұрын
mashallllla
@Abdulfetaesa
@Abdulfetaesa Ай бұрын
እስልምናችን እንዴት ደስ ይላል
@MinwarTajuuu
@MinwarTajuuu 17 күн бұрын
Masealahe❤❤❤
@Hasanbayii
@Hasanbayii Ай бұрын
ከማል ማሻአላሀ ዶር ዛኪራ አላሀ ይጠብቅልን
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Күн бұрын
አሊ አላሕ ጀዛሕን ይክፈልሕ ጀግና ❤❤❤❤
@AbdurhamanAliyyiAbdurhamanAliy
@AbdurhamanAliyyiAbdurhamanAliy Ай бұрын
Jazzah Kallah kheyra
@SeadiyaAwel
@SeadiyaAwel 2 күн бұрын
Allah yetabekeh mashallah
@HayatHussen-vg7o
@HayatHussen-vg7o Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ🎉
@DddfG-s4m
@DddfG-s4m Ай бұрын
በጣም እሚገርም መልስ ነው አህላህ ረጅም እድሜ ይስጠው❤❤🎉
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 Ай бұрын
ዘኪሪ ነይክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እፕቅረቢውም አሊ ጀዛከለህ
@JafarHajikadir
@JafarHajikadir 19 күн бұрын
Mashahaalla
@RedwanMohammed-br6bh
@RedwanMohammed-br6bh 11 күн бұрын
ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Galaxy-hx5rl
@Galaxy-hx5rl 18 күн бұрын
Alhmdulilahi❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbuAmarAbu-b9f
@AbuAmarAbu-b9f 15 күн бұрын
Aajagazum torgamiwum jzk keyran
@HeyatShemsa
@HeyatShemsa Ай бұрын
حفظكم الله
@samisami-yx1mv
@samisami-yx1mv 10 күн бұрын
Mohammed was best friend of my grandparents. Jesus is lord
@zeynebAraga
@zeynebAraga Ай бұрын
ጀዛከላህ ወድም
@hbhhbh8109
@hbhhbh8109 2 күн бұрын
ማሻአላህ በርታ ወድም
@AbdiAdem-xg2gk
@AbdiAdem-xg2gk Ай бұрын
al ula tempat ሳውዲ አረቢያ እባክህ እስቲ ቪድዮ ስራልን እስቲ ከኢስላማዊ ታሪክ እና አሁን ቦታው ስላለበት ተጨባጭ በአንተ ትረካ እና አቀራረብ ስለዚህ ቦታው ማወቅ እፈልጋለሁ። 🙏🙏🙏
@SudaiKsa
@SudaiKsa 26 күн бұрын
መሻላህ❤❤❤
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen Ай бұрын
አላህ በራህመቱ ይጠብቅህ ዶር ዛኪር
@HlyryaHusen
@HlyryaHusen 10 күн бұрын
ማሻአላህ፣የኛጄግና
@MmA-pp4cq
@MmA-pp4cq Ай бұрын
مشاء الله
@rhametali1193
@rhametali1193 Ай бұрын
ዶክተር ዛኪር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህምዱሊላህ❤
@SolomonBedlu
@SolomonBedlu Ай бұрын
Allhamdulilah 💓
@ኢተቂላህ.ነፍሤ
@ኢተቂላህ.ነፍሤ 8 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ያኡመተል ኢሥላምላደረከኝ ያረብ ጀነት የኢሥላም ልጆችብቻ ነዉ አብረን ጀነት ያኡመተል ኢሥላም ኢሥላምሠልም❤👌💪💪💪
@yonasendaleministry
@yonasendaleministry Күн бұрын
ሮሜ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
@شكورلالو
@شكورلالو Ай бұрын
ሠለለሁ,አለይ,ወሠለም❤❤❤❤😊😊😊ዘክር,ነይክ,እድሜና,ጤና,ይስጥህ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 26 күн бұрын
Saw❤
@MohamedAwol-i7v
@MohamedAwol-i7v 9 күн бұрын
as wr wb alhamdulia
@musefasalo5918
@musefasalo5918 11 күн бұрын
ሹክረን ሃቢቢ
@abdu-ov3rf
@abdu-ov3rf Ай бұрын
ማሻ አላህ አለህ ይጨምርልህ ኦዝታዝ
@HananHanu-b4g
@HananHanu-b4g 11 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@MeryamAbate-mf5cn
@MeryamAbate-mf5cn 11 күн бұрын
በጣምድቅነህቆይልን
@Nagesso-j6h
@Nagesso-j6h 27 күн бұрын
Mashallah
@muradmehdi4530
@muradmehdi4530 12 күн бұрын
Subhan allah tiyakewm melsum yamare naw
@logout1224
@logout1224 Ай бұрын
ኢስላም ድንቅ ነዉ ላወቀዉ
@SudiiAmadiin
@SudiiAmadiin 26 күн бұрын
Saw saw saw❤
@KivankTamam
@KivankTamam 11 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ የኡስታዝ
@JemilTemam-w6q
@JemilTemam-w6q 7 күн бұрын
አልሐምዱሊላህ ሙስሊም ላረከኝ አላህ❤❤❤❤❤
@EdrisTello
@EdrisTello 18 күн бұрын
Maashaa Allsh,I want to be with you in janna InshaaAllah❤
@MeryemAli-r4z
@MeryemAli-r4z Ай бұрын
S A W ❤❤❤❤ AAlehim Selam Masha allah Jegnachn breta ya allah Wondimachnn allah rejim edime yaqoyln yareb S A W S A W S A W S A W S A W aleyhi selam ajimain
@mohammedhussen6207
@mohammedhussen6207 Ай бұрын
ማሻአላህ
@HabibaTadese
@HabibaTadese Ай бұрын
ሰ አ ወ
@BashairAli-r1o
@BashairAli-r1o 8 күн бұрын
2ኛ part pls
@IsakAwel
@IsakAwel 10 күн бұрын
allah yexabeqeh, edmehen yarzemelih,allah keadegaw hullu allah yexabeqeh.
@naemajamal7105
@naemajamal7105 Ай бұрын
ማሻአላህ ወድማችን
@YusufLomero
@YusufLomero 9 күн бұрын
mahe alhhe
@ArsenalGaners
@ArsenalGaners Ай бұрын
ማሻልህ አድምህን የቻምርልህ
@ahmedoumer8935
@ahmedoumer8935 Ай бұрын
አወ ኢስላም መሆን መታደልነው በኢስላምም ሆኖ መሞት መታ ደል ነው መልካም ሠርቶ
@gsdcgxx9341
@gsdcgxx9341 23 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ ኢሰላም ያረከኝ ጌታ በእውነት በበቼኛ የምናመልከው ሱበሀን አለህ ጥራት ይገባህ
@MebrukaZeyna
@MebrukaZeyna 28 күн бұрын
❤❤❤!!!!!!
@sara-ip8db2do5d
@sara-ip8db2do5d 27 күн бұрын
አልህምዱሊላህ አላ ኒመተል ኢሰላም❤❤❤💞💞💞💖💖💖💐💐💐💐🌸🌸🌷🌷🌷
@مكيه.محمد
@مكيه.محمد 18 күн бұрын
አንዳንዱን ቀጣይ ያለውን ብዙ ግዜ ታመጣልንም ወንድሜ አደራ ብየህ አለሁ
@Semira-o9t
@Semira-o9t 25 күн бұрын
መሺአላህአልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤😢
@munirethio-c7f
@munirethio-c7f Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሊ ማሻ አላህ ማሻአላ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ youtube ላይ የምታደርጋቸው የትርጉም ስራዎችህን እንዴት እንደምወድልህ ሁሉ ነገሮችህ የምታቀርባቸው ስራዎችን የአማሩ ናቸው ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ደዕዋም ነው አላህ ይቀበለ
@AmirAmirr-z2k
@AmirAmirr-z2k 20 күн бұрын
Meshallah 🇪🇷 allah yehidina
@Tefiyehonechalem
@Tefiyehonechalem 18 күн бұрын
አሊ መህዲ ለኧሏህ ትለያለህ አሏህ የጀነተል ፊርደውስ ይበላችሁ
@OusmanAbdu-hv3vc
@OusmanAbdu-hv3vc Ай бұрын
❤❤❤
@Rahima-x8m
@Rahima-x8m 14 күн бұрын
አላህ ይጨምርልህ ሥለ ትያንስ ተጠይቆ ነበር አለ ላክልኝ በአላህ❤🎉
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН